Re: የሆረስ ትንቢት፤ ሺመልስ አብዲሳ በቅርቡ ኮሮሞ ፕሬዚዳንትነት ይነሳል
በትክክል! የዛሬ 4 አመት ለነበርን ሪያሊቲ የዛሬ 4 አመት ሃስብ ተስጥቷል። ከግዜና ቦታ ውጭ ሪያሊቲ ምን እንደ ሆነ መወሰን የሚሹትን እኔ አለም ውስጥ ቦታ የላቸውም ። ባላፉት 3 አመታት አይደለችም ኢትዮጵያ አለም ተለዋጧል ። I have no respect for lazy minds who are stuck in own frozen heads.
በትክክል የኦሮኦሞች ፖለቲካ ወደ ታሪክ ትቢያ የወረደው እኔ ያልኩትን ስላላደርጉ ነው!!! አይ አቢይ ዉሸታምና አስመሳይ መሆኑን አላወቅክም ከሆነ ክሱ እሱን አቢይ ጠይቁት! ወይም ታዬ ደንድአን ጠቅይቁት ። እኔ በዚህ ትንቢት ውስጥ የኦሮሞ ፖለቲካ ለምን እንደ ሚወድቅ ጠቁሜያለሁ። ጠመለሱና ሃረጉን የከፈትኩብትን ምክ ኛት አንብቡ ። በትክክል አቢይ አህመድ ሺመልስን አንስቶ የዛሬ 3 አመት የተናገረውን በስራ ቢያውል ዛሬ እንዲህ እንደ ዉሻ የአረብ ገረድ አይሆንም ነበር። ይህን የምለው ማሰብ ለምትችሉት እንጂ ለአይምሮ ዞምቢዎች አይደለም! ሰላም ዋሉ!
በትክክል የኦሮኦሞች ፖለቲካ ወደ ታሪክ ትቢያ የወረደው እኔ ያልኩትን ስላላደርጉ ነው!!! አይ አቢይ ዉሸታምና አስመሳይ መሆኑን አላወቅክም ከሆነ ክሱ እሱን አቢይ ጠይቁት! ወይም ታዬ ደንድአን ጠቅይቁት ። እኔ በዚህ ትንቢት ውስጥ የኦሮሞ ፖለቲካ ለምን እንደ ሚወድቅ ጠቁሜያለሁ። ጠመለሱና ሃረጉን የከፈትኩብትን ምክ ኛት አንብቡ ። በትክክል አቢይ አህመድ ሺመልስን አንስቶ የዛሬ 3 አመት የተናገረውን በስራ ቢያውል ዛሬ እንዲህ እንደ ዉሻ የአረብ ገረድ አይሆንም ነበር። ይህን የምለው ማሰብ ለምትችሉት እንጂ ለአይምሮ ዞምቢዎች አይደለም! ሰላም ዋሉ!
Re: የሆረስ ትንቢት፤ ሺመልስ አብዲሳ በቅርቡ ኮሮሞ ፕሬዚዳንትነት ይነሳል
ምስራቅ ወያኔው፣
ያንተ ሕይወት የሚያጠነጥነው በግ7፣ ብርሃኑ ነጋና ሆረስ ላይ እንጂ በኢትዮጵያ ጠላቶች ላይ አይደለም! የቱ ጉራጌ ምሳህን በልቶብህ እንደ ሆነ ፈጣሪ ይወቅ። ብኩን ሕይወት!
ከዛሬ 3 አመት ወዲህ አፍሪካን አንቀጠቅጣለው ያለ ወያኔ ወደ አመድነት ተለውጧል፣ ክቪድ መጥቶ አለም አልቆ ኢኮኖሚ ፈርሷል ፣ ያማራ ፒፒ ፈርሶ ፣ ፋኖ በቅሏል ፣ አቢይ አህመድ ከኢትዮጵያ ጀ ግ ና ነት ዉሸት ወደ አረብ ገረድነት ወርዷል፣ 1 ዶላር ከ50 ብር ወደ 120 ዘቅቷል ።
ኢቮሉሽን ከውስጥ ወደ ውጭ ተዘርግቶ ሪቮሉሽን ከውጭ ወደ ውስጥ ተጠምጥሟል ! በዚህ ሁሉ የፍጥረተ ነገር መወለድና መምሞት፣ መምጣትና መሄድ ከተጎለቱበት ያራጀ ኮምፕዩተር ጉሊት ፈቀቅ ያያሉት የኢ አር ፎረም ቦዘኔ አላማ የለሽ የሆረስ ወቃሾች ናቸው!
በርቱ እላችኋለው! ፋይዳ ቢሶች!

ወንድሜ ሆረስ
በአጭሩ ትንቢቴ አልሆነም በዛ ወቅት እንደዛ ለማለት ያበቃኝ ይህ ይህ ይህ ነበር ብለህ ምሁራዊ ትንተና ማቅረብ ስትችል እንደ ካድሬ ዘለፋ ውስጥ መግባትህ ገና ከኢሕአፖ ዘመንህ ብዙም evolve እንዳላደረግክ እያሳይም?

ስራ ፈት ቦዘኔ you are suffering from Horus psychosis! Do you what that means? You need to seek psychological help. you need to let Horus go

Re: የሆረስ ትንቢት፤ ሺመልስ አብዲሳ በቅርቡ ኮሮሞ ፕሬዚዳንትነት ይነሳል
lol
Horus, please accept constructive criticism and use it to grow intellectually
It’s constructive for us to help you face your delusions. But ultimately, it’s up to you. Try putting some effort in the new year. That’s our challenge to you. Say sorry for past mistakes and learn from them. Denial is retardant

ቱስ ቱስ ወያኔ - በቆላ ሳማ ነው ወይንስ በደጋ ሳማ አንቺን የምንገርፍሽ?
eden wrote: ↑30 Dec 2023, 15:33lol
Horus, please accept constructive criticism and use it to grow intellectually
It’s constructive for us to help you face your delusions. But ultimately, it’s up to you. Try putting some effort in the new year. That’s our challenge to you. Say sorry for past mistakes and learn from them. Denial is retardant
Re: የሆረስ ትንቢት፤ ሺመልስ አብዲሳ በቅርቡ ኮሮሞ ፕሬዚዳንትነት ይነሳል
ሰላም ፬፥፩፪፥
“አትዋሽ፣ አትቅበዝበዝ፣ ክፋት አትስራ ትቀሰፋለህና!”
“አትዋሽ፣ አትቅበዝበዝ፣ ክፋት አትስራ ትቀሰፋለህና!”