Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Horus » 07 May 2023, 14:26

Yimer wrote:
07 May 2023, 14:09
Horus wrote:
07 May 2023, 13:41

… የጉራጌ ጀግኖችን እነ ባልቻ ሰፎ፣ እንደ ሃብቴ ዲነግዴ፣ እነገብረማሪያም ጋሪ፣ እነበቀለ ወያን ወዘተ ወረሞች ናቸው ብለው ለዘመናት የዋሹትን ስለተጋለጠ ይህን ነው ታድያለሁ "ኦሮሞችን ጉራጌ" አደረገ ብሎ የሚከሰኝ ።
... ግን ምን አይነት ጫት ነው የምትቅመው?
ጫታሙ አንተ አይደልህ እንዴ? ለምን አትነግረንም!

"ያባ ጅፋር አጋፋሪ ጎፈሬውን አጎፍሮ በገፈርሳ እየኖረ በጀፎረ ከብቶቹን ገፈረ!" ምን ማለት ነው :lol: :lol: :lol:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13237
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by DefendTheTruth » 09 May 2023, 12:06

Yimer wrote:
07 May 2023, 14:09
Horus wrote:
07 May 2023, 13:41

… የጉራጌ ጀግኖችን እነ ባልቻ ሰፎ፣ እንደ ሃብቴ ዲነግዴ፣ እነገብረማሪያም ጋሪ፣ እነበቀለ ወያን ወዘተ ወረሞች ናቸው ብለው ለዘመናት የዋሹትን ስለተጋለጠ ይህን ነው ታድያለሁ "ኦሮሞችን ጉራጌ" አደረገ ብሎ የሚከሰኝ ።
... ግን ምን አይነት ጫት ነው የምትቅመው?
I recently came across a video clip of an interview with some members of the family of Habte Giorigis Dinagde and shared it in here. None of them claimed that they are Guraghe (or any Guraghe heritance) but Horus lives in his own fantasy world, never disturb him in his deep sleep.

He can convince himself but no one else!

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Abere » 09 May 2023, 12:40

That is called interview under duress, if there is one. አስገድዶ እንደ መድፈር ይቆጠራል። :lol:
DefendTheTruth wrote:
09 May 2023, 12:06
Yimer wrote:
07 May 2023, 14:09
Horus wrote:
07 May 2023, 13:41

… የጉራጌ ጀግኖችን እነ ባልቻ ሰፎ፣ እንደ ሃብቴ ዲነግዴ፣ እነገብረማሪያም ጋሪ፣ እነበቀለ ወያን ወዘተ ወረሞች ናቸው ብለው ለዘመናት የዋሹትን ስለተጋለጠ ይህን ነው ታድያለሁ "ኦሮሞችን ጉራጌ" አደረገ ብሎ የሚከሰኝ ።
... ግን ምን አይነት ጫት ነው የምትቅመው?
I recently came across a video clip of an interview with some members of the family of Habte Giorigis Dinagde and shared it in here. None of them claimed that they are Guraghe (or any Guraghe heritance) but Horus lives in his own fantasy world, never disturb him in his deep sleep.

He can convince himself but no one else!

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Horus » 09 May 2023, 14:19

DDT,
ሺ ግዜ ስምክን እየለዋወትክ ብትመጣ ከኔ መነጥር አታመልጥም! በፕሮፌሰር አቻ ቪዲዮ ላይ ይህ ያረጀ የታሪክና ባህል ወረራህን ማንሳትህ ሲጀመር በልቼዋለሁ ! አንተ ማፈሪያ የቃሉን ትርጉም እንኳ በማታውቀው ገዳና ኢሪቻ ፎሌ ምትረግጥ በሙሉ የሰረቃቸውን እቃዎች እንደትመልስ ትደረጋለህ ! የነሃብቴና ባልቻን ጉዳይ እርሳው!! ዉሸት ካልቸርህ እንደሆነኮ አሁን አይደለም ሸዋ መላ ኢትዮጵያ እየመሰከረ ነው። እኔ እንደንተ ያለ ዉሸታምን ለማስተማር እዚህ ግዜ አላባክንም ! ግን አትርሳ የሌለህን የሌሎች ካልቸርና ታሪክ በመዝረፍ ሰው አትሆንም! ማንነት ሊኖርህ አይችልም! የጨቦ ጉራጌ እነማን እንደሆኑ ማወቅ ካሻህ መጻፍት አሉልህ ፈልገህ አንብብ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Horus » 09 May 2023, 14:35

ማ ይሰይም? የፈጠረ፤ ማ ይንገር? የነበረ፡ ማ ያርዳ? የቀበረ !!! ዉሸት ሁሉ ጤዛ ነው !! በኢትዮሪካ እንገናኝ !!!

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Abere » 09 May 2023, 15:16

Horus wrote:
09 May 2023, 14:19
አንተ ማፈሪያ የቃሉን ትርጉም እንኳ በማታውቀው ገዳና ኢሪቻ ፎሌ ምትረግጥ በሙሉ የሰረቃቸውን እቃዎች እንደትመልስ ትደረጋለህ !

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Horus » 09 May 2023, 16:00

Abere wrote:
09 May 2023, 15:16
Horus wrote:
09 May 2023, 14:19
አንተ ማፈሪያ የቃሉን ትርጉም እንኳ በማታውቀው ገዳና ኢሪቻ ፎሌ ምትረግጥ በሙሉ የሰረቃቸውን እቃዎች እንደትመልስ ትደረጋለህ !

አበረ፣
የምሬን እኮ ነው ። ዲዲቲ ገዳ የሚለውን ቃል በአፋን ወረሞ ውስጥ ኣውጥቶ እከነ ትርጉሙና በልዩ ልዩ መንገድ ጥቅም ላይ ሲውል ሊያሳይህ አይችልም። ኢሬቻም እንዲሁ! ስለዚህ የተሰረቁት መሬቶች፣ ታሪኮች፣ ካልቸሮች፣ ማንነቶች በግዜ ሁሉም ይመለሳሉ፣ የማይመለሱት ደሞ ታሪካቸው ገሃድ ይሆናል ።

ለዛሬ አንድ ምሳሌ ልስጥህ ።

ገፈርሳ ዛሬ የሸኔ መፍሊያ ረግረግ ሆኖ ህዝቦ ሁሉ የሚፈጁበት "የወረሞ" መሬት ነው ተብሏል ። እንግዲስ የአንድ ቦታ ስም የሚሰጡ በዚያ ቦታ ቀድመው የኖሩ ናቸው ። ዛሬ ላይ ሰው ሁሉ ገፈርሳ የሚለው ስምና ቃል ቱባ የወረሞ ቃል ነው ብለው ያምኑ ይሆናል ። ፍጹም ዉሸት ነው ። ገፈርሳ እጅግ ሰፊና ግዙፍ የሴም ቃል ብቻ ሳሆን ዛሬ ላይ በአረብኛ ሁሉ የሚነገር ቃል ነው ።

ከላይ የጠየኩት እንቆቅልሽ እንሆ፡

ያባ ጅፋር አጋፋሪ ጎፈሬውን አጎፍሮ በገፈርሳ እየኖረ በጀፎረ ከብቶቹን ገፈረ

በብዙ የሴም ቋንቋዎች ጋፋር (አል ጋፋር) ፣ ጃፋር ማለት መተው መልቀቅ ማለት ነው። ቃሉ በብዙ ብዙ መንገድ ጥቅም ላይ ይውላል ። ይህ ቃል በግዕዝ፣ አማርኛ፣ ጉራጌኛና አደሬኛ (ሃረሬኛ) ቱባ ሆኖ አለ ። በጉራጌኛና ሃረሬኛ ተራ ትርጉሙ መተው ማለት ነው ። ግፈር ተው ማለት ነው ። ወግፍር መተው ማለት ነው ።

አንዱ ትልቁ ትርጉሙ የተያዘና ያልተያዘ መሬት መለያ ነበር ። በግል መሮሪያ የግል ይዞታ መሬት የቸቦ፣ ወይም የጨቦ መሬት ሲባል በግል ያልተያዘ የጋርዮሽ መሬት፣ ለከብት ግጦሽ፣ ለመንገድ ፣ ለመሰንሰቢያ፣ ላውጫጭኝ፣ ለበዓል ፣ ለፈረስ ጉግስ፣ ለለቅሶ የሚውሉ የጋርዮሽ መሬት ገፈረ፣ ገፎረ፣ ጀፎረ፣ ገፈርሳ ይባላል ። ለምሳሌ ዛሬ በመላ ጉራጌ የጋርዮሽ ኮሚኒቲ መሬትና መንገድ ጀፎረ ወይም ገፈርሳ ይባላል። ይህም ለጋራ ጥቅም የተተወ ቦታ ማለት ነው ።

ስለዚህ ዛሬ ገፈርሳ የተባለ ከተማ የቆመበት ቦታ ከወረሞ ወረራ በፊት ከጋርዮሽ ጥቅም የተተወ ጀፎረ ወይም ገፈርሳ መሬት ነበር ።

አሁን እንቆልሹን አንድ ባንድ ልፍታልህ ።
በአረብኛ (በቅዱስ ቁርኣን) ጭምር አል ጋፋር፣ አል ጃፋር ማለት የሚተው፣ ይቅር ባይ አላህ ማለት ስለሆነ የጂማው ንጉስ አባ ጃፋር (አባ ጂፋር) የስሙ ትርጉም ያ ነው። ይቅር ባይ ዘ ሜርሲፉል ማለት ነው ።

ትልቁ የቤተመንግስት ቃል እና ማዕርግ አጋፋሪ ፣ አላቃቂ ፣ ማለት ነው ። ለምሳሌ ሰዎች ሲጣሉ ገላጋይ የምንለው እኛ አጋፋሪ (አንተም ተው አንተም ተው) የሚል ሰው ነው ።
ጎፈሬ የምንለው ትልቁ የሴት ወዘሮም ሆነ የጦረኛ ጸጉር ባህል ያልተቆረጠ፣ ያልተላጨ የተተወ ጸጉር ማለት ነው ። ይህ ነው የጎፈሬ ትርጉም ።

በጀፎረ ከብቶቹን ገፈረ ማለት እረኛ በገፈርሳ መሬት (በጋርዮሽ) የግጦሽ ቦታ ከብቶቹን ለቀቀ ማለት ነው ።

ይህን ላምሳሌ አሳየሁኝ እንጂ ከሳቴ ብርሃን መዝገበ ቃላት ፊቴ ላይ ቢሆን ብዙ ሌሎች ቃላት ማሳየት እችል ነበር።

ስለሆነም ከዛሬ ጀምሮ ገፈርሳ ቅልጥ ያለ የሴም ቃል እንጂ የወረሞ ቃል እንዳልሆነ እንድታውቅ ብዬ ነው ።

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Yimer » 09 May 2023, 17:25

Abere wrote:
09 May 2023, 15:16
Horus wrote:
09 May 2023, 14:19
አንተ ማፈሪያ የቃሉን ትርጉም እንኳ በማታውቀው ገዳና ኢሪቻ ፎሌ ምትረግጥ በሙሉ የሰረቃቸውን እቃዎች እንደትመልስ ትደረጋለህ !
Abere,

ከጥላቻህ መብዛት ከታሪክ ይልቅ Horus በምርቃና የሚፅፈውን ልብ ወለድ ታምናለህ? ከልጅነቴ ጀምሮ የማውቀውና ያነበብኩት እነዚህ አርበኞች በሙሉ ኦሮሞወች እንደሆኑ ነው::

Disclaimer: Yimer doesn’t hate/love any particular ethnic group like many in this forum. Yimer doesn’t even speak Afan Oromo.

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Horus » 09 May 2023, 19:32

Yimer wrote:
09 May 2023, 17:25

የምታስገርም ሰው ነህ! ስምክን እየለወጥክ ትመጣለህ? የዛሬ 3 ቀን ምንም በማያገባህ አቻምየለህ ደበላ፣ ደበላ የሚባል የወረሞ ስም ስላለው ወረሞ ነው የሚል ሃስብ አንስተህ ይህን ሁሉ ክርክር ከፈጠርክ በኋል ደበላ የሚለውን ቃል በሳይሳዊ መረጃ ከገደልኩት በበኋላ ለዚያ መልስ እንኳ ሳትሰጥ አበረ እንዲያማልድህ ታስቸግረዋለህ ። አበረ እዚህ ምን ያገባዋል፣ እሱ ጉራጌም አይደለ፣ ወረሞም አይደለ፣ አንተ ነህ ባለደንታ ሆነህ ያገባኛል ብለው ነገር የጀመርከው ። ደሞ አሁን ዞረህ ወረሞኝ አልችልም ትላለህ!!! ታዲያ ደበላ የወረሞ ቃል መሆኑን በምን አውቀህ ነው ታላቁን የክስታኔ ልጅ ወረሞ መሆን አለበት ያከው !!! ማንነት ፍለጋ ዘው ዘው ይሏል ይህ ነው ። ባልቻ ሰፎ በወረሞ ቁላው ተሰልቦ በታላቁ ምኒልክ አገልጋይነት የገነነ ጀግና (እርግጥ ልጅ መውለድ ስላልቻለ አድኦፕ ያደረጋቸው ብዙ የሌላ ጎሳ ልጆች አሉት)። ሃብተ ጎርጊስም በጨቦ ጦርነት በ18 አመቱ አንድ የሚሊሊክ ወጥቶ አደር ወስዶት በምኒልክ ትዕዛዝ ከጨቦ የያዛችሁት ሰው ወደ ግቢ አምጡ ተብለው ለደጉ ንጉስ (እነቱ ጉራጌ ስለነበረች ለጉራጌ ታላቅ አክብሮት የነበረው ያ ታላቅ ሰው) ወስዶ እሱን ሲያገለግል ነው ሃብቴ የኢትዮጵያ ጦር አዛዥ የሆነው ።

አንተ ግ ን ኢንቴሽንህን አትደብቅ! ስትሰማ ያደከው የወራሪና የታሪክ ሌቦች የባህል ሌቦች ትርክት ነው ። ሌላው ቀርቶ ጉራጌ በገዳ ይተዳደር ነበር ብለው የተቀደዱ ሹክሻኮች ናቸው ። አሁን ጉዳይ አለኝ የምትል ከሆነ ለማቀርበው ሳይንሳዊ ክርክር መልስ ስጥ! አለያ ዝም በልና ወደፊት የሚከሰተውን ተከታተል ። ልብ በል ይህ ሁሉ ነገር አሁን መጀምሩ እንጂ ማለቂያው አይደለም

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by sun » 09 May 2023, 20:26

Yimer wrote:
06 May 2023, 06:06
I thought Debela was an Oromo name. Hmmm
The narcissist infertility complex infested vagabond tries to lift his nonexistent egos by associating with any one he deems great and fashionable. That is what he is doing and lying all the time non stop.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by sun » 09 May 2023, 20:32

Horus wrote:
09 May 2023, 14:35
ማ ይሰይም? የፈጠረ፤ ማ ይንገር? የነበረ፡ ማ ያርዳ? የቀበረ !!! ዉሸት ሁሉ ጤዛ ነው !! በኢትዮሪካ እንገናኝ !!!

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Abere » 09 May 2023, 20:55

ይመር፤

--- ሀሳብን በሀሳብ ወይም እውነተኛ ታሪክን በእውነተኛ ሳይንሳዊ ማስረጃ መከራከር እና መርታት እንጅ አትጠይቁ፤አትመራመሩ የተደበቀው አይገለጥ ማለት ትክክል አይደለም። ። የተደበቀው የገለጠ ሁሉ የጥላቻ ነው ማለት እኔ ስህተት ብቻ ሳይሁን ከዕውቀት ጋር ቅራኔ ውስጥ መግባት ነው።

--- እንደ እኔ አንተ ከልጅነትህ ሰምተህ ያደግኸው ሁሉ እውነት እና ትክክል ነው ማለት አይደለም፤ ወይም ደግሞ አንተ ሁሉንም ነገር ሰምተሃል ወይም አውቀሃል ማለት አይደለም። ትልቁ መፋለስ ያለው ከዚህ ላይ ነው - እራስህ እንደ መለኪያ መቁጠር። ማወቅ ያለብህ አለማወቅህንም ጭምር ነው። እኔ በታሪክ ድግሪ አልበጠስኩም።ለማወቅ መበጠስም የለብኝም። ግን በቂ ትምህርት ከ2ኛ ደረጃ ጀምሮ ኮሌጅ አጠቃላይ ትምህርት ስለኢትዮጵያ ታሪክ በደንብ በማይረሳ መልኩ ተምሬያለሁ። አንተ ጥላቻ ትለዋለህ እኔ ግን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጀምሮ ስለ ኦሮሞ ፍልሰት migration ተምሪያለሁ፡ ስለኢትዮጵያ ጥንታዊ ነገስታት እና መልክዐ ምድር ሰርጾኝ ተምሬያለሁ - በፍጹም አልረስም አመተ ምህረት ካልሆነ። ከዚህም ባሻገር የኢትዮጵያን ታሪክ እንደ መታደል ሁኖ በደንብ የሚያውቁ ቤተሰቦች አሉኝ - ጠቃሚዎቹን አውቃለሁ።

--- ሆረስ የጠቀሳቸው አርበኞች ሰዎች መሰረታቸው ጉራጌ ነው። በእርግጥ በእኛነት ታሪክ እንድህ መፈልፈል ሳይኖር ማንም አይቸገርበትም።

--- እስኪ ሌላ ልጠይቅህ። አበበ ቢቂላ በእናቱም በአባቱም አማራ መሆኑን ታውቃለህ? አበበ ቢቄላ አማራ ነው። በእንጀራ አባቱ በአቶ ቢቄላ ስም የሚጠራ ሰው ነበር። ጥንት በአሳዳጊ በአያት ወይም በአባትያ ወዘተ ሊጠራ ይችላል። ሰው ለሰው ይፋቀር ስለነበር።

-- በነገራችን ላይ ለዚህ ፎረም ሆረስ እውቀትን የሚዘራ ሰው ነው የሰጠው። ዝም ብየ አይደለም - ሆረስ በጣም ጥልቅ እነ ዘርፈ ብዙ ጉዳዮችን ከጥሩ ትምህርት እና የዕድሜ ጸጋ ጋር ያዳበረ ባለ ዕውቀት ነው። ከቻልክ በትዕግስት የሚጽፈውን መርምር አለበለዚያ ግን ሳይንሳዊ ትንታኔ በማቅረብ የተሻለ ዕውቀት አካፍል። ከዚህ ውጭ ግን እንደማየው ገለልተኛ ሳትሆን ለአብይ አህመድ ሥስ ልብ ያለህ ትመስላለህ።
Yimer wrote:
09 May 2023, 17:25
Abere,

ከጥላቻህ መብዛት ከታሪክ ይልቅ Horus በምርቃና የሚፅፈውን ልብ ወለድ ታምናለህ? ከልጅነቴ ጀምሮ የማውቀውና ያነበብኩት እነዚህ አርበኞች በሙሉ ኦሮሞወች እንደሆኑ ነው::

Disclaimer: Yimer doesn’t hate/love any particular ethnic group like many in this forum. Yimer doesn’t even speak Afan Oromo.

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Horus » 10 May 2023, 00:32

"አበበ ቢቂላ በእናቱም በአባቱም አማራ መሆኑን ታውቃለህ? ? በትክክል! አበበ ቢቂላ ባባቱም በናቱም ተሰሜን ሸዋ አማራ ነው ። በዚያ በታላቆቹ ሰዎች ዘመን ምንም የመሃል አገር ሰሩን አይናገርም ነበር፣ ታናሽነት ስለሆነ ! ማንም ማን እንደ ሆነ ግድ አልነበረውም! ዛሬ የጎሳ ቁማርተኞች ካነሱት አይቀር ሁሉም ተቆፍሮ ይነገራቸዋል !

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13237
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by DefendTheTruth » 10 May 2023, 09:04

Yimer wrote:
09 May 2023, 17:25
Abere wrote:
09 May 2023, 15:16
Horus wrote:
09 May 2023, 14:19
አንተ ማፈሪያ የቃሉን ትርጉም እንኳ በማታውቀው ገዳና ኢሪቻ ፎሌ ምትረግጥ በሙሉ የሰረቃቸውን እቃዎች እንደትመልስ ትደረጋለህ !
Abere,

ከጥላቻህ መብዛት ከታሪክ ይልቅ Horus በምርቃና የሚፅፈውን ልብ ወለድ ታምናለህ? ከልጅነቴ ጀምሮ የማውቀውና ያነበብኩት እነዚህ አርበኞች በሙሉ ኦሮሞወች እንደሆኑ ነው::

Disclaimer: Yimer doesn’t hate/love any particular ethnic group like many in this forum. Yimer doesn’t even speak Afan Oromo.
The whole scheme of these people, እግሬ ኣዉጪኝ በጂቡቲ በኩል, is rewinding. They are inept but hell bent on rewinding and undo everything that the majority of the current generation has ever known.

Horsu is sitting in America and through that escaped the እግሬ ኣዉጪኝ በጂቡቲ በኩል for now.

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Horus » 10 May 2023, 15:08

ዲዲቲ፣
ጋን ቢጠራረግ እንስራ ይወጣዋል ! ሙሉ እንስራ ማለት ነው !!!! ከላይ ለጠየቁክ ጥያቄዎች መልስ ወይም ይህን ሃረግ እርሳው !

Right
Member
Posts: 4809
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Right » 10 May 2023, 15:41

በዚያ በታላቆቹ ሰዎች ዘመን ምንም የመሃል አገር ሰሩን አይናገርም ነበር፣ ታናሽነት ስለሆነ ! ማንም ማን እንደ ሆነ ግድ አልነበረውም! ዛሬ የጎሳ ቁማርተኞች ካነሱት አይቀር ሁሉም ተቆፍሮ ይነገራቸዋል !
Beautifully phrased. The Kube generation is screwed up by backward ethnic ideology. Their thinking ability is limited by ethnic hatred. A contrast to what we have then.
Good luck in trying to teach this rock head.

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Yimer » 10 May 2023, 16:55

Horus wrote:
09 May 2023, 19:32
Yimer wrote:
09 May 2023, 17:25
Abere wrote:
09 May 2023, 15:16
Horus wrote:
09 May 2023, 14:19
አንተ ማፈሪያ የቃሉን ትርጉም እንኳ በማታውቀው ገዳና ኢሪቻ ፎሌ ምትረግጥ በሙሉ የሰረቃቸውን እቃዎች እንደትመልስ ትደረጋለህ !
Abere,

ከጥላቻህ መብዛት ከታሪክ ይልቅ Horus በምርቃና የሚፅፈውን ልብ ወለድ ታምናለህ? ከልጅነቴ ጀምሮ የማውቀውና ያነበብኩት እነዚህ አርበኞች በሙሉ ኦሮሞወች እንደሆኑ ነው::

Disclaimer: Yimer doesn’t hate/love any particular ethnic group like many in this forum. Yimer doesn’t even speak Afan Oromo.
የምታስገርም ሰው ነህ! ስምክን እየለወጥክ ትመጣለህ? የዛሬ 3 ቀን ምንም በማያገባህ አቻምየለህ ደበላ፣ ደበላ የሚባል የወረሞ ስም ስላለው ወረሞ ነው የሚል ሃስብ አንስተህ ይህን ሁሉ ክርክር ከፈጠርክ በኋል ደበላ የሚለውን ቃል በሳይሳዊ መረጃ ከገደልኩት በበኋላ ለዚያ መልስ እንኳ ሳትሰጥ አበረ እንዲያማልድህ ታስቸግረዋለህ ። አበረ እዚህ ምን ያገባዋል፣ እሱ ጉራጌም አይደለ፣ ወረሞም አይደለ፣ አንተ ነህ ባለደንታ ሆነህ ያገባኛል ብለው ነገር የጀመርከው ። ደሞ አሁን ዞረህ ወረሞኝ አልችልም ትላለህ!!! ታዲያ ደበላ የወረሞ ቃል መሆኑን በምን አውቀህ ነው ታላቁን የክስታኔ ልጅ ወረሞ መሆን አለበት ያከው !!! ማንነት ፍለጋ ዘው ዘው ይሏል ይህ ነው ። ባልቻ ሰፎ በወረሞ ቁላው ተሰልቦ በታላቁ ምኒልክ አገልጋይነት የገነነ ጀግና (እርግጥ ልጅ መውለድ ስላልቻለ አድኦፕ ያደረጋቸው ብዙ የሌላ ጎሳ ልጆች አሉት)። ሃብተ ጎርጊስም በጨቦ ጦርነት በ18 አመቱ አንድ የሚሊሊክ ወጥቶ አደር ወስዶት በምኒልክ ትዕዛዝ ከጨቦ የያዛችሁት ሰው ወደ ግቢ አምጡ ተብለው ለደጉ ንጉስ (እነቱ ጉራጌ ስለነበረች ለጉራጌ ታላቅ አክብሮት የነበረው ያ ታላቅ ሰው) ወስዶ እሱን ሲያገለግል ነው ሃብቴ የኢትዮጵያ ጦር አዛዥ የሆነው ።

አንተ ግ ን ኢንቴሽንህን አትደብቅ! ስትሰማ ያደከው የወራሪና የታሪክ ሌቦች የባህል ሌቦች ትርክት ነው ። ሌላው ቀርቶ ጉራጌ በገዳ ይተዳደር ነበር ብለው የተቀደዱ ሹክሻኮች ናቸው ። አሁን ጉዳይ አለኝ የምትል ከሆነ ለማቀርበው ሳይንሳዊ ክርክር መልስ ስጥ! አለያ ዝም በልና ወደፊት የሚከሰተውን ተከታተል ። ልብ በል ይህ ሁሉ ነገር አሁን መጀምሩ እንጂ ማለቂያው አይደለም
ተረት ተረት... the good news is that Oromos have now in a position to correct all this hateful and የተረት ተረት ታሪክ. አብዛኛው የኢትዮጵያ ታሪክ ከተረት ተረት አይሻልም ... ፊንፊኔን ወይም አድስ አበባን 'በረራ' ነበረች እንደምትሉት የሞኝ ወሬ...

Abere
Senior Member
Posts: 15427
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Abere » 10 May 2023, 17:22

True color exposed :lol:እውነተኛው ማንነት ሲከሰት ኦሮሙማ። እንደ ፈጣን ሎተሪ ሆረስ ፋቅ ፋቅ ሲያደርጋቸው ኦሮሙማዎች ፉድድ ብለው ይታያሉ። ኢትዮጵያም የጻፈችው ፈረንጆቹም የከተቡት አንድ ሀቅ ብቻ ይናገራል። ኦሮሞ በ16ኛው ክፍለ ዘመን ወደ ኢትዮጵያ ፈልሶ የገባ ጎሳ ስለመሆኑ። ይህን ስንል ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ አይደለም እያልን አይደለም። ኦሮሞ ከብት አርቢ እና ዘላን ማህበረሰብ ስለሆነ ይህ ነው ይህ ነው የተባለ የመኖርያ ግዛት አልነበረውም። ዘላን ህዝብ በአፍሪካ እንድሁ ነው። ክፍለ ሀገር የላቸውም ግጦሽ ካለበት ቦታ መሄድ ነው - የአፈር ግብር አይከፍሉም፤ ከተማ አይቆረቁሩም፤ ስነ-ህንጻ እና ሌሎች የሚዳሰሱ ቅርሳቅርስ አይተውም ወይም ለመፍጠር ይቸገራሉ። ታዲያ ቀስበቀስ እርሻ እና በመንደር መኖር ከሌሎች አገር በቀል ጎሳዎች ለምሳሌ ከጉራጌ፤ ወላይታ፤ከምባታ፤ አማራ፤ ሲዳማ ወዘተ ሲማሩ የእነዚህ ጎሳዎች የቁሳቁስ፤ የሃሳብ፤ ስም ወዘተ መኮረጅ ወይም መለወጥ ችለዋላ - አንዳንዶችም በቀጥታ ሞጋሳ ሲደረጉ እስከ እና ባህላቸው ኦሮምኛ ተናጋሪ ሁነዋል።
Yimer wrote:
10 May 2023, 16:55

Post by Horus » 10 May 2023, 17:24

Yimer said, "አብዛኛው የኢትዮጵያ ታሪክ ከተረት ተረት አይሻልም ... ፊንፊኔን ወይም አድስ አበባን 'በረራ' ነበረች እንደምትሉት የሞኝ ወሬ..." !!
እኔኮ ከላይ ጭምብልህን አስወልቄ ነው ያሰጣሁህ! አንተ ተገንጣይ ወረሙማ ገና በመጀምሪያ ኮሜንትህ ነው የበላሁህ!! አሁን ማን እንደ ሆንክ ተናዘዝክ!

ፈረንጅ ሲተርት The Monkey squats all night to capture the sky ይላል! አንተ ማለት ያ ዝንጀሮ ነህ ኢትዮጵያን ለመያዝ ስትንጠራራ ተሰባብረህ ትከስማለህ! በ600 አመት የወረራ ታሪክ አንድ ከተማ አቁመህ የማታቅ፣ ካልቸር አልባ ማንነት አፈላላጊ ዘላን !!! ኢትዮጵያን አንተ አይደለህም ያንተ ጌቶች ያውቋታል ! ብቻ ለማንኛውም ማንነትክን እንኳን ለቀሩት ታዳሚዎች አሳወቅ! ስለኢትዮጵያ ተረትነት ወደፊት እንተያያለን !!! ግን አሁን ዋናው ነገር ላይ ደርሰሃል!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ! ጉራጌ ለኢትዮጵያ ካበረከተቻቸው ብርቅዬ ሊቃውንት አንዱ!!

Post by Horus » 10 May 2023, 17:41

Abere wrote:
10 May 2023, 17:22
True color exposed :lol:እውነተኛው ማንነት ሲከሰት ኦሮሙማ። እንደ ፈጣን ሎተሪ ሆረስ ፋቅ ፋቅ ሲያደርጋቸው ኦሮሙማዎች ፉድድ ብለው ይታያሉ። ኢትዮጵያም የጻፈችው ፈረንጆቹም የከተቡት አንድ ሀቅ ብቻ ይናገራል። ኦሮሞ በ16ኛው ክፍለ ዘመን ወደ ኢትዮጵያ ፈልሶ የገባ ጎሳ ስለመሆኑ። ይህን ስንል ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ አይደለም እያልን አይደለም። ኦሮሞ ከብት አርቢ እና ዘላን ማህበረሰብ ስለሆነ ይህ ነው ይህ ነው የተባለ የመኖርያ ግዛት አልነበረውም። ዘላን ህዝብ በአፍሪካ እንድሁ ነው። ክፍለ ሀገር የላቸውም ግጦሽ ካለበት ቦታ መሄድ ነው - የአፈር ግብር አይከፍሉም፤ ከተማ አይቆረቁሩም፤ ስነ-ህንጻ እና ሌሎች የሚዳሰሱ ቅርሳቅርስ አይተውም ወይም ለመፍጠር ይቸገራሉ። ታዲያ ቀስበቀስ እርሻ እና በመንደር መኖር ከሌሎች አገር በቀል ጎሳዎች ለምሳሌ ከጉራጌ፤ ወላይታ፤ከምባታ፤ አማራ፤ ሲዳማ ወዘተ ሲማሩ የእነዚህ ጎሳዎች የቁሳቁስ፤ የሃሳብ፤ ስም ወዘተ መኮረጅ ወይም መለወጥ ችለዋላ - አንዳንዶችም በቀጥታ ሞጋሳ ሲደረጉ እስከ እና ባህላቸው ኦሮምኛ ተናጋሪ ሁነዋል።
Yimer wrote:
10 May 2023, 16:55
Horus wrote:
09 May 2023, 19:32
Yimer wrote:
09 May 2023, 17:25
Abere wrote:
09 May 2023, 15:16
Horus wrote:
09 May 2023, 14:19
አንተ ማፈሪያ የቃሉን ትርጉም እንኳ በማታውቀው ገዳና ኢሪቻ ፎሌ ምትረግጥ በሙሉ የሰረቃቸውን እቃዎች እንደትመልስ ትደረጋለህ !
Abere,

ከጥላቻህ መብዛት ከታሪክ ይልቅ Horus በምርቃና የሚፅፈውን ልብ ወለድ ታምናለህ? ከልጅነቴ ጀምሮ የማውቀውና ያነበብኩት እነዚህ አርበኞች በሙሉ ኦሮሞወች እንደሆኑ ነው::

Disclaimer: Yimer doesn’t hate/love any particular ethnic group like many in this forum. Yimer doesn’t even speak Afan Oromo.
የምታስገርም ሰው ነህ! ስምክን እየለወጥክ ትመጣለህ? የዛሬ 3 ቀን ምንም በማያገባህ አቻምየለህ ደበላ፣ ደበላ የሚባል የወረሞ ስም ስላለው ወረሞ ነው የሚል ሃስብ አንስተህ ይህን ሁሉ ክርክር ከፈጠርክ በኋል ደበላ የሚለውን ቃል በሳይሳዊ መረጃ ከገደልኩት በበኋላ ለዚያ መልስ እንኳ ሳትሰጥ አበረ እንዲያማልድህ ታስቸግረዋለህ ። አበረ እዚህ ምን ያገባዋል፣ እሱ ጉራጌም አይደለ፣ ወረሞም አይደለ፣ አንተ ነህ ባለደንታ ሆነህ ያገባኛል ብለው ነገር የጀመርከው ። ደሞ አሁን ዞረህ ወረሞኝ አልችልም ትላለህ!!! ታዲያ ደበላ የወረሞ ቃል መሆኑን በምን አውቀህ ነው ታላቁን የክስታኔ ልጅ ወረሞ መሆን አለበት ያከው !!! ማንነት ፍለጋ ዘው ዘው ይሏል ይህ ነው ። ባልቻ ሰፎ በወረሞ ቁላው ተሰልቦ በታላቁ ምኒልክ አገልጋይነት የገነነ ጀግና (እርግጥ ልጅ መውለድ ስላልቻለ አድኦፕ ያደረጋቸው ብዙ የሌላ ጎሳ ልጆች አሉት)። ሃብተ ጎርጊስም በጨቦ ጦርነት በ18 አመቱ አንድ የሚሊሊክ ወጥቶ አደር ወስዶት በምኒልክ ትዕዛዝ ከጨቦ የያዛችሁት ሰው ወደ ግቢ አምጡ ተብለው ለደጉ ንጉስ (እነቱ ጉራጌ ስለነበረች ለጉራጌ ታላቅ አክብሮት የነበረው ያ ታላቅ ሰው) ወስዶ እሱን ሲያገለግል ነው ሃብቴ የኢትዮጵያ ጦር አዛዥ የሆነው ።

አንተ ግ ን ኢንቴሽንህን አትደብቅ! ስትሰማ ያደከው የወራሪና የታሪክ ሌቦች የባህል ሌቦች ትርክት ነው ። ሌላው ቀርቶ ጉራጌ በገዳ ይተዳደር ነበር ብለው የተቀደዱ ሹክሻኮች ናቸው ። አሁን ጉዳይ አለኝ የምትል ከሆነ ለማቀርበው ሳይንሳዊ ክርክር መልስ ስጥ! አለያ ዝም በልና ወደፊት የሚከሰተውን ተከታተል ። ልብ በል ይህ ሁሉ ነገር አሁን መጀምሩ እንጂ ማለቂያው አይደለም
ተረት ተረት... the good news is that Oromos have now in a position to correct all this hateful and የተረት ተረት ታሪክ. አብዛኛው የኢትዮጵያ ታሪክ ከተረት ተረት አይሻልም ... ፊንፊኔን ወይም አድስ አበባን 'በረራ' ነበረች እንደምትሉት የሞኝ ወሬ...
አበረ፣
ሃሳቦቹና ቃላቶቹ ከአፌ ነው ፈልቅቀ ያወጣሃቸው! ልክ ባለከው ምክኛት ነው ወረሙማ የሚለውን ስም የምጠቀመው፣ ዘላን ማለት ስለሆነ! ሰዎቹ ከማን ምን ተማሩ ያልካቸው ነገሮች በሙሉ የቀድሞ ክቡር ተክለ ጻዲቅ መኩሪያ የግራኝ አህመድ ወረራ በሚለው 800 ገጽ መጽሃፋችው ዘርዝረውታል ። ልብ ብለውህ ብትከታተል አንድ ወረሞ ነፍስ አወቀ፣ ተማረ ፣ ተመራመረ ሲባል ኢትዮጵያን መቃወም ነው የሚጀምረው!! ኢትዮጵያን መገዳደር ነው የሚጀምረው ! ይህ ነው ታሪካዊ ሃቁ!!! የፈረስ ባህል የተማሩት ሸዋ ነው! እስቲ ወረሞ ለኢትዮጵያ ይህን ብሄራዊ ቅርስ አበረከ ብለህ ጥቀስ? ከብት ከማገድ ሌላ ልጆቻቸው ምንም ነገር ስለማያውቁ በገፍ ውትድርና ገቡ ከሃይለ ስላሴ ዘመን ጀምሮ በቃ ! ከዚያ ለማዕረግ ሲበቁ የኢትዮጵያ ባላንጣዎች ሆኑ ፣ ከጥቂቱ እጅግ ከጥቂቱ በተቀር!

Post Reply