Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17012
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አሁን ኤርትራ ስንት ዓመተ ምህረት ነው፧ መቼ ነው አዲስ ዓመት የሚያከብሩት?

Post by Selam/ » 23 Sep 2024, 18:53

እውነቱን መተንፈስ ለመደሰት ወይንም ለማስከፋት ሳይሆን፣ ሃሰትን ላለመናገር ነው።
Meleket wrote:
23 Sep 2024, 08:54
እታለም እሽ እስቲ ደስስስስ ይበልሽ “ሻዕብያ ግን ሁልጊዜም ነቀዝ ነች።” አሁን ደስ ኣለሽ ኣይደል። እንኳን ደስ ኣለሽ ኣይክፋሽ ብቻ። ያንቺ ደስታ ደስታችን ነው ለኛ ለኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች
Selam/ wrote:
23 Sep 2024, 08:40
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

የመንደፈራው ሐጭቤ፣ እኔን ደስ ቢለኝ አንተን ቢከፋህ ለውጥ የለውም፤ ሻዕቢያ ግን ሁልጊዜም ነቀዝ ነች።

Meleket wrote:
23 Sep 2024, 04:22
እታለም እስቲ ደስ ይበልሽ። ላንቺ ሲባል የኤርትራ ህዝብ በሙሉ “ነቀዝ” ሆኗል። አሁንስ ደስ ኣለሽን? ኣዬ እታለም ብቻ ኣንቺን ኣይክፋሽ!
Selam/ wrote:
21 Sep 2024, 09:49
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

የመንደፈራው ሐጭቤ፣ ሻዕቢያ ነቀዝና ዋና የኢትዮጵያ ጠላት ነች፦ አራት ነጥብ! ሻዕቢያ ማለት ደግሞ የኤርትራ ህዝብ ማለት ነው ብላችሁናል። ከዚህ በኋላ ምርጫው የእናንተ ነው።

Meleket wrote:
19 Sep 2024, 03:20
ከአንድ ሃገር ጥቂት ሰዎች ቦለቲካዊ ኣስተሳሰብ ጋር ባለመስማማትሽ ብቻ ሃገሪቷን የጠላት ሃገር ብለሽ መፈረጅሽ የቦለቲካዊ ብስለትሽ ምን ያህል እንደሆነ ይጠቁመናል።

ማንኛውንም ሃገር የጠላት የወዳጅ እያሉ መፈረጅ የተራ ካድሬዎች ስራ ነው። ሃገር ሃገር ነው ብዙ ህዝቦችን ያቅፋል። ህዝቦቹም የተለያዩ የቦተሊካ ርእዮት ሊኖራቸው ይችላል። ይሄው ነው ወዳጅ ጠላት ብሎ መፈረጅ ግን ካድሬያዊ ፈሊጥ ነው ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

በዚች ኣባባልሽ ግን ኣሁንም ቢሆን ልትሸለሚ ይገባል
Selam/ wrote:
18 Sep 2024, 08:52
. . .
ባለጌ አንዴ ሲሰድብ ራሱን አስር ጊዜ ይሰድባል. . .

Selam/ wrote:
18 Sep 2024, 19:11
የጠላት ሃገር ሽልማትስ ይቅርብኝ። ለሐማትህ ለአቶ አክሱም ስጠው።

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አሁን ኤርትራ ስንት ዓመተ ምህረት ነው፧ መቼ ነው አዲስ ዓመት የሚያከብሩት?

Post by Meleket » 24 Sep 2024, 02:52

እታለም እውነት ብለሻል “እውነትን መግለጥ መንፈሳዊ ሃሴትን ያጎናጽፋል”። ሃሰትን መናገር ደግሞ መንፈሳዊ ልምሰትን ያስከትላል። ያሻንን እንድንመርጥ ደግሞ ሙሉ ነጻነት ተሰጥቶናል በፈጣሪ!
Selam/ wrote:
23 Sep 2024, 18:53

Post Reply