Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Is Abiy Ahmed Impressing or Frigthening Eritreans?

Post by Horus » 06 Apr 2023, 13:10

ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የኤርትራን ጄኔራሎች ታልተገናኘው? በኔ ግምት በደምብ ተገናኝቶ እራት ግብዣ ሁሉ ያደረገላቸው ይመስለኛል ።ከነሱ ጋር መታየቱ የሱም ሆነ የኢሳያስ ውስጥ ውስጥ ስራ እናይታይባቸው ነው ።

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... e8796affa6

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Is Abiy Ahmed Impressing or Frigthening Eritreans?

Post by Horus » 01 May 2023, 21:47

ዛሬ ቀን ኢንፋንታይል አቢይ አህመድ በሃላላ ኬላ ንግግር አድርጎ ነበር። በፊቱ ላይ የሚነበብ የቁጣ፣ የፍርሃት፣ ተስፋ የመቁረጥና የሃዘን ስሜቶች ፊቱ ላይ ተደባልቀው ፣ሊሰሙት የታጎሩት የጎሳ በሬዎች እንዲሁ ፊታቸው አይ አስገራሚ የቀውስ ስሜቶች ይነበቡ ነበር ። ሰውዬው ሲናገር ሁሉም የሚያስቡት ሌላ ነገር ነበር። ብልጽግና እጅግ እጅግ ከፍተኛ ፈተና ውስጥ ነው ።

ይህም ፈተና የአማራ ወረራ ጉዳይ ነው። የአማራ ጦርነት ከቀጠለ አለምንም ጥርጥር የሚሆነው በአማራና ወረሞ መሃል ነው ። አቢይ ባስቸኳይ መንገድ ፈልጎ ካማራ ካልወጣ ረጅም የአማራ ሽምቅ ዉጊያ መኘኑ ሳይታለም የተፈታ ነው ። ስለሆነ የአማራ ወረሞ ጦርነት አይደለም የኢትዮጵያን ፖለቲካ የቀጠናው ፖለቲካ ሙሉ በሙሉ ይለወጣል ።

አማራ በሽምቅ ዉጊያ ጠንክሮ ሊቀጥል የሚችለው የኤርትራ ድጋፍ ካገኘ ብቻ ነው ። ደሞም ያገኛል !!! ምክኛቱም አቢይ አህመድ የኤርትራን ዋና ጠላት ትህነኝ መልሶ ወደ መደራጀትና ስልጣን እያማጣ ያለው አቢይ ነው። አቢይ አማራን ለመውጋትና ባማራ ላይ ሄጂሞኒ ለመጫን የትህነግ ድጋፍ ስለፈለገ ነው ።

ይህን መሰል ወረሞ ትግሬ አሊያንስ ኤርትርራ በፍጹም አትፈቅድም ። ስለሆነም ኤርትራ በግድ በግድ አማራን ረድታ በኢትዮጵያ የጎሳ ሚዛን መጠበቅ አለባት ። ቁልፍ ቃሉ የጎሳ ሚዛን ይባላል! ማንም ሰው ከወረሞ ተረኛ በስተቀር የወረሞ ሄጂሞኒና ተረኛ ገዢነት አይፈልግም፣ አይፈቅድም ።

ለዚህ ነው የዛሬ አቢይ አህመድ የኤርትራ ጄኔራሎችን ሰብስቦ ሲያስፍራራቸው የነበረው !

እኔ ሆረስ ምዕታዊ አይነ ጭልፊቱ ድራማውን በትክክል ነበር ያየሁት!

eden
Member+
Posts: 9974
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 27 Sep 2025, 00:12

Horus wrote:
01 May 2023, 21:47
ብልጽግና እጅግ እጅግ ከፍተኛ ፈተና ውስጥ ነው ።

ይህም ፈተና የአማራ ወረራ ጉዳይ ነው። አቢይ ባስቸኳይ መንገድ ፈልጎ ካማራ ካልወጣ ረጅም የአማራ ሽምቅ ዉጊያ መኘኑ ሳይታለም የተፈታ ነው ።

አማራ በሽምቅ ዉጊያ ጠንክሮ ሊቀጥል የሚችለው የኤርትራ ድጋፍ ካገኘ ብቻ ነው ። ደሞም ያገኛል !!! ምክኛቱም አቢይ አህመድ የኤርትራን ዋና ጠላት ትህነኝ መልሶ ወደ መደራጀትና ስልጣን እያማጣ ያለው አቢይ ነው። አቢይ አማራን ለመውጋትና ባማራ ላይ ሄጂሞኒ ለመጫን የትህነግ ድጋፍ ስለፈለገ ነው ።

ኤርትራ በግድ በግድ አማራን ረድታ በኢትዮጵያ የጎሳ ሚዛን መጠበቅ አለባት ። ቁልፍ ቃሉ የጎሳ ሚዛን ይባላል!

እኔ ሆረስ ምዕታዊ አይነ ጭልፊቱ ድራማውን በትክክል ነበር ያየሁት!
ምዕታዊ አይነ ጭልፊቱ lol

Horus
Senior Member+
Posts: 39792
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re:

Post by Horus » 27 Sep 2025, 00:52

eden wrote:
27 Sep 2025, 00:12
Horus wrote:
01 May 2023, 21:47
ብልጽግና እጅግ እጅግ ከፍተኛ ፈተና ውስጥ ነው ።

ይህም ፈተና የአማራ ወረራ ጉዳይ ነው። አቢይ ባስቸኳይ መንገድ ፈልጎ ካማራ ካልወጣ ረጅም የአማራ ሽምቅ ዉጊያ መኘኑ ሳይታለም የተፈታ ነው ።

አማራ በሽምቅ ዉጊያ ጠንክሮ ሊቀጥል የሚችለው የኤርትራ ድጋፍ ካገኘ ብቻ ነው ። ደሞም ያገኛል !!! ምክኛቱም አቢይ አህመድ የኤርትራን ዋና ጠላት ትህነኝ መልሶ ወደ መደራጀትና ስልጣን እያማጣ ያለው አቢይ ነው። አቢይ አማራን ለመውጋትና ባማራ ላይ ሄጂሞኒ ለመጫን የትህነግ ድጋፍ ስለፈለገ ነው ።

ኤርትራ በግድ በግድ አማራን ረድታ በኢትዮጵያ የጎሳ ሚዛን መጠበቅ አለባት ። ቁልፍ ቃሉ የጎሳ ሚዛን ይባላል!

እኔ ሆረስ ምዕታዊ አይነ ጭልፊቱ ድራማውን በትክክል ነበር ያየሁት!
ምዕታዊ አይነ ጭልፊቱ lol
I am glad that you keep reading my analysis of a situation at a given past time and space. I hope you also read my analysis of the same thing at a different time and space. But Mark Twain has said that one should not argue with a stupid person. So, I will not argue with you keep reposting my old posts. Certainty is for idiots. In the world of intelligent beings, everything changes - both reality and our perception of it. And, this is not something that the stupid person can grasp.

Zack
Senior Member
Posts: 17098
Joined: 17 Feb 2013, 08:24

Re: Is Abiy Ahmed Impressing or Frigthening Eritreans?

Post by Zack » 27 Sep 2025, 07:10

Dark Energy wrote:
04 Apr 2023, 12:43
Right nope you are Agame.
Agames have zero chance to lead Ethiopia.

Amhara’s demand is very simple. Abolish ethnic federalism. That is a legitimate demand. War is not the answer though. Parliament process legitimized by democratic value will be the answer. Isayas does not take sides for the right or wrong reasons. He is all about power. The man has been on the saddle for the last 50 years. Going against Abbiy is not in his favor. That is what the showdown is all about. He does not give a damn about his past relationships. He allied himself with the weyanes to destroy an Eritrean for independence group named ELF. Believe it or not, ELF and the Weyanes were fighting about Badme. He will ally himself with the devil if the devil guarantees his power. Amharas, you have a legitimate demand. Do it through the parliament process. You have the number. What need is more Allie’s from other bikers/ biheres like the Guragies. :x :lol:
amahara cant demand anything somali galla afar all agree on federalism even agame agrees with that so amahra are on their own on this

Misraq
Senior Member
Posts: 16523
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re:

Post by Misraq » 12 Oct 2025, 00:19

eden wrote:
27 Sep 2025, 00:12
Horus wrote:
01 May 2023, 21:47
ብልጽግና እጅግ እጅግ ከፍተኛ ፈተና ውስጥ ነው ።

ይህም ፈተና የአማራ ወረራ ጉዳይ ነው። አቢይ ባስቸኳይ መንገድ ፈልጎ ካማራ ካልወጣ ረጅም የአማራ ሽምቅ ዉጊያ መኘኑ ሳይታለም የተፈታ ነው ።

አማራ በሽምቅ ዉጊያ ጠንክሮ ሊቀጥል የሚችለው የኤርትራ ድጋፍ ካገኘ ብቻ ነው ። ደሞም ያገኛል !!! ምክኛቱም አቢይ አህመድ የኤርትራን ዋና ጠላት ትህነኝ መልሶ ወደ መደራጀትና ስልጣን እያማጣ ያለው አቢይ ነው። አቢይ አማራን ለመውጋትና ባማራ ላይ ሄጂሞኒ ለመጫን የትህነግ ድጋፍ ስለፈለገ ነው ።

ኤርትራ በግድ በግድ አማራን ረድታ በኢትዮጵያ የጎሳ ሚዛን መጠበቅ አለባት ። ቁልፍ ቃሉ የጎሳ ሚዛን ይባላል!

እኔ ሆረስ ምዕታዊ አይነ ጭልፊቱ ድራማውን በትክክል ነበር ያየሁት!
ምዕታዊ አይነ ጭልፊቱ lol
ሶዶና ስልጤ በወላዋይነት የሚተካከላቸው የለም

Post Reply