Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11467
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Jun 2020, 07:54

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 164 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል።




MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11467
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Jun 2020, 08:16

As Virus Infections Surge, Countries End Lockdowns

Still struggling with rising coronavirus cases, India, Mexico, Russia, Iran and Pakistan have decided they must end lockdowns and restart their economies.


Despite their coronavirus infections surge, India, Mexico, Russia, Iran, and Pakistan, among other countries, have decided they must end lockdowns and prioritize the economy, openly accepting some illness and death to try to limit the damage to livelihoods

https://www.nytimes.com/2020/06/10/worl ... -ends.html



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11467
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Jun 2020, 09:07

ኬንያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙና ምልክት የማያሳዩ ህመምተኞችን ከሆስፒታል ልታስወጣ ነው

ኬንያ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው የቫይረሱን ምልክት ያላሳዩ ህመምተኞችን ከሆስፒታሉ ልታስወጣ መሆኑን ገልጻለች ።የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊ ራሺድ አማን ÷በአገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ሁሉንም ታማሚዎች በሆስፒታሎች ውስጥ ማከም ከባድ ስለሆነ ውሳኔውን መተላለፉን ተናግረዋል።

በዚህም በቫይረሱ የጤናቸው ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ያልደረሰና እና በቤታቸው ውስጥ ክትትል ማድረግ የሚችሉበት ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ታማሚዎች ከሆስፒታሉ በመውጣት በቤታቸው መቆየት እንደሚችሉ ተነግሯል ።መንግሥት ታማሚዎቹ ከሆስፒታል የሚወጡበትን መመሪያማዘጋጀቱም ነው የተገለጸው።

በዚህም ታማሚዎቹ በቤታቸው ቢያንስ ለአስር ቀናት እራሳቸውን በመለየት የሚቆዩ ሲሆን ውሳኔውን ለማስፈጸምና ታማሚዎቹን ለመከታተል በማህበረሰብ ጤና ሰራተኞች የቤት ለቤት ክትትል እንደሚደረግላቸውም አስታውቋል፡፡በምስራቃዊቷ ሃገር እስካሁን 3ሺህ 94 ሰዎች በኮሮናቫይረስ ተይዘዋል።

ምንጭ፡-ቢቢሲ



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11467
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Jun 2020, 09:23

በህንድ በቫይረሱ ተይዘው ህክምና ላይ ከሚገኙት ያገገሙት ቁጥር በለጠ

በህንድ በቫይረሱ ተይዘው ህክምና ላይ ከሚገኙት ያገገሙት ቁጥር መብለጡ ተገልጿል።
የአገሪቱ ጤና ሚኒስትር በትናንትናው ዕለት እንደገለፁት በአጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 135 ሺህ 205 የደረሰ ሲሆን በህክምና ላይ ያሉት ደግሞ 133 ሺህ 632 ነው።
ይህ ሁኔታ ተስፋ ሰጨ ቢሆንም በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ባለፉት ሳምንታት ጭማሪ አሳይቷል፤ ይህም የሆነው አገሪቷ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኙን ስርጭት ለመግታት ጥላቸው የነበሩ መመሪያዎችን ማላላቷን ተከትሎ ነው።
የጤና ባለሙያዎችም ቁጥሩ በከፍተኛ ሁኔታ ሊያሻቅብ ይችላል እያሉ ነው።
በቫይረሱ ክፉኛ በተጠቁት በዋና መዲናዋ ዴልሂ 30 ሺህ ሰዎች እንዲሁም በንግድ ማዕከሏ ሙምባይም 50 ሺህ ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።

ለተጨማሪ መረጃ፦https://bbc.in/30zbYHM



በእንግሊዝ 2 ሜትር መራራቅ አንፈልግሞ የሚሉ ተቃውሞዎች ተበራክተዋል

የእንግሊዝ መንግሥት የ2 ሜትር አካላዊ ርቀትን መመሪያ እንዲያስወግድ ከወግ አጥባቂ የፓርላማ አባላት ግፊት እየተደረገበት ነው።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኃላፊ የነበሩት ሰር ሌይን ዱንካን ስሚዝን ጨምሮ ዳሚያን ግሪን የአገሪቱ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንዲያንሰራራ የሁለት ሜትር አካላዊ ርቀት መመሪያ ሊቀር ይገባል ብለዋል።
ሰር ሌይን እንዳሉት የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በተወሰነ መልኩ መቋረጡ፣ ምግብ ቤቶችና መጠጥ ቤቶች መዘጋታቸው ከፍተኛ የሆነ የኢኮኖሚ ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።

ለተጨማሪ መረጃ፦ https://bbc.in/3dS6J9T



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11467
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Jun 2020, 11:21

Kenya

121 new confirmed cases , 3 new deaths and 44 new recoveries.

Total:
- 3215 confirmed cases including 1395 cases in Nairobi and 924 cases in Mombasa.
- 92 deaths
- 1092 recoveries



Uganda

Results from samples tested on 10 June 2020 confirm 14 new COVID-19 cases.

The total confirmed cases are now 679.

Total COVID-19 recoveries: 120



Togo

While the country has deconfined, 21 new cases and 5 new healings.

Total:
- 522 confirmed cases
- 13 deaths
- 265 healings



Ivory Coast

186 new cases (record), 3 new deaths and 129 new healed.

- 4181 cases
- 41 deaths
- 2174 healed



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11467
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Jun 2020, 11:47

በኢትዮጵያ በአንድ ወር ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ካለፉት ሁለት ወራት በ10 እጥፍ ይበልጣል

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተጠቃው የመጀመሪያው ሰው ከታወቀ ዛሬ ሦስት ወር ሞልቶታል።
ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ባለፉት ሁለት ወራት ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 250 ብቻ እንደ ነበር አስታውሷል።

ሚኒስቴሩ ባለፈው አንድ ወር ብቻ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2420 መድረሱን ጠቁሞ ፤ ይሄም ከመጀመሪያው ወራት ጋር ሲነጻጸር በ10 እጥፍ ጨምሯል።
ይሄም ቫይረሱ በሀገሪቱ በከፍተኛ ፍጥነት መዛመቱን እንደሚያመለክት የገለጸው ሚኒስትቴሩ፤ ኅብረተሰቡ ጥንቃቄውን እንዲጨምር አሳስቧል።

መከላከል ከመታከም ይቀላል፣ቤት መቆየት ሆስፒታል ከመተኛት ይሻላል፣ የአፍና የአፍንጫ ማስክ ማድረግ በማሽን ከመተንፈስ ይልቃል ሲል አስጠንቅቋል።
በሌላ በኩል በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከ2መቶ ሺሕ በላይ መድረሱን የአፍሪካ በሽታ መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከል አስታውቋል።
ማዕከሉ ዛሬ እንዳስታወቀው በአፍሪካ የኮቪድ19 ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀበ መምጣቱን ነው ያሳሰበው።

በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 209 ሺሕ 438 ደርሷል።
በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ቢጨምርም ከቫይረሱ የሚያገግሙት ሰዎች ቁጥር በዚያው ልክ እየጨመረ መሆኑም ተጠቅሷል።
ሲዲሲ አፍሪካ ዛሬ ባወጣው መረጃ በአፍሪካ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ወደ 95 ሺሕ 273 አድጓል።
በቫይረሱ ምክንያት የሞቱት ሰዎች ቁጥርም 5 ሺሕ 675 መድረሱን የአፍሪካ የበሽታዎች መከታተያና መቆጣጠሪ ማዕከል (ሲዲሲ አፍሪካ) አመልክቷል።


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11467
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Jun 2020, 12:55

ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞችን ጨምሮ 97 የጤና ባለሙያዎች በኮሮና መያዛቸውን የጤና ምኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አረጋግጠዋል።

ከእነዚህ መካከል 81ዱ በኮሮና የተያዙት ባለፉት 2 ሳምንታት ነው።

በተሕዋሲው መያዛቸው ከተረጋገጠ 97 የሕክምና ባለሙያዎች መካከል 91 በአዲስ አበባ የሚገኙ ናቸው።


https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%8A%A ... 2JrIEBGRCg


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11467
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Jun 2020, 13:07

COVID19 Infected Scenario Around the world.

Asymptomatic: people who are infected but never go on to develop symptoms. ( Mostly countries)

Pre-symptomatic: people who are infected but have not yet developed symptoms.

Symptomatic: people who are infected and showing symptoms.


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11467
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Jun 2020, 14:30

Egypt detected 1,455 new coronavirus cases on Wednesday, bringing the total infection tally to 38,284 since the outbreak in mid-February, the health ministry has announced.

The ministry also reported 36 new deaths, bringing the total number of deaths from the virus to 1,342

The statement said that 503 patients have been discharged after recovering from the virus, bringing the total number of recoveries to 10,289

Health ministry spokesman Khaled Megahed said in the statement that the number of people whose test results have turned from positive to negative, including the 10,289 recoveries, has now reached 11,583

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11467
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Jun 2020, 14:31

SUDAN announces (155)new confirmed cases of corona-virus in Sudan, and (75) recovery cases.
total cases recovered (2202), total (6582) cases.


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11467
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Jun 2020, 14:33

SOMALIA

> New cases confirmed today: 61
> Somaliland: 25
> Benadir: 13
> Galmudug: 8
> Puntland: 5
> South West: 8
> Jubbaland: 2

> Male: 34
> Female: 27
> Recovery: 26
> Death: 0
-------
Total confirmed cases: 2,513
Total recoveries: 532
Total deaths: 85


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11467
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Jun 2020, 14:53

South Africa

COVID19 UPDATE In the last 24 hours, there has been a total of 3 148 new cases which takes the overall number of cases to 58 568. As many people have returned to work, please take extra precaution; wear your mask and wash your hands regularly.


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11467
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Jun 2020, 14:55

Zimbabwe had 332 confirmed cases, including 51 recoveries and four (4) deaths.



Post Reply