Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10031
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 07 May 2025, 09:40

በጎጃም ትንቅንቁ ቀጥሏል ! ...... ብልፅግና ጦሩን ከከባድ መሳሪያ ጋር ቢያሰማራም ፋኖ መግቢያ መውጫ እያሳጣው ነው .... የተጋድሎና ድሉን ዝርዝር መረጃዎች ያዳምጡ https://x.com/merejatv/status/1920010594427506903

በፋኖ ኃይሎች እና በብልፅግና መካከል ጦርነቱ የቀጠለ ሲሆን በተለያዩ ቀጠናዎች የአብይ አሕመድ ወታደሮች ሲደመሰሱ የአብይ አሕመድ ፓርቲ ብልፅግና በበኩሉ የፋኖ ኃይሎችን የሚያጠለሹ ስብሰባዎችና የውይይት መድረኮችን በማዘጋጀት ተጠምዷል ..... ዝርዝር መረጃዎችን ይዘናል ያድምጡት https://x.com/merejatv/status/1920040910324175330



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10031
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 08 May 2025, 01:49

የፋኖ ኃይሎችን የአንድነት ውይይት በተመለከተ ያልተጨበጡ መረጃዎች እየተላለፉ መሆኑ የተገለጸ ቢሆንም ....... አራቱም አደረጃጀቶች የሚያደርጉት የአንድነት ውይይት በመግባባት እና በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። ...... ዝርዝሩን እነሆ ...

https://x.com/merejatv/status/1920354132671471864









MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10031
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 09 May 2025, 11:36

ተሳክቷል ! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ተወልዷል !


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 10031
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: ዘመቻ አንድነት በመላው አማራ

Post by MINILIK SALSAWI » 09 May 2025, 13:46

ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የተሰጠ መግለጫ (የቋራ ቃል ኪዳን) https://minilik-salsawi.blogspot.com/20 ... -post.html #MinilikSalsawi



Post Reply