Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4594
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Meleket » 26 Dec 2024, 11:22

Meleket wrote:
21 Aug 2024, 04:59

ወሎ ሰው ያበቅላል ኣንዳንድ ነፈዝ
4 ኪሎን ናፍቆ ዙፋን ዚለው ትዝ
ቀይባህርን ሚያልም ባሳብ የሚፈዝ
ለሱ ኣሰቡ እንደሆን የቦርከና ወንዝ።።
Meleket wrote:
26 Dec 2024, 10:22

የኤርትራ ግመል

ስንቱ ባሕር ሲመኝ እንደተንጋለለ፡
ስንቱ ባሕር ሲያልም እንደተንጋለለ፡

የኤርትራ ግመል ምንኛ ታደለ፡
ቢሻው በምድሩ ሲሻው በባሕሩ እንዳሻው ፏለለ።

Digital Weyane
Member+
Posts: 9680
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Digital Weyane » 26 Dec 2024, 11:30

የዓድዋ ተወላጁ፣ ተወዳጁ ትግራዋይ ዎንድማችን Abere እየተጠቀመው ያለው የውጊያ ስልት ካሁን በፊት በውክልና ጦርነት ወቅት ከተጠቀምንባቸው የውጊያ ስልቶች ትንሽ ለየት ይላል። ሳይዘሩ ማጨድ፤ ሳያጭዱም መከመር ይሉት ነገር ፣ <<ኢትዮጵያና ኤርትራ ወደ ጦርነት ከገቡ ታላቋን ትግራይ በቀላሉ ልንመሰርት እንችላለን >> የሚል ወያኔያዊ አስተሳሰብ አለው። ተኩላው የበግ ለምድ ለብሶ በኢትዮጵያና በኤርትራ ህዝብ መካከል ግጭት እንዲፈጠር ድብቅ ወያኔያዊ አጀንዳ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ብናይ ቡዙም ሊገርመንም አይገባም። :roll: :roll:

Abere
Senior Member
Posts: 13896
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Abere » 26 Dec 2024, 11:40

የዓሰብ ጉዳይ ሀሳቡ ጎናችሁን አደቀቀው እኮ - እነ ሻዕብያዎች። የሻዕብያዎች ብቸኛ የመጫዎቻ ካርዳችሁ የተሰረቀችው ዓሰብ ስለመሆኗ ጠንቅቀን እናውቃለን። ለሁሉም ካርዷን ስትነጠቁ ታርፋላችሁ - ዐቅማችሁን ታውቃላችሁ።

Digital Weyane wrote:
26 Dec 2024, 11:30
የዓድዋ ተወላጁ፣ ተወዳጁ ትግራዋይ ዎንድማችን Abere እየተጠቀመው ያለው የውጊያ ስልት ካሁን በፊት በውክልና ጦርነት ወቅት ከተጠቀምንባቸው የውጊያ ስልቶች ትንሽ ለየት ይላል። ሳይዘሩ ማጨድ፤ ሳያጭዱም መከመር ይሉት ነገር ፣ <<ኢትዮጵያና ኤርትራ ወደ ጦርነት ከገቡ ታላቋን ትግራይ በቀላሉ ልንመሰርት እንችላለን >> የሚል ወያኔያዊ አስተሳሰብ አለው። ተኩላው የበግ ለምድ ለብሶ በኢትዮጵያና በኤርትራ ህዝብ መካከል ግጭት እንዲፈጠር ድብቅ ወያኔያዊ አጀንዳ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ብናይ ቡዙም ሊገርመንም አይገባም። :roll: :roll:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22825
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Fed_Up » 26 Dec 2024, 11:44

Abere wrote:
26 Dec 2024, 11:40

እበቱ Starvin Marvin ጋላ
ቅቅቅቅቅቅቅ ምነው ስለ MOU መዘላበድ አቆማችሁ? አቅም የለማ!!

Abere
Senior Member
Posts: 13896
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Abere » 26 Dec 2024, 13:04

Keep f@rting for we know an Ascari is typical braying donkey throwing its dung in every direction.

The bottom-line, Assab is an Ethiopian territory. Like it or not, Ethiopia will keep Assab in her bag. The last thing the Ascari will get is baptized by hail and kicked your arse off Assab. Assab, the land of Afar and integral part of Awusa, Wollo will be come home singing sweet home Ethiopia.

Fed_Up wrote:
26 Dec 2024, 11:44

Post by Fed_Up » 26 Dec 2024, 14:13

Abere wrote:
26 Dec 2024, 13:04

ሰገጤው ጋላ አድጊ እበቱ

You sound scared as fûck. You should. Now stop blabbering and let us know when you decide to march and put your footprint on the northerners' “nobility” territories. Otherwise, you are embarrassing the men's world by acting like whining b!tch.

Right
Member
Posts: 3787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Right » 26 Dec 2024, 17:07

የሻዕብያዎች ብቸኛ የመጫዎቻ ካርዳችሁ የተሰረቀችው ዓሰብ ስለመሆኗ ጠንቅቀን እናውቃለን
Precisely. Don’t worry about Asseb and at this point don’t waste your time on Asseb.

Asseb will take care of itself through time. It is in fact one of the cards Ethiopia can use to punish the Eris.

Look, #1. historically the Hamasseins and other Tigrian speakers of Eris do not have any attachments with Asseb. Asseb and its famous owners (the Afars) have a much deeper attachment and co existence with Ethiopia.

#2. Just look at the map. The Hamasseins has no business being there. But opportunity and the Weyannies worked in their favour in the 1990s. It turned out it is a curse for Eris.
Asseb would have been the best card for the Eris in 1991 when the Weyannies were working for them. The Americans advised them to wisen up and look at the big picture by leaving Asseb to Ethiopia. They blew it.

Right now the best Ethiopia can do is straighten out its policy. Clean the Eris out of Ethiopia and seal the border.

Abere
Senior Member
Posts: 13896
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Abere » 26 Dec 2024, 17:34

Brother Right,

We are on the same page! Practically it is impossible to aim at Assab while OLF-PP is in power. OLF-PP is an Oromigna speaking Shabia. Someone must naive to dream off Assab while OLF created in the image of Shabia is alive. When OLF chased out through the door, Assab will come in through the window - regardless of what feasible strategy will be used. The point here, it is inevitable that Assab will be re-integrated with her motherland, Ethiopia.

Right wrote:
26 Dec 2024, 17:07
የሻዕብያዎች ብቸኛ የመጫዎቻ ካርዳችሁ የተሰረቀችው ዓሰብ ስለመሆኗ ጠንቅቀን እናውቃለን
Precisely. Don’t worry about Asseb and at this point don’t waste your time on Asseb.

Asseb will take care of itself through time. It is in fact one of the cards Ethiopia can use to punish the Eris.

Look, #1. historically the Hamasseins and other Tigrian speakers of Eris do not have any attachments with Asseb. Asseb and its famous owners (the Afars) have a much deeper attachment and co existence with Ethiopia.

#2. Just look at the map. The Hamasseins has no business being there. But opportunity and the Weyannies worked in their favour in the 1990s. It turned out it is a curse for Eris.
Asseb would have been the best card for the Eris in 1991 when the Weyannies were working for them. The Americans advised them to wisen up and look at the big picture by leaving Asseb to Ethiopia. They blew it.

Right now the best Ethiopia can do is straighten out its policy. Clean the Eris out of Ethiopia and seal the border.

Right
Member
Posts: 3787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Right » 26 Dec 2024, 17:41

The point here, it is inevitable that Assab will be re-integrated with her motherland, Ethiopia.
No doubt about it. 100%. It is a matter of time.

Selam/
Senior Member
Posts: 15455
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Selam/ » 26 Dec 2024, 19:43

ቅናት ልክ እንደ አጥንት ነቀዝ ነው። ሰርስሮ ሰርስሮ ይጥልሃል።

ሻቦዎች ኢትዮጵያ ስታንሰራራ ሲያዩ ፣ አሰብ የሚባል በመፍረሰ ላይ ያለ ቦታ መኖሩን በድንገት ትዝ አላቸው። ዶሴውን ሲያገላብጡም ወያኔ አጭበርብሮ እንደሰጣቸው ተረዱ። እንዳይጠቀሙበት አቅም የላቸውም፣ ኢትዮጵያን ጠቅመው ራሳቸውን እንዳይጠቀሙም ቅናት ጨምድዶ ያዛቸው፣ እስከጭራሹም ሊያጡት ስለሚችሉ ፍርሃት ቀፍድዶ ያዛቸው።

ቅናት ክፉ ነው፤ አሰብን ከጥቅም ውጭ አድርጓታል፣ በሚቀጥለው ሁለንተናቸውን ያነቅዛቸዋል። Let them rot!

Dama
Member
Posts: 4625
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Dama » 26 Dec 2024, 21:36

The Ethiopia parliaments have to certify the result of the refrendum that allowed Eritrea to declare indepedence. There will be legal criteria the refrendum results have to satisfy such as no frauds, coercions, reasonable and free access to voting places were not obstructed, violence were not used.

Meleket
Member
Posts: 4594
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Meleket » 27 Dec 2024, 04:08

እሳቸው ጠቅላያችሁም ያሉት እኮ ይሄንኑ ነው። “አሻግራችኋለው “ማለት “እናንሰራራለን” ማለት ነው እኮ በሌላ የበሻሻ ኣማርኛ! ይሄው እናንተ ለዓመታት ያላደረጋችሁትን የዓለም የሰላም የኖቬል ተሸላሚው ኦሮሞው ጠቅላይ ኣብዪ ባጭር ግዜ አደረጉት! ማንሰራራት ጀመራችሁ! ለማንኛውም እኛ የዓሰብ ባለቤቶች ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ልናረጋግጥላችሁ የምንወደው፤ “የኢትዮጵያ እድገት እድገታችን ነው! የኢትዮጵያ ሰላምም ሰላማችን ነው። የሰውን አንፈልግም የኛንም ለማንም ኣንሰጥም። በፍቅር ከመጣችሁ ከምን እንደምናስጥላችሁ የሰሜን እዝን ጠይቁ፤ እንደልማዳችሁ በትዕቢት በቀረርቶ በቅናትና በተንኮል ከመጣችሁ ደግሞ የት እንደምንወትፋችሁ ሌላው ቢቀር የደርግንና የወያኔን አመራሮች መጠየቅ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ። እነ መንጌን እነ መለስን እነስዩምን እነኣባዪን እነ ጌታቸው ኣሰፋን እነ ወዘተን ካገኛችሁ ጠይቋቸው!”
Selam/ wrote:
26 Dec 2024, 19:43
ቅናት ልክ እንደ አጥንት ነቀዝ ነው። ሰርስሮ ሰርስሮ ይጥልሃል።

ሻቦዎች ኢትዮጵያ ስታንሰራራ ሲያዩ ፣ አሰብ የሚባል በመፍረሰ ላይ ያለ ቦታ መኖሩን በድንገት ትዝ አላቸው። ዶሴውን ሲያገላብጡም ወያኔ አጭበርብሮ እንደሰጣቸው ተረዱ። እንዳይጠቀሙበት አቅም የላቸውም፣ ኢትዮጵያን ጠቅመው ራሳቸውን እንዳይጠቀሙም ቅናት ጨምድዶ ያዛቸው፣ እስከጭራሹም ሊያጡት ስለሚችሉ ፍርሃት ቀፍድዶ ያዛቸው።

ቅናት ክፉ ነው፤ አሰብን ከጥቅም ውጭ አድርጓታል፣ በሚቀጥለው ሁለንተናቸውን ያነቅዛቸዋል። Let them rot!
እስቲ ኣሁን በኤርትራዊ ኣማርኛ ወደ ቋጠርነው ግጥም እንውሰዳችሁ!
Meleket wrote:
21 Aug 2024, 04:59

ወሎ ሰው ያበቅላል ኣንዳንድ ነፈዝ
4 ኪሎን ናፍቆ ዙፋን ዚለው ትዝ
ቀይባህርን ሚያልም ባሳብ የሚፈዝ
ለሱ ኣሰቡ እንደሆን የቦርከና ወንዝ።።
Meleket wrote:
26 Dec 2024, 10:22

የኤርትራ ግመል

ስንቱ ባሕር ሲመኝ እንደተንጋለለ፡
ስንቱ ባሕር ሲያልም እንደተንጋለለ፡

የኤርትራ ግመል ምንኛ ታደለ፡
ቢሻው በምድሩ ሲሻው በባሕሩ እንዳሻው ፏለለ።

Selam/
Senior Member
Posts: 15455
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Selam/ » 27 Dec 2024, 07:28

ብዙ ሻቦዎች አሰብ የሚኬደው በመቀሌ በሆነበት ጊዜ ሄደው ሊሆን ይችላል እንጂ የቱ ጋ እንዳለችና እንዴት እንደሚኬድ እንኳን አያውቁትም።

kick them out of Ethiopia & close the border till they rot!

Meleket
Member
Posts: 4594
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Meleket » 27 Dec 2024, 09:06

እታለም ደግሞ የቀይ ባህርን ዳርቻ እየተከተለ የተንጣለለው አስፋልት ይቆይልና፡ “ባህር ካለ በባህር ላይ መንገድ አለ” እንደሚባልም ባለማወቅሽ አንፈርድብሽም።
Selam/ wrote:
27 Dec 2024, 07:28
ብዙ ሻቦዎች አሰብ የሚኬደው በመቀሌ በሆነበት ጊዜ ሄደው ሊሆን ይችላል እንጂ የቱ ጋ እንዳለችና እንዴት እንደሚኬድ እንኳን አያውቁትም።

kick them out of Ethiopia & close the border till they rot!

Right
Member
Posts: 3787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Right » 27 Dec 2024, 10:39

Nothing good comes out of Eris.
The train has passed for Eris using Asseb as a bargaining chip for Ethiopian market and land. By the way they think that Ethiopian market is there for them to use it freely whenever they want. How stupid.

War with Eris is unnecessary. If the initiate one then demolish Asmara. Period.
The Italians thought them how to drive a car and in their world it means they are superior to non whites. Privately at the time the Italians have high regard for Ethiopians and look down the Eris as lowly. No school above 4th grade.

Just clean them out of Ethiopia by confiscating all they have and seal the border. Pass a law that deals harshly on those who tried to sneak in.

It is very important to note that there are 3 ways the Eris can hurt the interest of Ethiopia:
#1. From within through sabotage, racketeering, coercion, money laundering, spying and numerous crimes. They destroyed Derg mostly from within. They take advantage of the good nature of Ethiopians by pretending the two are one and the same people.

#2. By recruiting satellite organizations like the EPRP, TPLF,OLF, G7. And individual agents like Eyasu Alemayahu, BERHANU Nega, Andy Tsigie, Neamin Zeleke etc. they promote inter-fighting, confusions and sabotaging a real struggle. They do it in collusion with the Arab world.

#3. Through Tigrians. They can activate and deactivate the Tigrians like a robot to hurt Ethiopia. For TPLF and agents, it doesn’t matter if their service to Eritrea hurts their own interests as long as it harms Ethiopia.

What Ethiopia should do is eliminate all these threats by implementing a well thought policy.
But not war.

Meleket
Member
Posts: 4594
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Meleket » 27 Dec 2024, 11:13

Right wrote:
27 Dec 2024, 10:39
.. .. ..
What Ethiopia should do is eliminate all these threats by implementing .. .. ..

viewtopic.php?f=2&t=308857&
Right wrote:
27 Dec 2024, 10:39
.. .. ..
But not war.

Abere
Senior Member
Posts: 13896
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Abere » 27 Dec 2024, 14:27

Eritrea province without Ethiopia is a fish out of water. The fish dies and Eritrea province too becomes a still birth - life less miscarriage.

Creating a and lively country is not as easy as the thugs folklore lyric of
[ጎጆ ምን ዕዳ ነው - ትዳር ምን ዕዳ ነው?
ጉልቻው ስሙኒ ምጣዱ ብር ነው። ]
Exporting Ethiopia produced coffee and smuggling Ethiopian gold as if Eritrea produced it has not made Eritrea a country. Eritrea is like a moon shining by stealing the Sun's light. The moon cannot call her self a "star" because it is not naturally so, Eritrea too cannot be a country or a star country because the movement it is cut from Ethiopia its life is plucked away. All the agony, war, whining of Shabia so far is the testimony Eritrea will never be a country. What is so sad, however, is the give-away of Assab ( which never been part of Eritrea) and as a result of which the Wollo province Afar people of Assab suffering too.

Selam/ wrote:
27 Dec 2024, 12:34
They are rotting. From the horse’s mouth:

Abere
Senior Member
Posts: 13896
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Abere » 05 Jan 2025, 14:36

There are two fundamental reasons why Ascari-landers (aka Eritreans) busy 24/7 on Ethiopian forums:

1) Assab: - Ascari-landers truly believes Assab do not belong to Eritrea province. Having a stolen Assab, although 100% liability poses a serious going concern for Eritrea, is pain on their bu.tt . Assab is the most likely cause of death for Eritrea to exist. Meaning, Assab is a time ticking bomb to end Eritrea's fictional existence. This keeps them constantly busy in creating lies, instability, etc.

2) Eritrea being a true failed state: Despite the fact that Meles Zenawi and Woyane gave them the so-called "independence" reality proved to them they in fact were not. They learnt Eritrea will never be a valid and viable country without Ethiopia. Thus, they took violence as means of living.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 17798
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Assab/ዐሰብ/ the Next Battle Front: Sealing the End of the Myth - Italian Colony of Eritrea

Post by Fiyameta » 05 Jan 2025, 16:47

Last edited by Fiyameta on 05 Jan 2025, 17:29, edited 2 times in total.

Post Reply