You're right, Brother RightRight wrote: ↑22 Aug 2023, 16:19Absolutely!the conclusion: 'the man is doomed!' With all sorts of economic, social, and political catastrophes the man incurred up on the people, it will be MUCH HARDER for him to govern the country even in time of 'PEACE' and 'PROSPERITY' than now in war and disaster.
Believe me the TPLF will not play his card. They are waiting for a perfect time to blow his head.
Who would have thought that he will bend and kiss their [deleted] in just 2 years.
ህወሃት እንደ ባንዳነቷ በጌታዋ ጆ ባይደን ትዕዛዝ ካልሆነ በስተቀር በገዳይዋ ጠቅላይ ሚንስትር ልመና በዚህ ጦርነት ውስጥ እጁዋን ታስገባለች የሚል እምነት የለኝም። ምክንያቱም ሰውየው ጣት ላይ ማጌጫ ቀለበት እያጠለቁ ... ኣንገት ላይ ማነቂያ ሸምቀቆ የሚያጠብቁ፣ የሚያምኑም የሚታመኑም ግለሰብ እንዳይደሉ በደንብ ታውቃለች። ከዚህ አስቀድሞ እንዳልኩት ... ትላንትን ማስታወስ የማይችል እንስሳ ካልሆነ በስተቀር ... የክህደትን ካህን፣ የማስመሰልን መሲህ አምኖ ለጨበጣ ውጊያ ጦርነት አይደለም ለንግስ ጭፈራ ጥምቀትም እንኳ ቢሆን ማን አብሮ ይሄዳል?
መልካም ሰንብት ወንድሜ Right
![Cool 8)](./images/smilies/icon_cool.gif)