ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
ስለ probability ምንም የማታውቅ አጭበርባሪ ሌባ ነህ። የዚያ ዕውቀት ያለው ሰው፣ በዚህ ወይንም በዚያ ኢንዲኬተር ምክንያቶች፣ የማሸነፍ ዕድሏ ከፍተኛ ነው ይላል እንጂ፣ እንደ ወንፊት “በቃ ታሸንፋለች፤ የእኔ ፕሬዜዳንት እሷ ነች” ብሎ ውሸት አያናፍስም።
አንተ የካድሬ አይምሮህ short circuit ስለሚያደርግ፣ ሁልጊዜም ድምዳሜና ፍረጃ ላይ ዘለህ ትገባለህ ፤ የቮልሼቪክ ዕድገትህ ስለሚጎትትህ መፈክር ታበዛለህ፥
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም
- ዓብዮት የአፍሪካ አታቱርክ ነው
- ዓብዮት የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው
- ዓብዮት የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል
- ዓብዮት ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብዮት ሺመልስን ያባርረዋል
- ሺመልስ በናቱ ጎጃሜ ባባቱ ጋፋቴ ነው
- መንግስት ከማፊያ የባሰ የኦሮሞ ኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው
- ዓብዮት ቤተ-መንግስቱን የሚያሰራው በተዘረፈ ገንዘብ ነው
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው
- ብርሃኑ ነጋና እርስቱ ይርዳው በቅርቡ ከታሪክ ገጽ ይፋቃሉ
- ብርሃኑ ግማሽ ጉራጌ፣ ግማሽ ኦሮሞ ነው
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- USA ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው