Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40267
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHIOPIA MUST SEVER DIPLOMATIC RELATIONS WITH USA

Post by Horus » 08 Aug 2021, 21:07

The logical development of the current trajectory of American policy (unless Biden orders Blinken to review and change US policy on Ethiopia, it is inevitable that Ethiopia and USA will sever, cut off their diplomatic relations and consequently US will be driven out of the Horn of Africa and out of the United States of Africa!!!!

AMERICA BADLY NEEDS A NEW POLICY FOR ETHIOPIA! DOES ANYONE LISTEN?


Horus
Senior Member+
Posts: 40267
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHIOPIA MUST SEVER DIPLOMATIC RELATIONS WITH USA

Post by Horus » 09 Aug 2021, 15:09

ማርቲን ፕላዉት የተባለው የቅኝ ገዦች ሰላይና የባንዳ ትግሬ አቃጣሪ ኢትዮጵያ የአሜሪካ፣ የቤልጂግ፣ የሆላንድ፣ የፈርንሳይ፣ የጀርመን፣ ያውስትራሊያ፣ የስዊድን የኬኒያ፣ እና የግብጽ ኤምባሲዎችዋን ዘጋች ሲል አርቷል ። ኢትዮጵያ ከፍተኛ ለውጥ አድርጋ ኤምባሲዎችዋን ከትግሬ ባንዳዎች እንደ ምታጸዳ ቀደ ሲል እናቃለን !!! ኤቦ ዬቦ ብለናል ፣

ስለዚህ ይህ ሰላይ ከሚለው ስንቱ እውነት ስንቱ ዉሸት በግዜ ይታወቃል !

ሲቀጥል ደሞ በኢትዮጵያ ላይ ውረራ፣ ጣልቃገብነት እና አገራችንን የማፍረስ ፕላን ያላቸው አገሮች ውስጥ ኤምባሲያች መዝጋት አይደለም ከኢትዮጵያ መባረር አለባቸው ።

የሲአያኤ ሽፋን ይሆነው የሳማታ ያሜርካ እርዳታ ድርጅት ከኢትዮጵያ መባረር አለበት ። ትግሬን እንቀልባለን የሚሉት ምራቦች ለተባበሩት መንግታት እርዳታ ድርጅት ስንዲየያቸውን ይላኩ በቃ !

ኢትዮጵያ ነጻ አገር ነች ስንል የምራችን እንደ ሆነ የምዕራብ ኢምፔሪያሊስትና ኮሎኒያል አገሮች እንዲገነዘቡ ማድረግ አለብን !!

እነዚህ አገሮች ወዳጆቻችን ካልሆኑ ለምንድን ነው ኤምባሲ ላይ ሃብት ምናፈስው? ወረቀትና ፓስፖርት የሚሰሩ ቅንስላና ሌልች በአስር ሳንቲም መቅጠር ይቻላል !!!

Post Reply