-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
WORLDWIDE UPDATE
Coronavirus Cases : 18,359,079
Deaths : 694,980
Recovered : 11,551,958
Active Cases
Currently Infected Patients : 6,112,141
in Mild Condition : 6,047,488 (99%)
Serious or Critica : 64,653 (1%)
https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

በአሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከቁጥጥር ውጪ እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ።
ኮሮና በልዕለ ሀያሏ ሀገር አሜሪካ ከቁጥጥር ውጪ በሆነ ሁኔታ መሰራጨቱን የቀጠለ ሲሆን አሁን ወደ ገጠሩ የሀገሪቱ ክፍልም በስፋት በመግባት ወደ ሌላ አዲስ ምዕራፍ እንደገባ ተገልጿል፡፡
በነጩ ቤተ መንግስት ለኮሮና ቫይረስ ምላሽ ሰጪ ግብረ ሀይል አስተባባሪ የሆኑት ዶ/ር ዲቦራ ቢሪክስ ለሲኤንኤን እንደተናገሩት ወረርሽኙ በሚያስደነግጥና ከቁጥጥር ውጪ በሆነ መንገድ ተሰራጭቷል ብለዋል፡፡
እስካሁን ከ 4.6 ሚሊዮን በላይ አሜሪካውያን በቫይረሱ የተጠቁ ሲሆን ቢያንስ 154 ሺህ 859 ያህሉ ህይወታቸው አልፏል፡፡
እንደ አሜሪካ የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል ከሆነ የሟቾች ቁጥር በአሜሪካ ከአንድ ወር በኋላ 173 ሺህ ያህል ይደርሳል ተብሎ ተገምቷል፡፡
እንደ ዶክተሯ ይሄ ነገር በጥብቅ ቁጥጥርና ገደቦች ነው ሊረጋጋ የሚችለው፡፡
ቢያንስ 30 ግዛቶች በድጋሚ ወደ እንቅስቃሴ የመግባት እቅዳቸውን ለጊዜው ወይ አቁመውታል ወይም አዳዲስ ገደቦችን መጣል ጀምረዋል፡፡
ዶ/ሯ እኔ በጣም የሚያሳዝነኝና የሚያሳስበኝ የቫይረሱን ስርጭት ሳንቆጣጠር በድጋሚ ወደ እንቅስቃሴ ስለመግባትና ት/ቤቶችን ስለመክፈት ማውራታችን ነው ሲሉ ስጋታቸውን አስቀምጠዋል፡፡

COVID-19 latest updates
UN chief warns world facing 'generational catastrophe' on education
Victoria to deploy military personnel to curb virus
Latin America passes 5 million cases
Russia reports more than 5,100 new cases
https://aje.io/nnl7r

GAMBIA

GUINEA BISSAU

Nigeria

ZAMBIA

GABON

CHAD

Zimbabwe

GUINEA BISSAU
Nigeria
ZAMBIA
GABON
CHAD
Zimbabwe
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
ስፋት የሚደረግ የኮቪድ-19 ምርመራ የበሽታው ምልክት የማያሳዩትንም ማካተት አለበት-ቶኒ ብሌር
የቀድሞው የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚነስትር ቶኒ ብሌር በጅምላ የሚደረጉ የኮሮናቫይረስ ምርመራዎች ምልክቱን የማያሳዩ ሰዎችንም ቢያካትት ሌላ የእንቅስቃሴ ገደብ ላለመጣል እንደሚያግዝ ተናገሩ።
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ታይምስ ከተሰኘ የሬዲዮ ጣብያ ጋር በነበራቸው ቃለመጠይቅ " 70 በመቶ ያህል ቫይረሱ ያለባው ሰዎች ምልክት አያሳዩም የሚል ግምት አለ፤ ስለዚህ ምልክት የሚያሳዩትን ብቻ የምንመረምር ከሆነ የምርመራ ስልቱ አብዛኛውን ህዝብ ያላማከለ ነው የሚሆነው" ሲሉ ተናግረዋል።
ቶኒ ብሌር አክለውም ክትባት ወይንም ውጤታማ የሆነ ህክምና እስኪገኝ ድረስ የቫይረሱን ስርጭት በቁጥጥር ስር ለማዋል ያለው መፍትሄ ሰፊ ምርመራ ማድረግ ነው ብለዋል።
ለተጨማሪ መረጃ፦https://bbc.in/2BVqH5W

የቀድሞው የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚነስትር ቶኒ ብሌር በጅምላ የሚደረጉ የኮሮናቫይረስ ምርመራዎች ምልክቱን የማያሳዩ ሰዎችንም ቢያካትት ሌላ የእንቅስቃሴ ገደብ ላለመጣል እንደሚያግዝ ተናገሩ።
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ታይምስ ከተሰኘ የሬዲዮ ጣብያ ጋር በነበራቸው ቃለመጠይቅ " 70 በመቶ ያህል ቫይረሱ ያለባው ሰዎች ምልክት አያሳዩም የሚል ግምት አለ፤ ስለዚህ ምልክት የሚያሳዩትን ብቻ የምንመረምር ከሆነ የምርመራ ስልቱ አብዛኛውን ህዝብ ያላማከለ ነው የሚሆነው" ሲሉ ተናግረዋል።
ቶኒ ብሌር አክለውም ክትባት ወይንም ውጤታማ የሆነ ህክምና እስኪገኝ ድረስ የቫይረሱን ስርጭት በቁጥጥር ስር ለማዋል ያለው መፍትሄ ሰፊ ምርመራ ማድረግ ነው ብለዋል።
ለተጨማሪ መረጃ፦https://bbc.in/2BVqH5W

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በሙከራ ላይ ያሉት ክትባቶች ከምን ደርሰው ይሆን?
የአሜሪካ ከፍተኛ የተመራማሪዎች ቡድን ለኮቪድ-19 የሚሆን ክትባት በያዝነው ዓመት ለመስራት ተስፋ ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።
ነገር ግን ክትባት የመስራት ሂደቱ ምን ያህል ሊፈጅ ይችላል?
ቢቢሲ በሰበሰበው መረጃ መሰረት እስካሁን ድረስ 140 የክትባት መድሀኒቶችን ለማምረት ጥረት እየተደረገ ሲሆን ወደ 20 የሚጠጉት ደግሞ በሰዎች ላይ ሙከራ እየተደረገባቸው ነው።
ከሙከራዎቹ መካከል፡
በኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ እየተሰራ የሚገኘው የሙከራ ክትባት የሰው ልጆችን በሽታ የመከላከል አቅም ማነቃቃት እንደሚችል የተገለጸ ሲሆን አስትራዜኔካ ከሚባለው የመድሀኒት አምራች ለዩኬ ብቻ 100 ሚሊየን ክትባቶችን እንዲያመርት ከስምምነት ላይ ተደርሷል።
አሜሪካ ውስጥ ግንቦት ላይ በሰዎች የተሞከሩት ክትባቶች ቫይረሱን የመግደል አቅም እንዳላቸው አሳይቷል።
አንድ ቻይና ውስጥ የሚገኝ ቡድን ደግሞ ክትባቱ ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ ችሏል። የቻይና ወታደሮችም እንዲጠቀሙት እየተደረገ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፦https://bbc.in/3k5YHOt

ኢትዮጵያ በኮሮና ተጠቂዎች ከአፍሪካ ሰባተኛ ላይ ስትገኝ ከአለም ደግሞ 68ኛ ላይ ተቀምጣለች፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም - በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜያቶች በኃላ የቫይረሱ ስርጭት እና የሟቾች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል፡፡
እስካሁን ድረስ ሀገሪቷ ከ444 ሺህ በላይ ዜጎችን የመረመረች ሲሆን 19 ሺህ 289 ዜጎች ደግሞ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡
ከነዚህም መካከል 7 ሺህ 900 ያህሉ ያገገሙ ሲሆን 11 ሺህ የሚጠጉ ዜጎች ደግሞ ከቫይረሱ እንዲያገግሙ ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡
በኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ 336 ዜጎች ህይወታቸው ሲያልፍ 153 ሰዎች ደግሞ በጽኑ ህሙማን ክፍል እንደሚገኙ ነው መረጃዎች የሚያሳዩት፡፡
ከአህጉሩ ደቡብ አፍሪካ በቀዳሚነት የምትገኝ ሲሆን ከ500 ሺህ በላይ የሚሆኑ ዜጎቿ በቫይረሱ ሲያዙ ከ8 ሺህ 500 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ህይወታቸው አልፏል፡፡
ግብጽ ከአፍሪካ በሁለተኛ ደረጃ በቫይረሱ የተጠቁ ዜጎች የሚገኙባት ሀገር ስትሆን 94ሺህ ዜጎች በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡
እንዲሁም 4ሺህ ስምት መቶ ያህል ዜጎች ደግሞ ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡
በዓለማችን ደግሞ የበሽታው ስርጭት መቆጣጠር ተስኗታል የተባለችው አሜሪካ ከ4 ሚሊየን በላይ ዜጎቿ በቫይረሱ ሲያዙባት 159 ሺህ ያህል ዜጎች ደግሞ ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡
ሀገሪቷ ከአለም በተጠቂዎች ቁጥርም በቀዳሚነት እየመራች ነው የምትገኝው፡፡
ብራዚል ከአለም ተከታዩን ደረጃ ስትይዝ 2.7ሚሊየን የሚጠጋ ህዝቧ በቫይረሱ ሲያዝ ከ94ሺህ በላይ የሚሆኑ ዜጎች ደግሞ ህይወታቸው አልፏል፡፡
ባጠቃላይ በአለም አቀፍ ደረጃ እስካሁን ድረስ 18 ሚሊየን የሚጠጋ ህዝብ በቫይረሱ ሲያዝ ወደ 698 ሺህ ያህል ዜጎች ህይወታቸው አልፏል፡፡

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 8,201 የላብራቶሪ ምርመራ 588 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 309 ሰዎች አገግመዋል።
https://mereja.com/amharic/v2/315089

https://mereja.com/amharic/v2/315089
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አስራ ሶስት ሺህ ስምንት መቶ ሃያ ስድስት(13,826) ደረሰ፡፡
-
በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረጉ አራት ሺህ አምስት መቶ አስራ ስድስት(4,516) የላብራቶሪ ምርመራዎች ሶስት መቶ ሃያ ዘጠኝ (329) ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ድረስ በተደረጉ ሁለት መቶ ሰባ ሺህ ሁለት መቶ ስድሳ ሶስት (270,263) የላቦራቶሪ ምርመራዎች የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አስራ ሶስት ሺህ ስምንት መቶ ሃያ ስድስት(13,826) ደርሷል፡፡ እንዲሁም በ24 ሰዓታት ውስጥ የ ስድስት (6) ሰዎች ህይወት አልፏል። (5 ከሬሳ ምርመራ፣1 ከጤና ተቋም)

-
በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረጉ አራት ሺህ አምስት መቶ አስራ ስድስት(4,516) የላብራቶሪ ምርመራዎች ሶስት መቶ ሃያ ዘጠኝ (329) ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ድረስ በተደረጉ ሁለት መቶ ሰባ ሺህ ሁለት መቶ ስድሳ ሶስት (270,263) የላቦራቶሪ ምርመራዎች የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አስራ ሶስት ሺህ ስምንት መቶ ሃያ ስድስት(13,826) ደርሷል፡፡ እንዲሁም በ24 ሰዓታት ውስጥ የ ስድስት (6) ሰዎች ህይወት አልፏል። (5 ከሬሳ ምርመራ፣1 ከጤና ተቋም)

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Please wait, video is loading...
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በሚሊኒየም አዳራሽ የሚገኙ የኮቪድ ታማሚዎች የምግብ ችግር ገጠመን አሉ፡፡
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Over 978,000 confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 652,000 recoveries & more than 21,000 deaths cumulatively.
View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard:
https://arcg.is/XvuSX