Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
ዲክታተር አቢይ አህመድ ምን እንደ ሆነ ማወቅ ከፈለክ ያን የማወቅ ብቃት እንዲኖርህ ከፈልክ ማንበብ ያለብህ መደመር የሚባለው የተረት መጽሃፍ ሳሆን የዲክታተሩን መጽሃፍ ደጋግመህ አጥና! Ignorance is not virtue!
Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
Horus wrote: ↑16 Jan 2023, 02:06እዚህ መጨረሻ ላይ ያለውን የሃርቫርድ ውይይት 40 ደቂቃ ላይ ስለ ሕንድ የሚደረገውን ውይይት ተከታተሉ ። ሕንድ የትንሽ ብሎክ (የትናንሽ ቡድኖች) ቅንጅት ሲስተም ነው። ማለትም የኢትዮጵያ ሲስተምም የክልልና የጎሳ ቡድኖች ቅንጅት ሲስተም ነው ። ይህን በመሰለ ሲስተም ውስጥ የሚኖረው ዲክታተር ነው ። ምርጫ ፌክ ነው። ሲስተሙ የሚንቀሳቀሰው በኮራብሽን ወይም በሙስና በሌብነት ነው ። ስለዚህ በምንም አይነት አቢይ ሌብነትና ሙስና ሊያጠፋ አይችልም! ሌብነትና ሙስና የጎሳው ስርዓት አካል ነው። በቃ ይህ ነው ሳይንስ ማለት !!!!

Re: በመጨረሻ አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ሰማ! ሺመልስ አብዲሳ ይባረራል!!
ወይ ካላካበቱ ወይም ካላምታቱ
ማ ለማን ይሰጣል ከዚያ ከሱረቱ!
(የቀድሞ ክቡር ሎሬት መንግሥቱ ለማ፤ 'እስረኞቹ ግጥሞቼ' ከሚባለው መድብሉ)
ማ ለማን ይሰጣል ከዚያ ከሱረቱ!
(የቀድሞ ክቡር ሎሬት መንግሥቱ ለማ፤ 'እስረኞቹ ግጥሞቼ' ከሚባለው መድብሉ)