Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4364
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ዘውዴ አርአያ ኤርትራዊ ፖርን ስታር - ቀላዋጭ የሻቦ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Meleket » 08 Apr 2025, 09:04

Meleket wrote:
08 Apr 2025, 07:42
ለእንካ ስላንትያ ኣይደለም፡ እግረመንገዳችንን አንድ መጠሃፍ ላይ ያገኘነውን ታሪክ ለማጋራት ያህል ነው። ማስረጃው ታሪኩ መልክ መልኩን እንዲይዝ ያግዘናል።

[የቴዎድሮስ ታሪክ። በብርሊን እንደሚገኝ አብነት፡ ኣሳታሚው ዶክቶር እኖ ሊትመን። በፕሪንስቶን ከተማ፤ ከኡኒቤርሲታ መጣፎች ቤት። በኙዩርክ ከተማ ከሻርልስ ስክሪብኔር ልጆች። በላይፕጺግ ከተማ ከኦቶ ሃረሲቢትጽ በ፲፱፻ወ፪ ዓመት። የቴዎድሮስ ታሪክ በደብተራ ዘነብ ገጽ ፪-፫]

እራስ ጕግሣም በሞቱ ጊዜ ልጃቸው ይማም ባልጋው ተቀመጡ፡ ፪ዓመት ተዘጠኝ ወር ገዙ ሞቱ። እራስ ማርዬ ወንድማቸው ባልጋው ተቀመጡ ወደ ትግሬ ዘመቱ ከሰብአ ጋዲስ ጋር ደብረ ዓባይ ላይ ተዋጉ። የሰብአ ጋዲስ ልጅ ሐጐስ በነፍጥ ገደላቸው እራስ ማርዬን። ሐጐስንም የራስ ማርዬ ሰው ገደለው። ሰብአ ጋድስም ተያዙ። ብዙ ሰው አለቀ። ድሉ የራስ ማርዬ ሆነ። በነጋው ኣዛዥ ውብ እሸት ሰብአ ጋዲስን ገደላቸው። እራስ ማርዬም ፫ዓመት ታንድ ወር ገዙ። በራስ ማርዬ አልጋ ወንድማቸው እራስ ዶሪ ተቀመጡ፡ ፫ ወር ገዙ ሞቱ። በእራስ ዶሪ ኣልጋ። እራስ አሊ የወንድማቸው የአሉላ ልጅ ተቀመጡ። ፳፪ ዓመት ገዙ። ጕግሣም ኣሉላን፥፡ ይማምን ማርዬን ዶሪን ወለዱ። አሉላም እራስ ኣሊን ወለደ ተወይዘሮ መነን። አሉላም አርዝም አደንድን የሚባል እንጨት ስለ ምንዝር በአፉ ነክሶ ወደ ሴት በደረሰ የእንጨቱ ወሀ ከሆዱ ገባ አፍጥጦ ገደለው። እራስ አሊም የማይገባ ጳውሎስ እንደተናገረው ወንዶች በወንዶች ነውር ያደርጋሉ እንዳለ ባደረጉ ጊዜ ዘመዶቻቸውም እጅግ ድኃ በበደሉ ጊዜ፤ የአበሻ ሰዎች ሁሉ ፍርድን መልካም መስራትን እግዚአብሔርን መፍራትን በተዉ ጊዜ፡ በስም ክርስቲያን ተብለው በኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ፈንታ አስማት ምንዝር ስካር ቧልት ጥመት ባደረጉ ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ቀናዒ ነውና ንጉሥ ቴዎድሮስን ኣስነሣ ሁሉን የሚቀጣ።[የቴዎድሮስ ታሪክ በደብተራ ዘነብ ገጽ ፪-፫]

Selam/
Senior Member
Posts: 15046
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘውዴ አርአያ ኤርትራዊ ፖርን ስታር - ቀላዋጭ የሻቦ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Selam/ » 08 Apr 2025, 20:26

የዛሬ 60 ዓመት ቀሚስ ጥፍር ድረስ በሚደረግበት ዘመን፣ እርቃኗን ሲኒማ የሰራች ሴትዮ፣ ከካሜራው ጀርባ የምታደርገውን ማሰብ ነው!

Meleket
Member
Posts: 4364
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ዘውዴ አርአያ ኤርትራዊ ፖርን ስታር - ቀላዋጭ የሻቦ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Meleket » 09 Apr 2025, 03:25

ከ170 ዓመታት በፊት የነበረን እዉነታ የሚገልጽ ታሪክ ነው። የአጤ ቴዎድሮስን ታሪክ የጣፉት ደብተራ ዘነብ፡ "ከጥንት ከጠዋቱ ግብረሰዶማዊነት በጦቢያ የነገሥታት ሰፈር ነበር" ነው እያሉን ያሉት። ይገርማል የ“ቅድስት ኢትዮጵያ” ነገር!

https://en.wikipedia.org/wiki/Ali_II_of_Yejju

ምስሉ ላይ የሚታዩት ሰዉዬ ግብረሰዶማዊ ነበሩ የተባሉት ኢትዮጵያዊው ራስ ዓሊ ናቸው። ይህ ክዋኔ ከዛሬ 170 ዓመታት በፊት “ግብረሰዶም” የሚለውን ቃል መእመናን ከኖህ ታሪክና ከሓዋርያዉ ጳውሎስ መልእክት ጋር በማዛመድ ብቻ ያዉቁ በነበረበት ወቅት፡ ይህ ኣጸያፊ ተግባር በጦቢያ ምድር እንደነበረ ፍንትዉ ኣድርጎ የሚያሳይ ኢትዮጵያዊ መረጃ ነው።

ከዛሬ 170 ዓመት በፊት ይህ እርኵስ ተግባር ጦቢያ ውስጥ ከነበረ፡ ኣሁን ላይ ሃይማኖት በቅጡ ካልተሰበከና ካልተኖረ፡ ምን እዬሆነ እንዳለ ለመገመት ኣያዳግትም።

ታላቁ ቋንቋ ኣማርኛ ሲወላገድ ኣያምርበትም! ኢትዮጵያዊና ኢትዮጵያዊት ልዩነት አለው። ኤርትራዊና ኤርትራዊትም እንዲሁ። ለሴት ኢትዮጵያዊት ወይም ኤርትራዊት ይባላል እንጂ ጽሑፉ ርእስ ላይ እንዳለው ለሴት ኢትዮጵያዊ ወይም ኤርትራዊ ኣይባልም። መልካሙን ሁሉ ለሰላም ተመኘንላት ለአንባብያንም እንዲሁ! የዚህ ጽሑፍ ዓላማ እንዲያዉ ታሪኩን መልክ መልኩን ለማስያዝ እንጂ ለእንካ ስላንትያ ኣይደለም።

Meleket wrote:
08 Apr 2025, 07:42
ለእንካ ስላንትያ ኣይደለም፡ እግረመንገዳችንን አንድ መጠሃፍ ላይ ያገኘነውን ታሪክ ለማጋራት ያህል ነው። ማስረጃው ታሪኩ መልክ መልኩን እንዲይዝ ያግዘናል።

[የቴዎድሮስ ታሪክ። በብርሊን እንደሚገኝ አብነት፡ ኣሳታሚው ዶክቶር እኖ ሊትመን። በፕሪንስቶን ከተማ፤ ከኡኒቤርሲታ መጣፎች ቤት። በኙዩርክ ከተማ ከሻርልስ ስክሪብኔር ልጆች። በላይፕጺግ ከተማ ከኦቶ ሃረሲቢትጽ በ፲፱፻ወ፪ ዓመት። የቴዎድሮስ ታሪክ በደብተራ ዘነብ ገጽ ፪-፫]

እራስ ጕግሣም በሞቱ ጊዜ ልጃቸው ይማም ባልጋው ተቀመጡ፡ ፪ዓመት ተዘጠኝ ወር ገዙ ሞቱ። እራስ ማርዬ ወንድማቸው ባልጋው ተቀመጡ ወደ ትግሬ ዘመቱ ከሰብአ ጋዲስ ጋር ደብረ ዓባይ ላይ ተዋጉ። የሰብአ ጋዲስ ልጅ ሐጐስ በነፍጥ ገደላቸው እራስ ማርዬን። ሐጐስንም የራስ ማርዬ ሰው ገደለው። ሰብአ ጋድስም ተያዙ። ብዙ ሰው አለቀ። ድሉ የራስ ማርዬ ሆነ። በነጋው ኣዛዥ ውብ እሸት ሰብአ ጋዲስን ገደላቸው። እራስ ማርዬም ፫ዓመት ታንድ ወር ገዙ። በራስ ማርዬ አልጋ ወንድማቸው እራስ ዶሪ ተቀመጡ፡ ፫ ወር ገዙ ሞቱ። በእራስ ዶሪ ኣልጋ። እራስ አሊ የወንድማቸው የአሉላ ልጅ ተቀመጡ። ፳፪ ዓመት ገዙ። ጕግሣም ኣሉላን፥፡ ይማምን ማርዬን ዶሪን ወለዱ። አሉላም እራስ ኣሊን ወለደ ተወይዘሮ መነን። አሉላም አርዝም አደንድን የሚባል እንጨት ስለ ምንዝር በአፉ ነክሶ ወደ ሴት በደረሰ የእንጨቱ ወሀ ከሆዱ ገባ አፍጥጦ ገደለው። እራስ አሊም የማይገባ ጳውሎስ እንደተናገረው ወንዶች በወንዶች ነውር ያደርጋሉ እንዳለ ባደረጉ ጊዜ ዘመዶቻቸውም እጅግ ድኃ በበደሉ ጊዜ፤ የአበሻ ሰዎች ሁሉ ፍርድን መልካም መስራትን እግዚአብሔርን መፍራትን በተዉ ጊዜ፡ በስም ክርስቲያን ተብለው በኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ፈንታ አስማት ምንዝር ስካር ቧልት ጥመት ባደረጉ ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ቀናዒ ነውና ንጉሥ ቴዎድሮስን ኣስነሣ ሁሉን የሚቀጣ።[የቴዎድሮስ ታሪክ በደብተራ ዘነብ ገጽ ፪-፫]

Selam/
Senior Member
Posts: 15046
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘውዴ አርአያ ኤርትራዊ ፖርን ስታር - ቀላዋጭ የሻቦ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Selam/ » 09 Apr 2025, 08:18

ሌላው የሚገርመው ነገር፣ የድሮዎቹ ጨዋ ኤርትራውያኖችና ኢትዮጵያውያኖች የዘውዴ አርአያን ስም እንኳን ለመጥራት ይጠየፉ ነበር። ዛሬ እነ ነውር ጌጦ ኮሚኒስት ሻቦዎች፣ ዕርቃኗን ሆና የተነሳችውን ምስል ደረታቸው ላይ ለጥፈው፣ ከሷ የበለጠ አሳፋሪ ቪዲዮ ለመቅረፅ ጣሊያን ኤምባሲ ደጅ ይጠናሉ።

Meleket
Member
Posts: 4364
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ዘውዴ አርአያ ኤርትራዊ ፖርን ስታር - ቀላዋጭ የሻቦ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Meleket » 09 Apr 2025, 09:16

ጣልያን ኢምባሲ ውስጥ ደጅ በመጥናት የሚታወቁት፡ ኢትዮጵያዊያን የደርግ ባለሥልጣኖች መሆናቸው ይመዘገብልን ዘንድ፡ በትህትና እንጠይቃለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

እኛን የገረመን “ብጽዕት ኢትዮጵያ” ውስጥ የዛሬ 170 ዓመት ገደማ ግብረሰዶማዊነት ነበረ የሚለው የደብተራ ዘነብ ትረኻ ነው! በእዉነቱ በጣም ይገርማል! እጅግ በጣምም ያሳዝናል!

Post Reply