-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11466
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
COVID19 Latest Global Stats,
Total Cases: - 8,408,204
Deaths: 451,463 (5.37%)
Recovered: 4,418,042 (52.54%)
Active: 3,538,699 (42.09%)
Total Cases: - 8,408,204
Deaths: 451,463 (5.37%)
Recovered: 4,418,042 (52.54%)
Active: 3,538,699 (42.09%)
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11466
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በህንድ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 12 ሺህ 881 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የአገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ይህም በአገሪቱ በአንድ ቀን ውስጥ እስካዛሬ ድረስ ከተመዘገበው ከፍተኛው ቁጥር መሆኑን አናዶሉ ኤጀንሲ ዘገቧል።
በአለም አቀፍ ደረጃ በአንድ ቀን ውስጥ ከተመዘገበው ቁጥርም በሶስተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ በመረጃው ሰፍሯል።
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የ334 ሰዎች ህይወት በማለፉ የሟቾች ቁጥር 12 ሺህ 237 መድረሱም ተገልጿል።
በአገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 366 ሺህ 946 የደረሰ ሲሆን 194 ሺህ 324 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውን መረጃው አስታውሷል።
እስካሁን በዓለም ከ 8 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቫይረሱ የተጠቁ ሲሆን 451 ሺህ 463 ሰዎች ደግሞ ህይወታቸውን አጥተዋል።
ይህም በአገሪቱ በአንድ ቀን ውስጥ እስካዛሬ ድረስ ከተመዘገበው ከፍተኛው ቁጥር መሆኑን አናዶሉ ኤጀንሲ ዘገቧል።
በአለም አቀፍ ደረጃ በአንድ ቀን ውስጥ ከተመዘገበው ቁጥርም በሶስተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ በመረጃው ሰፍሯል።
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የ334 ሰዎች ህይወት በማለፉ የሟቾች ቁጥር 12 ሺህ 237 መድረሱም ተገልጿል።
በአገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 366 ሺህ 946 የደረሰ ሲሆን 194 ሺህ 324 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውን መረጃው አስታውሷል።
እስካሁን በዓለም ከ 8 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቫይረሱ የተጠቁ ሲሆን 451 ሺህ 463 ሰዎች ደግሞ ህይወታቸውን አጥተዋል።
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11466
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
10 Most COVID19 Cases in Asia,

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11466
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Continent with Most COVID19 cases reported in Last 72 hours :
S. America 129,285
Asia 123,399
N. America 98,516
Europe 45,950
Africa 26,082
Oceania 74
S. America 129,285
Asia 123,399
N. America 98,516
Europe 45,950
Africa 26,082
Oceania 74
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11466
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11466
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11466
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Kenya records 213 new COVID-19 cases in the last 24 hours, the highest number recorded since the beginning of the pandemic. The total number of cases is now 4,257. 130,498 samples have been tested to date
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11466
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11466
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በሩሲያ 489 የጤና ባለሙያዎች በኮሮናቫይረስ መሞታቸው ተነገረ
በሩሲያ 489 የጤና ባለሙያዎች በኮሮናቫይረስ መሞታቸውን የሃገሪቱን የጤና አገልግሎት በበላይነት የሚያየው የፌደራል መቆጣጠሪያ ማዕከል ሮስድራቭናድዞር አስታውቋል።
በባለፈው ወር 101 የጤና ባለሙያዎች በኮሮናቫይረስ መሞታቸው ተገልፆ የነበረ ሲሆን በአንድ ወር ውስጥም ከሶስት መቶ በላይ መሞታቸው ድንጋጤን ፈጥሯል።
የሮስድራቭናድዞር ዋና ኃላፊ አላ ሳሞይሎቫ እንዳሳወቁት ለሞቶቹ የኮሮናቫይረስ የህክምና መከላከያ ቁሳቁሶች በጊዜው አለመቅረባቸው አስተዋፅኦ አድርጓል ብለዋል።
"እውነቱን ልናገር ካልኩ መጀመሪያ ወቅት አካባቢ ችግሮች ተከስተው ነበር" ብለዋል።
በሃገሪቱ ከ561 ሺህ ሰዎች በላይ በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን በባለፉት 24 ሰዓታትም 7ሺህ 790 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
ለተጨማሪ መረጃ፦ https://bbc.in/2BmN4AQ

54 African Union Member States reporting 268,391 cases, 7,217 deaths, and 123,139 recoveries.

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11466
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11466
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11466
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11466
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
NIGER
New cases: 0
Total: 1020
Processing: 52
Death: 67
Recovered: 901

GABON

Nigeria
745 new confirmed cases (daily record), 6 new deaths and 340 new recoveries.
Total:
- 18 480 confirmed cases
- 475 deaths
- 6307 recoveries

Malawi has registered 20 new cases, 1 recovery and 2 deaths

Mauritania
201 new confirmed cases (daily record), 2 new deaths and 123 new healings.
Total:
- 2424 confirmed cases including at least 44 health workers
- 97 deaths (CFR 4 %)
- 550 healings

Mauritania
201 new confirmed cases (daily record), 2 new deaths and 123 new healings.
Total:
- 2424 confirmed cases including at least 44 health workers
- 97 deaths (CFR 4 %)
- 550 healings
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11466
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
SOMALIA
> New cases confirmed today: 23
> Somaliland: 19
> Benadir: 4
> Male: 23
> Female: 0
> Recovery: 39
> Death: 0
------------------------------------
Total confirmed cases: 2,719
Total recoveries: 724
Total deaths: 88

Djibouti

> New cases confirmed today: 23
> Somaliland: 19
> Benadir: 4
> Male: 23
> Female: 0
> Recovery: 39
> Death: 0
------------------------------------
Total confirmed cases: 2,719
Total recoveries: 724
Total deaths: 88
Djibouti
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11466
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በኤርትራ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 142 ደረሰ
ኤርትራ ትናንት 11 በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ማግኘቷን ተከትሎ በአገሪቱ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 142 መድረሱን የአገሪቱ ጤና ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።መግለጫው አክሎም ሁሉም ቫይረሱ የተገኘባች ሰዎች በቅርቡ ከሱዳን የመጡ ናቸው ብሏል።በኤርትራ እስካሁን ድረስ 39 ሰዎች ከኮሮናቫይረስ ያገገሙ ሲሆን 103 ደግሞ አስፈላጊውን ሕክምና እያገኙ መሆኑ ተገልጿል።ኤርትራ የምትዋሰናቸው አገራት የኮሮናቫይረስ ወርሽኝ ለመከላከል የእንቅስቃሴ ገደብ የጣሉ ቢሆንም ዜጎች ግን በባህርና በየብስ ተደብቀው ወደ አገሪቱ እንደሚገቡ በመግለጫው ላይ ተጠቅሷል።
ለተጨማሪ መረጃ፦ https://bbc.in/3fxRt2q

Senegal
164 new confirmed cases , 3 deaths and 72 healings.
Total:
- 5639 confirmed cases
- 79 deaths
- 3788 healings

Morocco
206 new confirmed cases on the 1st assessment of the day
(daily record for at least the past 2 months) and 40 new healings.
Total:
- 9280 confirmed cases
- 213 deaths
- 8081 healings

Most COVID19 Tests done in ASEAN:
Malaysia : 1,355,177
Indonesia : 601,239
Singapore : 576,189
Philippines : 553,197
Thailand : 468,175
Malaysia : 1,355,177
Indonesia : 601,239
Singapore : 576,189
Philippines : 553,197
Thailand : 468,175