Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Meleket » 26 Aug 2024, 10:51

እታለም እያልሽው ያለው ኣበላል “ኣድራጋ” ይባላል። ዬበሰለም ይሁን ያልበሰለ የተደባለቀም ጭምር በሁለቱ ጉንጮች ማላመጥ በኛ ማሕበረሰብ ዘንድ ነዉር ነው። የስስታምነት ምልክት ነው። አንቺም ይህን ተረድተሽ ነው መሰል፡ ባንዱ ጉንጭሽ "ባሕር ዳር ውብ የአድባራትና የመነኮሳት ከተማ ነች።" ብለሽ እርፍ ብለሻል።

ታዲያ ከትንሽ እረፍት በኋላም ቢሆን በዚያው ጉንጭሽ "ባሕር ዳር ውብ የመስጊዶችም ሃገር ነች።" ብትይ ኖሮ ብጽዕት ኢትዮጵያ ይበልጥ ትደሰትብሽ ነበር። እንዴ ኢትዮጵያዉያን ሙስሊም ወንድሞችሽንና እህቶችሽንም ግምት ውስጥ አድርገሽ መናገር መልካም ነው። እኛ ምናዉቀው ኢትዮጵያዊነት እንዲያ ነው። .. .. ስለ እምቦጭ ያነሳነው ስለ አረም መናገር ጀምረሽ ስለነበረ ነው።

ከሩባቲኖ ኩባንያ መቶዎች ዓመታት በፊት ኣስቀድሞ ግራኝ መሓመድ የተባለ ሰው በርካታ ገዳማትን እንዳቃጠለ በርካታ ቅርሶችንም እንደደመሰሰ መቼም “ብጽዕት” ኢትዮጵያ በታሪኳ ትገልጻለች። ከሱ በኋላም ሰው የሚሰልቡ ኣካላትም ተንሰራፍተውባት እንደነበር “ብጽዕት” ኢትዮጵያ ትገልጻለች። ታዲያ ይህ ሰው ሆነ ሰላቢዎቹ በሰሜን በኩል ነዉን ወደ ኢትዮጵያ የገቡት? እስቲ በነካ እጅሽ ብርቁን ትንታኔሽን ኣጋሪን ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ይመችሽ እታለም።

Selam/ wrote:
26 Aug 2024, 09:32
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

ወዴት ወዴት ነው ዘጭ እምቦጭ የምትለው?

አንዳንዴ እያፈተለከ በአደባባይ የሚወጣብህን በማር የተለወሰ መርዝ፣ ለእኔ ሰላም እሸጣለሁ ብለህ ፈስህን አትጨርስ። ዘመኑ የፈለፈላቸው፣ በአንድ ጉንጫቸው የበሰለ ምግብ በሌላኛው ደግሞ ያልበሰለ ጥሬ በአንድነት መብላት የሚችሉ ጉዶች የተፈጠረበት ዘመን ስለሆነ ያንተ መልመጥመጥ አያስደንቀኝም።

ባሕር ዳር ውብ የአድባራትና የመነኮሳት ከተማ ነች። የጌትነትንና የአንተ ዓይነት ጉጦችና አረሞች አይበቅሉባትም ግን አይባልም። በሰው መስለህ በአሽሙር መናገር ፈልገህ ካልሆነ በስተቀር፣ ሰው እንጂ ወፍ እምቦጭን እንደማያዛምት በጥናት የተረጋገጠ ነው። ብልግናውም በሽታውም በሰሜን በኩል ስለመምጣቱ የሩባቲኖን ኩባንያንና በጢስ ሲታጠን የኖረውን ህዳርን ጠይቀው።

Meleket wrote:
26 Aug 2024, 04:44

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Selam/ » 26 Aug 2024, 22:31

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

በኢትዮጵያ ውስጥ ፣ በእስልምና ሃይማኖት ታሪካዊ የሆኑ ቦታዎች በብዛት አሉ። 8% የባሕር ዳር ሙስሊሞችን ካልጠቀስ ማለትህ ለማደናበር ብለህ እንደሆነ ይገባኛል። ምነው ካቶሊኮቹንና ጴንጤዎቹን ታዲያ ረሳሃቸው?

ብልትን የሚቆርጡትንማ ሻዕቢያ የረጅም ጊዜ ስልጠና ሰጥቷቸው ወደ አንጀትና አንገት ቆረጣ አሳድገውታል። ስለ መሐመድ ግራኝ ታሪክ፣ ማን እናዳሰለጠነውና መሳሪያ ከየት እንዳገኘ ሶማሊማን የተባለውን የሻዕቢያ ካድሬ ጠይቀው። ከዮዲት ጉዲት በምን ይተናነሳል ይልህ ይሆናል።

Meleket wrote:
26 Aug 2024, 10:51

Post by Meleket » 27 Aug 2024, 02:56

እታለም ትንታኔሽ ምትክ አልባ ነው። ባሕርዳር እኮ የኣማራ ክልል መዲና ነች። ታዲያ ውብ የገዳማትና የመስጊዶች ሃገር ስትባል ነው የሚያምርባት። ካቶሊኮቹም ጴንጤዎቹም ባሕርዳር ገብተዋል እንዴ? ባንድ ወቅት “ጸረ-ማርያም” እየተባሉ ቤተክርስትያን ለመስራት እንኳ ስንት ፍዳ እንደነበረባቸው ይነገራል። ለማንኛውም አንድን የማሕበረሰብ ክፍል በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ማግለል ተገቢ ኣይደለም። ከሚያርሱት መሬታቸው ፈላሾቹን ማፈናቀልና ማግለል ጉደኛዋን ጉዲትን ከነመዘዟ ኣስነስቶባችኋል። በመሆኑም አይደለም 8% ከዚያ በታች ቢሆኑም ቢያንስ ቢያንስ እስልምና ተከታይ ወገኖቻችሁን መዘንጋት ኣይገባሽም ነበር።

ባህርዳርን ልዩ ውበት ካጎናጸፉት ተክሎች ኣንዱ የዘንባባ ተክል ነው። ተክሉ በኣንድ ኢትዮጵያዊ፡ ከአስመራ ከተማ ወደ ባህርዳር ተወስዶ በብርቱ ክትትል ባህርዳር ውስጥ እንደተስፋፋ ይገለጻል። ለባህርዳር ግርማ የስሜኑ ስሜን ምንኛ ኣስተዋጽኦ እንዳለውም መጠቀስ ይገባዋል። ለመሆኑ ዘምባባውን ከአስመራ የወሰዱት ሰዉዬ ደህና ናቸውን። እስቲ ሰላምታ ኣቅርቢልን።

መሐመድ ግራኝና ሰላቢዎቹ ከሰሜን ናቸውን ብለን የጠየቅንሽን በሚገባ ለመመለስ እንዳልበቃሽ ኣንባቢ ተገንዝቧል። ቢሆንም ግን አሁንም ይመችሽ ብለናል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ፈጣሪ ኢትዮጵያውያንንና ኤርትራዉያንን እንዲሁም ዓለምን በሙሉ ይባርክ!

Selam/ wrote:
26 Aug 2024, 22:31

Post by Selam/ » 29 Aug 2024, 13:19

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

እኔ እስከማውቀው ድረስ የአማራ ሙስሊም ባህር ዳር ውስጥ በደል ደረሰብኝ ብሎ ማመልከቻ አላስገባም፣ ሰልፍም አልወጣም። ካቶሊኩም ከዘመናት ጀምሮ በሰላም ነው የሚኖረው።

ጴንጤዎች እስከ አሁን በመንግስት ኃይሎች የሚታሰሩትና የሚሳደዱት ኤርትራ በምትባለዋ ክፍለ ሃገር መሆኑን ግን እኔ ብቻ ሳልሆን ውሻዬም እንኳን ጠንቅቃ ታውቃለች። ያልበላህን ከምታክክና መርዝህን ለመርጨት ኢትዮጵያ ውስጥ ጉዳይ ገብተህ ከምትፈተፍት፣ ለምን ያለ ምንም ምክንያት በኤርትራ በረሃ ውስጥ ለሚያልቁትና ለሚማቅቁት ቄሶች፣ ዲያቆኖች፣ ምዕመኖች፣ ጋዜጠኞችና ምሁራኖች ድምፅ አትሆናቸውም?

ብፅዕት ኢትዮጵያ በጠሎቷ ትደግፍሃለች!

Meleket wrote:
27 Aug 2024, 02:56

Post by Meleket » 30 Aug 2024, 04:20

እታለም መቼም ያልተባለ መዘላበድ ልማድ አድርገሽዋል። የባህርዳር ሙስሊም በደል ደረሰበት፡ ማመልከቻ ኣስገባ፡ ያለ ሰው እኮ ዬለም። የአማራ ክልሏ ባህርዳር ውብ የገዳማትና የመስጊዶች ሃገር ነች ማለት ይሻላል። የአንዱን የህብረተሰብ ክፍል ህልዉና ከማግለል ይልቅ ለማስረገጥ ያህል ነው ያልነው።

ውሻሽ ምን ያህል ብልህና የወቅቱን የቀጠናችን ዜናዎችን እንደምትከታተል ስለነገርሽን ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው። ዓላማ ያለው ሰው ቄስም ይሁን ዲያቆን መዕመንም ይሁን ጋዜጠኛ እንዲሁም ምሁር ድምጽ ኣልባ ሊሆን ኣይችልም። ምክንያቱም ዓላማ ኣይታሰርም። ለሚያምንበት ዓላማ የታሰረ ሰው ደግሞ መንግስተሰማይን በቁሙ የወረሰ ስለሆነ ኅሊናው ንጹሕ መንፈሱ ጠንካራና ውስጣዊ መንፈሳዊ ሃሴት ዬተሞላ እንደሆነ ማወቅ ይገባሃል። ደግሞስ ያለ ምንም ምክንያት የሚያልቅና የሚማቅቅ በፍጹም ዬለም፡ ምክንያትማ መኖር ኣለበት ዓላማማ መኖር ኣለበት።

ብጽዕት ኢትዮጵያ እጆቿን ለምጽዋት ብቻ ሳይሆን ልጆቿን ኣንድ ለመድረግ ለሰላም ለፍቅር መዘርጋት ከጀመረች ጠሎቷ ቀጠናችንም ሰላም ስለሚያመጣ፡ ጦብያ በተለይ አበርትታ ለልጆቿ ትጠልይ።

የአስመራን ዘንባባ ባህርዳር ላይ የተከሉት ሰዉዬስ ጉዳይ እንዴት ናቸው? ደህና ናቸው ወይ? ሰላምታስ አደረስሽልን ወይ? ለማንኛውም ይመችሽ እታለም ብለናል እኛ በእመቤታችን በብጽዕት ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት በልጇ በመድኃኔዓለም የምህረት ስራ የምናምነው እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ኤርትራን እንዲሁም ዓለምን ኣብዝቶ ይባርክ።

Selam/ wrote:
29 Aug 2024, 13:19

Post by Selam/ » 03 Sep 2024, 08:54

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

በእግረ ሙቅ ቀፍድዳችሁ የገደላችኋቸው የብፁዕ አባት ነፍስና ከሃገር የምታሳድዷቸው የክርስቲያኖች ህይወት ሳያሳዝኑህ፣ እኔ የአጣዬ፣ የወለንጪትና የነቀምት ፍሬ “ሰላም” የባህር ዳር ሁለት መስጊዶችን ባለመጥቀሴ ያንገበገበህ የመንደፈራ ቡዳ በአስቸኳይ እንዲለቅህ እጠልይልሃለሁ።

Meleket wrote:
30 Aug 2024, 04:20

Post by Meleket » 03 Sep 2024, 10:50

እታለም የብጹዕ ኣባታችን ነፍስ እንዴት እንድታሳዝነን ትጠብቂያለሽ። ብጽዕናን የተጎናጸፈች ነፍስ ታኮራለች መንፈሳዊ ቅናትንም ታሳድራለች እንጂ አታሳዝንም። የብጽዕና ትርጉሙ ገና ገና ገና ኣልገባሽም እታለም የኣጣዬዋ!

እታለም ብዙ ይቀርሻል የሃቀኛ ክርስትያን አገሩ ሰማይ ቤት ነው እኮ። ይቺ ምድራችንማ ነገ ከነገ ወድያ ትቷት ዬሚያልፍ ግዚያዊ ቤቱ ነች እኮ። የክርስትያን ህይወት ደግሞ እንደ መስራቹ ህይወት ሲሆን ነው የሚያምርበት እኮ። ክርስትናን ማን እንደመሰረተው መቼም ኣትስችውም።

ይሄ ቡዳ ምናምን የምትሉት የባዕድ ኣምልኮ እስከ ኣሁን ድረስ ታምኑበታላችሁ እንዴ? እንዲህም አድርጎ ክርስትና የለ እታለም።

ያንቺ የተሳዳባዊና የቂመኛዋ ጸሎት ዬሚሰራ ቢሆን ኖሮ በቀን አንዴ የሚመገበው ኤርምያስ ጠቅል ኣመልጋና ያገርሽ ጠቅላዪ በፍጹም በ'ብጽእት' ኢትዮጵያ ውስጥ በኣካለ ስጋ ባልተመላለሱ ነበር። ለማንኛውም በማንኛውም ሰዓት ወደ ውንሽና ወደ ኅሊናሽ ልትመለሽ ስለምትችይ እድለኛ ነሽና፡ ይመችሽ እታለም።

Selam/ wrote:
03 Sep 2024, 08:54

Post by Selam/ » 03 Sep 2024, 13:28

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ ትክክል ነው የአማኝ የመጨረሻ መሰባሰቢያ ቤቱ ሰማይ ቤት እንጂ ስደት ወይንም እስር ቤት አይደለም። አንተ ቡዳው ወንድማችን ታዲያ ይኸ ምስጢር በጊዜ ገብቶህ ፣ ጥምጥምህን አድርገህና መቋሚያህን ይዘህ ለሊትና ቀን በ ER መስኮት ብቅ እያልክ ብፅዕት ኢትዮጵያ እንድትማለድህ ጥረት ማድረግህ ያስመሰግንሃል።

ግን ታዲያ ይኸ መንፈሳዊ መዳኛህም የዓለማዊው አመልጋዊ ግኝትህም ያልገባቸው ኮሚኒስት ሻቦዎች አያሳዝኑህም?

Meleket wrote:
03 Sep 2024, 10:50

Post by Meleket » 04 Sep 2024, 04:56

እታለም ያጣዬዋ፡ ቡዳ ምናምን የምትሉትን የባዕድ ኣምልኮ እስከ አሁን ድረስ ኣልተዋችሁትም እንዴ? ወይ ጉድ፡ ይገርማል!
Selam/ wrote:
03 Sep 2024, 13:28

Post by Selam/ » 04 Sep 2024, 13:23

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ ኮሚኒስቶች እንጂ እኔ ቡዳ፣ ጠይብ፣ ሰይጣን ወደ ምድራችን እንደሚመላለሱ አልክድም።

ግን እኮ እናንተ ልክ ከአሳነባሪ አፍ እንዳመለጣችሁ አባ ግርማ ጋ ሄዳችሁ እንደ ጅብ ትጮሃላችሁ። አንተ በድርብ ስም “እኛ” እያልክ የምታወራው ከይሶማ 144 ቡዳ እንደሰፈረብህ ያስታውቃል።

Meleket wrote:
04 Sep 2024, 04:56
እታለም ያጣዬዋ፡ ቡዳ ምናምን የምትሉትን የባዕድ ኣምልኮ እስከ አሁን ድረስ ኣልተዋችሁትም እንዴ? ወይ ጉድ፡ ይገርማል!

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Meleket » 05 Sep 2024, 03:45

መልኣከ መንክራት ኣባ ግርማ ወንድሙን እኮ፡ ኤርትራ ውስጥ በነበሩበት ግዜ በውትድርናም በመንፈሳዊ ኣገልግሎትም እናውቃቸዋለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቅዱስ መጽሐፍን ግሩም አድርገው በመንፈሳዊ ቅንዓት በማስተማር ለህዝበ ክርስትያን መንፈሳዊ ንቃት ብዙ ስለሰሩና ስለተጉ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናከብራቸዋለን።

እሳቸው እንደ ወላጅ ኣባታቸው ቤተክርስትያንን ለማገልግለ በሙሉ ልብ ጥረዋልና፡ ኣምላኽ በሁሉም መንገዳቸው ከሳቸው ጋር ይሆን ዘንድ ምኞታችንም ጸሎታችንም ነው።

Selam/ wrote:
04 Sep 2024, 13:23
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ ኮሚኒስቶች እንጂ እኔ ቡዳ፣ ጠይብ፣ ሰይጣን ወደ ምድራችን እንደሚመላለሱ አልክድም።

ግን እኮ እናንተ ልክ ከአሳነባሪ አፍ እንዳመለጣችሁ አባ ግርማ ጋ ሄዳችሁ እንደ ጅብ ትጮሃላችሁ። አንተ በድርብ ስም “እኛ” እያልክ የምታወራው ከይሶማ 144 ቡዳ እንደሰፈረብህ ያስታውቃል።

Meleket wrote:
04 Sep 2024, 04:56
እታለም ያጣዬዋ፡ ቡዳ ምናምን የምትሉትን የባዕድ ኣምልኮ እስከ አሁን ድረስ ኣልተዋችሁትም እንዴ? ወይ ጉድ፡ ይገርማል!

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Selam/ » 05 Sep 2024, 07:00

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ ኤርትራ እጆቿን ወደ ኢትዮጵያ ትዘረጋለች፣ መረብን ሻገር እንኳን ብትል ብዙ ንጡህ ቀሳውስት አሉ በቋንቋህ ልክፍትህን አፈር የሚያስግጡልህ።

ችግሩ ግን ዕርጉም ወያኔዎች የተንኮል ዕድገታቸውን የሚያስታውሳቸውን እነሱን የሚመስል ሰውን ይጠየፋሉና ወንዙን አያሻግሩህም። እባብ ለእባብ ወይንም ከአብሮ አደግህ ጋር አብረህ አትሰደድ ነው ነገሩ።

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 03:45
መልኣከ መንክራት ኣባ ግርማ ወንድሙን እኮ፡ ኤርትራ ውስጥ በነበሩበት ግዜ በውትድርናም በመንፈሳዊ ኣገልግሎትም እናውቃቸዋለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቅዱስ መጽሐፍን ግሩም አድርገው በመንፈሳዊ ቅንዓት በማስተማር ለህዝበ ክርስትያን መንፈሳዊ ንቃት ብዙ ስለሰሩና ስለተጉ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናከብራቸዋለን።

እሳቸው እንደ ወላጅ ኣባታቸው ቤተክርስትያንን ለማገልግለ በሙሉ ልብ ጥረዋልና፡ ኣምላኽ በሁሉም መንገዳቸው ከሳቸው ጋር ይሆን ዘንድ ምኞታችንም ጸሎታችንም ነው።

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Meleket » 05 Sep 2024, 08:20

እታለም መልኣከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እንዳስተማሩት ኢትዮጵያም ኤርትራም እጆቻቸውን ወደ ኣምላኽ መዘርጋት፡ እርስ በእርሳቸውም ለፍቅር መትጋት እንደሚገባቸው ነው። አንቺ ደግሞ ቁምነገሩን ስተሽ ንጹሕ ቀሳውስት ኮልት ያላቸው ጳጳስ እያልሽ የሃይማኖት ኣባቶችን ስትከፋፍዪ ትውያለሽ። የሆነ ነገርማ ኣጋጥሞሻል፡ ኣምላኽ ምህረቱን ይዘዝልሽ
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 07:00

Dama
Member+
Posts: 6455
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Dama » 05 Sep 2024, 08:32

Selam/ wrote:
18 Aug 2024, 22:18
There are a number of them such as Roman, Kenga, and one Silte dude living in Cairo.

They remind of of the criminal HIV positive group in Addis during the advent of HIV/AIDS.
They spread HIV/AIDs to unsuspecting partners via sexual intercourse.

Only in Ethiopia!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Selam/ » 05 Sep 2024, 08:42

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው እጭቤ፣ አዎ፣ አልተሳሳትክም ዕርጉም ወያኔ፣ ሻቢያና ፒፒን ሳይ ያጥወለውለኛል። እራስህን እንደማትወቅስ ይገባኛል፣ ለዚህ ነው ከይሶነትህ እያቅበዘበዘ ሰላም ፖስት ጋ እየደጋገመ የሚያመጣህ። ክፉ!

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 08:20
እታለም መልኣከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እንዳስተማሩት ኢትዮጵያም ኤርትራም እጆቻቸውን ወደ ኣምላኽ መዘርጋት፡ እርስ በእርሳቸውም ለፍቅር መትጋት እንደሚገባቸው ነው። አንቺ ደግሞ ቁምነገሩን ስተሽ ንጹሕ ቀሳውስት ኮልት ያላቸው ጳጳስ እያልሽ የሃይማኖት ኣባቶችን ስትከፋፍዪ ትውያለሽ። የሆነ ነገርማ ኣጋጥሞሻል፡ ኣምላኽ ምህረቱን ይዘዝልሽ
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 07:00
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ ኤርትራ እጆቿን ወደ ኢትዮጵያ ትዘረጋለች፣ መረብን ሻገር እንኳን ብትል ብዙ ንጡህ ቀሳውስት አሉ በቋንቋህ ልክፍትህን አፈር የሚያስግጡልህ።

ችግሩ ግን ዕርጉም ወያኔዎች የተንኮል ዕድገታቸውን የሚያስታውሳቸውን እነሱን የሚመስል ሰውን ይጠየፋሉና ወንዙን አያሻግሩህም። እባብ ለእባብ ወይንም ከአብሮ አደግህ ጋር አብረህ አትሰደድ ነው ነገሩ።

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 03:45
መልኣከ መንክራት ኣባ ግርማ ወንድሙን እኮ፡ ኤርትራ ውስጥ በነበሩበት ግዜ በውትድርናም በመንፈሳዊ ኣገልግሎትም እናውቃቸዋለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቅዱስ መጽሐፍን ግሩም አድርገው በመንፈሳዊ ቅንዓት በማስተማር ለህዝበ ክርስትያን መንፈሳዊ ንቃት ብዙ ስለሰሩና ስለተጉ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናከብራቸዋለን።

እሳቸው እንደ ወላጅ ኣባታቸው ቤተክርስትያንን ለማገልግለ በሙሉ ልብ ጥረዋልና፡ ኣምላኽ በሁሉም መንገዳቸው ከሳቸው ጋር ይሆን ዘንድ ምኞታችንም ጸሎታችንም ነው።

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Meleket » 05 Sep 2024, 09:01

እታለም ለዚያም እኮ ነው የጥሞና ግዜ ወስደሽ ራስሽን እዪ የምንልሽ።
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 08:42

Post by Selam/ » 05 Sep 2024, 20:46

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው እጭቤ፣ ይኸን ፖስት ባስጀመረችው የባህር ዳር ህጣን ልጅ ስም በጥሞና ሳስበው ምን ዓይነት ቀላዋጭና ጥላ ቢስ እንደሆንክ አስታውሳለሁኝ። ክፉ!
Meleket wrote:
05 Sep 2024, 09:01
እታለም ለዚያም እኮ ነው የጥሞና ግዜ ወስደሽ ራስሽን እዪ የምንልሽ።
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 08:42
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው እጭቤ፣ አዎ፣ አልተሳሳትክም ዕርጉም ወያኔ፣ ሻቢያና ፒፒን ሳይ ያጥወለውለኛል። እራስህን እንደማትወቅስ ይገባኛል፣ ለዚህ ነው ከይሶነትህ እያቅበዘበዘ ሰላም ፖስት ጋ እየደጋገመ የሚያመጣህ። ክፉ!

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 08:20
እታለም መልኣከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እንዳስተማሩት ኢትዮጵያም ኤርትራም እጆቻቸውን ወደ ኣምላኽ መዘርጋት፡ እርስ በእርሳቸውም ለፍቅር መትጋት እንደሚገባቸው ነው። አንቺ ደግሞ ቁምነገሩን ስተሽ ንጹሕ ቀሳውስት ኮልት ያላቸው ጳጳስ እያልሽ የሃይማኖት ኣባቶችን ስትከፋፍዪ ትውያለሽ። የሆነ ነገርማ ኣጋጥሞሻል፡ ኣምላኽ ምህረቱን ይዘዝልሽ
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 07:00
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ ኤርትራ እጆቿን ወደ ኢትዮጵያ ትዘረጋለች፣ መረብን ሻገር እንኳን ብትል ብዙ ንጡህ ቀሳውስት አሉ በቋንቋህ ልክፍትህን አፈር የሚያስግጡልህ።

ችግሩ ግን ዕርጉም ወያኔዎች የተንኮል ዕድገታቸውን የሚያስታውሳቸውን እነሱን የሚመስል ሰውን ይጠየፋሉና ወንዙን አያሻግሩህም። እባብ ለእባብ ወይንም ከአብሮ አደግህ ጋር አብረህ አትሰደድ ነው ነገሩ።

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 03:45
መልኣከ መንክራት ኣባ ግርማ ወንድሙን እኮ፡ ኤርትራ ውስጥ በነበሩበት ግዜ በውትድርናም በመንፈሳዊ ኣገልግሎትም እናውቃቸዋለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቅዱስ መጽሐፍን ግሩም አድርገው በመንፈሳዊ ቅንዓት በማስተማር ለህዝበ ክርስትያን መንፈሳዊ ንቃት ብዙ ስለሰሩና ስለተጉ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናከብራቸዋለን።

እሳቸው እንደ ወላጅ ኣባታቸው ቤተክርስትያንን ለማገልግለ በሙሉ ልብ ጥረዋልና፡ ኣምላኽ በሁሉም መንገዳቸው ከሳቸው ጋር ይሆን ዘንድ ምኞታችንም ጸሎታችንም ነው።

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Meleket » 06 Sep 2024, 02:24

“ዓቐበቶም ክንገብረሉ ኩዳ!” .. .. .. እጅ ከፍንጅ እጅ ከፈንጅ!

ባህርዳርም ኢትዮጵያም መቼም ዋሾዎችንና ቆርጦ ቀጥሎችን እንዴት እንደሚጠየፉ የታወቀ ነው። ለማንኛውም ግዜ ኣለሽ በመጪው ኣዲስ የግዕዝ ዓመተ ምህረት ይህንን ሰንካላ አስተሳሰብሽን እንደምታሻሽይ ተስፋ እናደርጋለን።

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 11:13
ግን ለምን ይዋሻል? የውሸት ትርክት ለምን አስፈለገ? ትውልድ ማወናበድ ለምን ኣስፈለገ? እንዴ ነዉር ኣይደለም እንዴ?
Assab had limited contact with the hinterland, and until the middle of the 19th century it was nothing more than a tiny Afar fishing village with a population of only 100 people and twenty huts. It gained considerable attention on 15 November 1869 when the port of Assab was bought by the Italian missionary Giuseppe Sapeto on behalf of the Rubattino Shipping Company.
https://en.wikipedia.org/wiki/Assab

Tekle Giyorgis II (Ge’ez: ተክለ ጊዮርጊስ, born Wagshum Gobeze (Amharic: ዋግሹም ጎበዜ), 1836 – 21 June 1873) was Emperor of Ethiopia from 1868 to 1871.

Portrait of Tekle Giyorgis II by Théophile Lefebvre [fr] early 1850s
Emperor of Ethiopia
Reign: 11 June 1868 – 11 July 1871
Proclamation: August 1868 (Soqota)
Predecessor: Tewodros II
Successor: Yohannes IV

https://en.wikipedia.org/wiki/Tekle_Giyorgis_II

Yohannes IV (Tigrinya: ዮሓንስ ፬ይ Rabaiy Yōḥānnes; horse name Abba Bezbiz also known as Kahśsai; born Lij Kahssai Mercha; 11 July 1837 – 10 March 1889)[1] was Emperor of Ethiopia from 1871 to his death in 1889 at the Battle of Gallabat, and king of Tigray from 1869 to 1871. During his reign he successfully defended Ethiopia against a large-scale Egyptian invasion.
Reign፦ 11 July 1871 – 10 March 1889
Coronation፦12 January 1872

https://en.wikipedia.org/wiki/Yohannes_IV

Selam/ wrote:
22 Jul 2024, 12:08

.. .. ..
በመቀጠል፣ ጆሴፕ ሳፔቶ አሰብን የገዛው በአፄ ዮሐንስ ዘመን ነው፤ .. .. ..
Roha wrote:
22 Jul 2024, 12:40
When it comes to factual evidence, no one can beat Selam.
Selam/ wrote:
22 Jul 2024, 12:08

በቅድሚያ፣ ትግራይን እገነጥላለሁ ሲል የነበረ የእንግዴ ልጅ፣ ዛሬ አበበ ቢቂላ እያለ ሲያንቋርር እንደማየት የሚቀፍ ነገር የለም።

በመቀጠል፣ ጆሴፕ ሳፔቶ አሰብን የገዛው በአፄ ዮሐንስ ዘመን ነው፤ መለስ ዜናዊ ደግሞ ለሻቢያ መልሶ የሸጠው የዛሬ ሰላሰ ዓመት ነው። ሻቢያና ወያኔ የአፍሪቃ ነቀርሳዎች ናቸው።

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ታሪኽ መልክ መልኩን ይይዝ ዘንድ የተቆለመመውን የማቃናት ታሪካዊ ግዴታችንን እየተወጣን መሆኑ ነው!
እታለም የሰሜን ጥላቻ እንዲህ ዓይነት የውሸት ታሪክን እንድትጽፊ ኣስገደደሽ ኣይደል? ጥላቻ ዋሾም ያደርጋል። ተስፋ እናደርጋለን በሚጪው ኣዲስ የግዕዝ ዓመተ ምሕረት ይህንን ሰንኮፍ ጠባይሽን እንደምታሻሽይ። ይመችሽ።

Post Reply