Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 07 Dec 2023, 11:30

አንቺ የወያኔ ጫጩት - እስኪ እንደገና አኩኩሉ በይ፣ አዲ አቡን የለቀምሽው ጥሬ ዱብ ዱብ ይላል። አጭበርባሪ! :lol: :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 07 Dec 2023, 11:42

ግንቦቴው እዛም እዚህም ስትልከሰከስ ኖረህ በአማራ ትግል ገብቼ ልፈትፍት ስትል እጅህን ቆረጥኩህ፥፥ በትግላችን ካመንክበት ማገዝና መርዳት መብትህ ነው፥፥ ገብቼ ልፈትፍት ወይንም የዜጋ የዜጋ ፖለቲካህን ልጫንባችሁ ካልክ ግን በዜጋ ፖለቲካህ ተደራጅተህ ና ብለን ወደመጣህበት ከመላክ ያለፈ ጉዳት አናደርስብህም፥፥ ለምታምንበት ሃሳብ ለመደራጀትም ሆነ ለማደራጀት ፍላጎቱም አቅሙም እንደሌለህ ስለምናውቅ

መዳኛችን አማራነታችን እና የአማራ ብሄርተኛነት ብቻ ነው፥፥ ያንተ የዜጋ ፍልስፍና ከመታረድ እና እንደ ጥንቸል ከመታደን አላዳነንም፥፥ አንተም ተደምረህ ስታሳድደን ነበርና

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 07 Dec 2023, 11:54

ዶሮ ወያኔ - ሱሪ ብትታጠቂ ሽርጥ ብታሸርጪ የትህነግ ጅራትሽን ከሰላም መደበቅ አትችይም። :lol: :lol: :lol: አዜማ ግንቦት እያልሽ የምትቦጫጭሪው ድርጅት እንደ ፒፒና ወያኔ በቁሙ ዝጎ የሞተ አካል ነው። ይልቅ ደብረፖርን የት እንደተደበቀ ንገሪኝ። ድርጭት
Misraq wrote:
07 Dec 2023, 11:42
ግንቦቴው እዛም እዚህም ስትልከሰከስ ኖረህ በአማራ ትግል ገብቼ ልፈትፍት ስትል እጅህን ቆረጥኩህ፥፥ በትግላችን ካመንክበት ማገዝና መርዳት መብትህ ነው፥፥ ገብቼ ልፈትፍት ወይንም የዜጋ የዜጋ ፖለቲካህን ልጫንባችሁ ካልክ ግን በዜጋ ፖለቲካህ ተደራጅተህ ና ብለን ወደመጣህበት ከመላክ ያለፈ ጉዳት አናደርስብህም፥፥ ለምታምንበት ሃሳብ ለመደራጀትም ሆነ ለማደራጀት ፍላጎቱም አቅሙም እንደሌለህ ስለምናውቅ

መዳኛችን አማራነታችን እና የአማራ ብሄርተኛነት ብቻ ነው፥፥ ያንተ የዜጋ ፍልስፍና ከመታረድ እና እንደ ጥንቸል ከመታደን አላዳነንም፥፥ አንተም ተደምረህ ስታሳድደን ነበርና

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 07 Dec 2023, 12:01

ሃ ሃ

በገደምዳሜ ከግንቦቴና ኢዜማ ራሴን አግልያለሁ እያልሽን ነው ወይዘሮ ሰላም፥፥ ጥሩ ፕሮግረስ ነው፥፥ አሁን በዜጋ ፖለቲካሽ ተደራጂ አደራጂ፥፥ ዝምብለሽ አትለጠፊ፥፥ እኛ ተለጣፊ ተደማሪ አንፈልግም አናምንበትምም፥፥ ወይ በትግላችን አምነሽ ማገዝ ወይንም በርእዮት አለምሽ ተደራጅተሽ መጥተሽ በሚያጋራን ተግባራት ላይ አብረን መስራት፥፥

is that not fair enough? ወይንስ ገብቼ ካልፈተፈትኩ በሚለው ቆርበሻል? :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 07 Dec 2023, 13:55

ጫጩትዬ - እኔ ብለሽ ማውራት የምትጀምሪው መቼ ነው? ኮሳሳ ወያኔ ሁልጊዜ እንደ ጅብ ጥላ ትልልቆች ስር ተለጥፈሽ። በራስ መቆምን ፥ ማንም ላይ አለመለጠፍትን ከሰላም ተማሪ። ሸረሪት!

Here is what science says about your communist mentality:
Saying 'we' instead of 'I' is a sign of mental sickness & inferiority, emanating from an attempt to take the pressure off oneself by diffusing responsibility. :lol:

Misraq wrote:
07 Dec 2023, 12:01
ሃ ሃ

በገደምዳሜ ከግንቦቴና ኢዜማ ራሴን አግልያለሁ እያልሽን ነው ወይዘሮ ሰላም፥፥ ጥሩ ፕሮግረስ ነው፥፥ አሁን በዜጋ ፖለቲካሽ ተደራጂ አደራጂ፥፥ ዝምብለሽ አትለጠፊ፥፥ እኛ ተለጣፊ ተደማሪ አንፈልግም አናምንበትምም፥፥ ወይ በትግላችን አምነሽ ማገዝ ወይንም በርእዮት አለምሽ ተደራጅተሽ መጥተሽ በሚያጋራን ተግባራት ላይ አብረን መስራት፥፥

is that not fair enough? ወይንስ ገብቼ ካልፈተፈትኩ በሚለው ቆርበሻል? :lol: :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 07 Dec 2023, 15:17

አቶ ሰላም የአማራ ብሄርተኝነትን በቤተ አማራ ንቅናቄ የዛሬ አስር አመት ስንጀምር ኢሳት ወያኔዎች ይለን ነበር፥፥ ሃብታሙ አያሌውም ፊኛዮ ሊፈነዳ ነው ብሎ ከሃገር ከወጣና ግንቦቴ እቅፍ የገባ ግዜ አማራ አማራ ስንል ወያኔ ይለን ነበር፥፥ አሁን አማራነት ከኛ ብሶበት ትልቅ ተአምር እየሰራ የሚገኝ አማራነቱ የገባው ሰው ሆኖአል፥፥

በተመሳሳይ ነአምን ዘለቀ ፥ አንዳርጋቸውም ሌሎቹም ግንቦቴዎች አማራን ኪስ ማውለቅ የለመዱ ሌባ የአንድነት ሃይል ነን ባዮች ድርቀት ስላመጣንባቸው ወያኔዎች ይሉን ነበር፥፥ አንተም ይሃው ወግ ደርሶህ አማራ አማራ ስንል ወያኔ ትለናለህ፥፥

አይዞህ አማራነት ኢትዮጵያዊነትን እንደ ሌሎቹ አያራክስም፥፥ በኢትዮጵያዊነት ማእከል በልካችን እና በወርዳችን ስልጣን ይገባናል ብለን ስንንቀሳቀስ ለምን በመንገዳችን ለመቆም እንደፈለግህ ራስህን ጠይቅ፥፥ ጉልበትህን ኢትዮጵያዊነታቸውን ከካዱት ጋር ቢሆን መልካም ነው፥፥ አይዞህ ሰላም እናወርድልሃለን፥፥ አንተ ለመሰሉ የብዙ ብሄረሰብ ድቅሎች እና በማይኖሪቲነታቸው ምንም ተስፋ ያጡ እንደ ጉራጌ፥ ኮንሶ ወላይታ ሃዲያ...etc በሙሉ የአማራን ትግል እንዳንተ ሳይተናኮሱ በተስፋ እየጠበቁት ነው፥፥ ስኔክ አትሁን

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 07 Dec 2023, 16:03

አንቺና አንቺ = እናንተ

አሁንም እገሌ እንዲህ አለኝ፣ እገሊት እንዲያ አለችኝ እያልሽ ሌላ ሰው ስር ትታከኪያለሽ? እኔ ሰላም ነኝ እኮ እከካም ወያኔ የምልሽ።
እዚህ ሞኒቶር ላይ ተለጥፈሽ ፣ ጦር ሜዳ የሚዋደቁትን የጀግኖች ስም አትጥሪ። ወራዳ ቅጫማም!

Misraq wrote:
07 Dec 2023, 15:17
አቶ ሰላም የአማራ ብሄርተኝነትን በቤተ አማራ ንቅናቄ የዛሬ አስር አመት ስንጀምር ኢሳት ወያኔዎች ይለን ነበር፥፥ ሃብታሙ አያሌውም ፊኛዮ ሊፈነዳ ነው ብሎ ከሃገር ከወጣና ግንቦቴ እቅፍ የገባ ግዜ አማራ አማራ ስንል ወያኔ ይለን ነበር፥፥ አሁን አማራነት ከኛ ብሶበት ትልቅ ተአምር እየሰራ የሚገኝ አማራነቱ የገባው ሰው ሆኖአል፥፥

በተመሳሳይ ነአምን ዘለቀ ፥ አንዳርጋቸውም ሌሎቹም ግንቦቴዎች አማራን ኪስ ማውለቅ የለመዱ ሌባ የአንድነት ሃይል ነን ባዮች ድርቀት ስላመጣንባቸው ወያኔዎች ይሉን ነበር፥፥ አንተም ይሃው ወግ ደርሶህ አማራ አማራ ስንል ወያኔ ትለናለህ፥፥

አይዞህ አማራነት ኢትዮጵያዊነትን እንደ ሌሎቹ አያራክስም፥፥ በኢትዮጵያዊነት ማእከል በልካችን እና በወርዳችን ስልጣን ይገባናል ብለን ስንንቀሳቀስ ለምን በመንገዳችን ለመቆም እንደፈለግህ ራስህን ጠይቅ፥፥ ጉልበትህን ኢትዮጵያዊነታቸውን ከካዱት ጋር ቢሆን መልካም ነው፥፥ አይዞህ ሰላም እናወርድልሃለን፥፥ አንተ ለመሰሉ የብዙ ብሄረሰብ ድቅሎች እና በማይኖሪቲነታቸው ምንም ተስፋ ያጡ እንደ ጉራጌ፥ ኮንሶ ወላይታ ሃዲያ...etc በሙሉ የአማራን ትግል እንዳንተ ሳይተናኮሱ በተስፋ እየጠበቁት ነው፥፥ ስኔክ አትሁን

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 07 Dec 2023, 16:28

ግንቦቴው ሰላም ..... ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ሆነ እኮ ነገሩ፥፥

የዜጋ ፓርቲ መስርትና ታገል፥፥ ከዛም ጎፈንድሚ መስርትና በልጽግ፥፥ በግድ አማራ ውስጥ ገብቼ ካልፈተፈትኩ ለምን ትላለህ? ጉራጌነትና ኦሮሞነት አለብኝ ብለሃል፥፥ የነሱ ድርጅቶች ውስጥ የዜጋ ፖለቲካህን አራምድ:: ጥሩ የሚቦጠቦጥ ቦታም ይሰጡሃል፥፥ ከርስህንም በደንብ ትሞላለህ የሆንክ ሆዳም :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 07 Dec 2023, 18:49

ቁርንጭጭ ወያኔ - ሙከራሽ የሚደነቅ ነው። ግን አሁን በየትኛው እጅሽ ነው የምትጽፊው? ፋኖ የዛሬ አመት በቀነጠሰው ነው ወይንስ በተረፈው? :lol: ጭርታም!

Misraq wrote:
07 Dec 2023, 16:28
ግንቦቴው ሰላም ..... ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ሆነ እኮ ነገሩ፥፥

የዜጋ ፓርቲ መስርትና ታገል፥፥ ከዛም ጎፈንድሚ መስርትና በልጽግ፥፥ በግድ አማራ ውስጥ ገብቼ ካልፈተፈትኩ ለምን ትላለህ? ጉራጌነትና ኦሮሞነት አለብኝ ብለሃል፥፥ የነሱ ድርጅቶች ውስጥ የዜጋ ፖለቲካህን አራምድ:: ጥሩ የሚቦጠቦጥ ቦታም ይሰጡሃል፥፥ ከርስህንም በደንብ ትሞላለህ የሆንክ ሆዳም :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 07 Dec 2023, 21:54

ዘረኛ ነውረኛ
ለሀገር ጠንቀኛ

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 07 Dec 2023, 22:03

አይ ግንቦት ሰባት

ትግሬ በዘሩ ሲደራጅ : ተሽኮረመመ
ወረሞ በዘሩ ሲደራጅ : ሊያግዝ ተመመ
አማራ በዘሩ ሲደራጅ : በንዴት ታመመ

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 07 Dec 2023, 23:07

ማኅተቧ ኩነኔ ፣ ምልክቷ ጠኔ
ቅፅል-ስሟ ምስራቅ ፣ ዘር ግንዷ ወያኔ
የልደት ካርዷ ላይ ፣ አቦይ ብርሃኔ
መቀሌ ተገፍታ ፣ ሰገደች ለሸኔ

:lol: :lol: :lol:
Misraq wrote:
07 Dec 2023, 22:03

አይ ግንቦት ሰባት

ትግሬ በዘሩ ሲደራጅ : ተሽኮረመመ
ወረሞ በዘሩ ሲደራጅ : ሊያግዝ ተመመ
አማራ በዘሩ ሲደራጅ : በንዴት ታመመ

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 08 Dec 2023, 00:42

አድፍጦ የተቀመጠውን አጭቤውና ፀረ-አማራው ኢዜማ ግንቦቴውን ፋኖዎቻችን በአይነ ቁራኛ ተመልከቱ ብለውናል እኔም ይሃው አላላውስህም አንተ ዲቃላ ፀረ አማራ ግንቦቴ :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 08 Dec 2023, 01:20

አዚዛ ሞዛዛ ፣ አንቺ ቀበዝባዛ
ተስፋሽን ቁረጪ ፣ ብሄር አይገዛ
ህወሃትሽን ይዘሽ ፣ ሂጂልኝ ወደዛ
ኤጭ! :lol: :lol: :lol:

Misraq wrote:
08 Dec 2023, 00:42
አድፍጦ የተቀመጠውን አጭቤውና ፀረ-አማራው ኢዜማ ግንቦቴውን ፋኖዎቻችን በአይነ ቁራኛ ተመልከቱ ብለውናል እኔም ይሃው አላላውስህም አንተ ዲቃላ ፀረ አማራ ግንቦቴ :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 09 Dec 2023, 07:52

ዕጢዋ ምስራቅ - የአማራ የማንነት ጥያቄ እንዲገባሽ ከፈለግሽ ፣ ሸረሪት ያደራበትን የወያኔ ጆሮሽን ኮርኩረሽ ፋኖዎች የሚሉትን በደንብ አድምጪ፥ “አማራትና ኢትዮጵያ አይነጣጠሉም”

አንቺ ዕርኩሷ ግን የፋኖን ፍኖተ-ካርታ ፣ በዕርጉም የወያኔ መዝገበ-ቃላትሽ አጣመሽ ተርጉመሽ ፥ ንፁህ አማራ ፣ ግማሽ አማራ ፣ ዲቃላ አማራ ፣ ክፉ ኦሮሞ ፣ ክፉ ትግሬ ፣ ደቡብ ወዲያ ፣ አማራ ብቻ እያልሽ ፋኖን በአንቺ ጎጥ አስተሳሰብ ቀንሰሽ ለመሳልና ህዝብን እርስ በእርስ ለማናቆር የምትሞጫጭሪው ተንኮል ያልታወቀብሽ መስሎሽ ፈስሽን ትጨርሻለሽ። ተኩላ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 11 Dec 2023, 00:26

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 11 Dec 2023, 07:39

Selam/ wrote:
09 Dec 2023, 07:52
ዕጢዋ ምስራቅ - የአማራ የማንነት ጥያቄ እንዲገባሽ ከፈለግሽ ፣ ሸረሪት ያደራበትን የወያኔ ጆሮሽን ኮርኩረሽ ፋኖዎች የሚሉትን በደንብ አድምጪ፥ “አማራትና ኢትዮጵያ አይነጣጠሉም”

አንቺ ዕርኩሷ ግን የፋኖን ፍኖተ-ካርታ ፣ በዕርጉም የወያኔ መዝገበ-ቃላትሽ አጣመሽ ተርጉመሽ ፥ ንፁህ አማራ ፣ ግማሽ አማራ ፣ ዲቃላ አማራ ፣ ክፉ ኦሮሞ ፣ ክፉ ትግሬ ፣ ደቡብ ወዲያ ፣ አማራ ብቻ እያልሽ ፋኖን በአንቺ ጎጥ አስተሳሰብ ቀንሰሽ ለመሳልና ህዝብን እርስ በእርስ ለማናቆር የምትሞጫጭሪው ተንኮል ያልታወቀብሽ መስሎሽ ፈስሽን ትጨርሻለሽ። ተኩላ!
ግንቦቴው ሰላም።

0:19 ላይ በደንብ ስማው።

"ኢትዬጵያዊነታችንን ሳንተው በአማራነት ጥላ ተሰባስበን" ይላል። ይህ ማለት የአንተ አይነት ፀረ አማራ በመሪነት ገብቶ መፈትፈት አይችልም ማለት ነው። የሚያጋጨን እኮ አማራ በራሱ ልጆች ይመራ ራሱንም ይከላከል የሚለውን ተፈጥሮአዊ መብት እናንተ ዲቃላዎቹ ስላልተቀበላችሁ ነው። ከዛም አልፋችሁ አማራ የሚባል ብሄር የለም ብላችሁ ከትግራም ከኦሮሞም አልፋችሁ ስለተዳፈራችሁን ነው። ያው ምንም ሳይኖራችሁ (እውቀትም፤ጉልበትም፤ገንዘብም፤ስልጣንም። ምላስ ብቻ :lol: )

አሁን የአማራን ሕዝብ ተፈጥሮአዊ የመደራጀት መብት መሪዎቹንም የመምረጥ ዲቃላው ቂጥህ ይቀበላል ወይንስ አይቀበልም? እንደነገርከን 7.5% ብቻ ነው አማራነት ያለብህ። 50% ወረሞ ነህ፤ 25% ጉራጌ ነህ 7.5% ደቡብ ነህ። በዚህ ስብጥርህ ቀንደኛ የግንቦት 7 አመራር መሆንህ ግልፅ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 11 Dec 2023, 08:28

ወይንዬ - እኔ የምልሽ እኮ ትግራይ እንዴት ውላ አደረች ፣ ደብርዬሽ የት ገባች ፣ ያቺ የፋኖ አልሞ ተኳሽ ተከዜ ላይ የቀነጠሳት የሌባ ጣትሽስ ተመልሳ አበቀለች ወይ ነው! :lol: :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 11 Dec 2023, 11:10

ግምቦይ መመለስ ሲያቅተው ወያኔ ወያኔ ይላል ልክ እንደ ፈርሳሙ የትግል አጋሩ ነዓምን ዘለቀ በወለጋ አማሮችን የሚያርደው ወያኔ ነው እንዳለው። ንፍጥ ጭንቅላት።

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 11 Dec 2023, 11:52

ዶሮው - ነዓምን ዘለቀ በትንፋሹ ብቻ ከዶሮ ወደ ጅግራ ይለውጥሃል። ክፉ ወያኔ!

Misraq wrote:
11 Dec 2023, 11:10
ግምቦይ መመለስ ሲያቅተው ወያኔ ወያኔ ይላል ልክ እንደ ፈርሳሙ የትግል አጋሩ ነዓምን ዘለቀ በወለጋ አማሮችን የሚያርደው ወያኔ ነው እንዳለው። ንፍጥ ጭንቅላት።

Post Reply