-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈጸሚያ ደንብ በኮድ ሁለት የግል ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው የእንቅስቃሴ ገደብ፣ በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ችግር በመፍጠሩ እንዲነሳ ተጠየቀ።
https://t.co/64p04sI6XW
https://t.co/64p04sI6XW
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Coronavirus updates:
• Brazil's health secretary resigns
• Turkey reports 1,141 new COVID19 cases
• Wuhan lab head calls leak claims 'pure fabrication'
Follow our LIVE blog for updates
https://t.co/ygw8l1bnKW

Coronavirus update, India:
- Maharashtra: 3,041 new cases
- Tamil Nadu: 765 new cases
- Delhi: 508 new cases
- Gujarat: 394 new cases
- MP: 294 new cases
- Rajasthan: 286 new cases
- UP: 254 new cases
- West Bengal: 208 new cases
- Bihar: 180 new cases
- Karnataka: 130 new cases
- Maharashtra: 3,041 new cases
- Tamil Nadu: 765 new cases
- Delhi: 508 new cases
- Gujarat: 394 new cases
- MP: 294 new cases
- Rajasthan: 286 new cases
- UP: 254 new cases
- West Bengal: 208 new cases
- Bihar: 180 new cases
- Karnataka: 130 new cases
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
የቫይረሱ መነሻ ናት በምትባለው የቻይናዋ ውሃን ከተማ የሚገኘው በቫይረስ ላይ ምርምር የሚያደርገው ተቋም ዳይሬክተር ሶስት አይነት የኮሮናቫይረስ አይነቶች በሌሊት ወፍ ላይ በማዕከሉ ውስጥ ቢገኙም፤ በአሁኑ ሰዓት የአለም ስጋት ከሆነው ኮቪድ- 19 ጋር ግን አንድ አይነት አይደለም ብለዋል።
ዳይሬክተሯ ዋንግ ያኒ ከሃገሪቱ ሚዲያ ሲጂቲኤን ጋር ባደረጉት ቃለ - መጠይቅ በአሁኑ ወቅት አለምን ያጥለቀለቀው የኮሮናቫይረስ እርሳቸው ከሚመሩት ተቋም ወጥቷል መባሉን አጣጥለውታል ።
"ይሄ የተፈበረከ መረጃ ነው" ያሉት ዳይሬክተሯ "ተቋማችን ታህሳስ 20፣ 2012 ዓ.ም ያልታወቀ አይነት የሳንባ ምች ናሙና ደረሰን። ናሙናውን ከመረመርን በኋላ አዲስ አይነት ኮሮናቫይረስ እንደተያዘ ተረዳን። ከዚያ በፊትም ቫይረሱን በምርምራችን አላገኘነውም። በማዕከላችንም ውስጥ የዚህ አይነት ቫይረስ አልነበረም፤ አሁን ካለውም ጋር አይመሳሰልም" ብለዋል።
የኮሮናቫይረስ መነሻ ውሃን በሚገኝ የእንስሳት እርድ ቦታ እንደሆነ በሰፊው የሚታመን ሲሆን፤ ከሌሊት ወፍም እንደመጣ ይነገራል።
ለተጨማሪ መረጃ፦https://bbc.in/2AXvXFr
ዳይሬክተሯ ዋንግ ያኒ ከሃገሪቱ ሚዲያ ሲጂቲኤን ጋር ባደረጉት ቃለ - መጠይቅ በአሁኑ ወቅት አለምን ያጥለቀለቀው የኮሮናቫይረስ እርሳቸው ከሚመሩት ተቋም ወጥቷል መባሉን አጣጥለውታል ።
"ይሄ የተፈበረከ መረጃ ነው" ያሉት ዳይሬክተሯ "ተቋማችን ታህሳስ 20፣ 2012 ዓ.ም ያልታወቀ አይነት የሳንባ ምች ናሙና ደረሰን። ናሙናውን ከመረመርን በኋላ አዲስ አይነት ኮሮናቫይረስ እንደተያዘ ተረዳን። ከዚያ በፊትም ቫይረሱን በምርምራችን አላገኘነውም። በማዕከላችንም ውስጥ የዚህ አይነት ቫይረስ አልነበረም፤ አሁን ካለውም ጋር አይመሳሰልም" ብለዋል።
የኮሮናቫይረስ መነሻ ውሃን በሚገኝ የእንስሳት እርድ ቦታ እንደሆነ በሰፊው የሚታመን ሲሆን፤ ከሌሊት ወፍም እንደመጣ ይነገራል።
ለተጨማሪ መረጃ፦https://bbc.in/2AXvXFr
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በአዲስ አበባ ኮሮናቫይረስ የሚገኝባቸው ሰዎች ቁጥር በየዕለቱ በአሳሳቢ ፍጥነት እየጨመረ መሆኑን ዕለታዊ መረጃዎች ያመላክታሉ።
የጤና ሚኒስትሯ እንደተናገሩትም በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ቫይረስ ከተገኘባቸው ሰዎች ውስጥ ከስድሳ በመቶ በላይ የሚሆኑት ሰዎች የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ናቸው። ታዲያ ከተማይቱ የኮቪድ-19 ማዕከል እንዳትሆን ምን መደረግ አለበት?
https://bbc.in/3d18AJ5

የጤና ሚኒስትሯ እንደተናገሩትም በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ቫይረስ ከተገኘባቸው ሰዎች ውስጥ ከስድሳ በመቶ በላይ የሚሆኑት ሰዎች የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ናቸው። ታዲያ ከተማይቱ የኮቪድ-19 ማዕከል እንዳትሆን ምን መደረግ አለበት?
https://bbc.in/3d18AJ5

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Top 25 most cases , per 1 million residents
1. Qatar - 600.7 pcs (+55.5)
2. Kuwait - 208.5 pcs (+9.4)
3. Bahrain - 202.0 pcs (+15.5)
4. Chile - 189.3 sts (+77.
5. Peru - 123.1 st (+12.1)
6. Djibouti - 115.2 sts (+89.
7. Armenia - 105.7 st (+49.7)
8. Maldives 105.5 st (+6.9)
9. Belarus 99.4 st (-2.0)
10. Singapore 89.6 st (-28.2)
11. United Arab E 88.5 st (+14.0)
12. Brazil 82.5 st (+29.6)
13. Oman 79.1 st (+24.4)
14. Saudi Arabia 74.3 st (+8.
15. US 67.8 st (-0.4)
16. Russia 61.1 st (-9.1)
17. Moldova 55.0 st (-5.3)
18. San Marino 47.6 st (-64.9)
19. Sweden 45.8 st (-7.0)
20. Panama 44.7 st (+5.5)
21. Gabon 40.4 st (-3.0)
22. Equatorial Gu 38.5 st (+22.2)
23. Dominican Rep 34.3 st (+7.2)
24. United Kingdo 34.2 st (-18.5)
25. Canada 29.2 st (-1.
1. Qatar - 600.7 pcs (+55.5)
2. Kuwait - 208.5 pcs (+9.4)
3. Bahrain - 202.0 pcs (+15.5)
4. Chile - 189.3 sts (+77.
5. Peru - 123.1 st (+12.1)
6. Djibouti - 115.2 sts (+89.
7. Armenia - 105.7 st (+49.7)
8. Maldives 105.5 st (+6.9)
9. Belarus 99.4 st (-2.0)
10. Singapore 89.6 st (-28.2)
11. United Arab E 88.5 st (+14.0)
12. Brazil 82.5 st (+29.6)
13. Oman 79.1 st (+24.4)
14. Saudi Arabia 74.3 st (+8.
15. US 67.8 st (-0.4)
16. Russia 61.1 st (-9.1)
17. Moldova 55.0 st (-5.3)
18. San Marino 47.6 st (-64.9)
19. Sweden 45.8 st (-7.0)
20. Panama 44.7 st (+5.5)
21. Gabon 40.4 st (-3.0)
22. Equatorial Gu 38.5 st (+22.2)
23. Dominican Rep 34.3 st (+7.2)
24. United Kingdo 34.2 st (-18.5)
25. Canada 29.2 st (-1.
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ ተጨናንቆ ከሚኖርባቸው አካባቢዎች በአንዱ ፣ አብነት አካካቢ፣ የኮሮና ስርጭትን ለመግታት ሲባል ሙሉ በሙሉ አንድ መንደር ውሽባ እንዲገባ ተደርጎ ነዋሪዎች ከቤት እንዳይወጡ መከልከሉን የዋዜማ ሪፖርተር በስፍራው ተገኝታ ተመልክታለች።
በልደታ ክፍለከተማ አብነት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ወረዳ 3 ነዋሪ የሆኑ አንድ ግለሰብ ጋር ንክኪ የነበራቸው 32 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡ ግለሰቡ በተጎዳኝ ህመሞች ለረጅም ጊዜ የህክምና ክትትል ሲያደርጉ ቆይተው ህይወታቸው አልፎል ፡፡ ቀድሞ የተወሰደው ናሙና ሟቹ ግለሰብ ቫይረሱ እንደተገኘባቸው በማሳየቱ ከሳቸው ጋር ንክኪ የነበራቸው ሰዎች ላይ ምርመራና ክትትል ተደርጎ 32 ስዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ከባለሙያዎች ስምተናል።
ይህንን ተከትሎም በወረዳው (አብነት አካካቢ) 500 አባወራ የሚገኝበት መንደር ከእንቅስቃሴ ታግዶ ተዘግቶል፡፡ ወደ መንደሩ በሚያስገባው ቅያስ ላይ ፖሊሶች እና በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ቆመው ከነዋሪው ሌላ ሰው እንዳያልፍ ሲከለክሉ ተመልክተናል፡፡
ለነዋሪው የአስቤዛ ፤የፅህና መጠበቂያ ሳሙና ፤ሳኒታይዘር እና ሌሎች አስፈላጊ ግብአቶች እየቀረቡ ይገኛሉ፡፡ አቅርቦቱ ከዚህ በፊት ለወረርሽኙ ተብለው ከተለያዩ አካላት ከተሰበሰበው እየተሸፈነ እንደሚገኝ ዋዜማ ተረድታለች በተለይም የአሊባባ ድጋፍ በእጅጉ እንዳገዘ የወረዳው አመራሮች ገልፀዋል፡፡
የስራቸው ሁኔታ ግድ ከቤት የሚያስወጣ ለሆነባቸው ነዋሪውች ለሚሰሩበት ተቋም የትብብር ደብዳቤ እየተፃፈ ነው፡፡
በዚህ መንደር የሚኖሩት ነዋሪዎች ቁጥር ከፍተኛ በመሆኑ እዛው ባሉበት ተወሽበው በመቆየት የቫይረሱን ስርጭት ለመቀነስ የታለመ ነው፡፡ በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች መካከል ግንዛቤ ለማስጨበጥ በተቋቋመው አደረጃጀት ውስጥ ያሉ በጎ ፍቃደኞችም የችግሩ ሰለባ ናቸው።
በዚያው ክፍለከተማ አምስተኛ ተብሎ በሚጠራው ፖሊስ ጣቢያ በእስረኞች እና ጉዳይ በሚያስፈፅሙ ሰዎች መካከል በተፈጠረ ንክኪ በአንድ የቫይረሱ ታማሚ ምክንያት 66 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል፡፡
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ እና ልደታ ክፍለከተማ ጤና ሚኒስቴር ፣ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ለዚህ ሲባል የተቋቋመው ግብረሃይል ከዚህ የበለጠ እንዳይሰራጭ እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡ በርካታ ሰዎች በሚኖሩበት በልደታ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በሁሉም ህንፃዎች ላይ ምርመራ ተደርጎል፡፡ ምርመራውን ሲሸሹ የነበሩ ሰዎችንም ተመልክተናል፡፡
እስካሁን (ቅዳሜ ግንቦት 15 ድረስ) ባለው መረጃ በልደታ ክፍለ ከተማ 104 ሰው በአዲስ ከተማ ክፍለከተማ ደግሞ 28 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡ ይህም ከሌሎቹ ክፍለ ከተሞች ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ ነው፡፡ በጉለሌ ክፍለ ከተማ 11 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡ [ዋዜማ ራዲዮ]

Most Covid19 New Daily cases reported
1. USA 19,608
2. Brazil 16,220
3. Russia 8,599
4. India 7,113
5. Peru 4,205
6. Chile 3,709
7. Mexico 3,329
8. UK 2,405
9. S.Arabia 2,399
10. Iran 2,180
COVID19 Latest Global Stats,
Total Cases: 5,502,590
Deaths: 346,761 (6.30%)
Recovered: 2,302,469 (41.84%)
Active: 2,853,360 (51.85%)
World Most COVID19 Daily Deaths
Brazil 700
USA 617
Mexico 190
India 156
Russia 153
UK 118
Peru 83
Spain 74
Canada 69
Iran 58
Italy 50
Chile 45
Belgium 43
France 35
1. USA 19,608
2. Brazil 16,220
3. Russia 8,599
4. India 7,113
5. Peru 4,205
6. Chile 3,709
7. Mexico 3,329
8. UK 2,405
9. S.Arabia 2,399
10. Iran 2,180
COVID19 Latest Global Stats,
Total Cases: 5,502,590
Deaths: 346,761 (6.30%)
Recovered: 2,302,469 (41.84%)
Active: 2,853,360 (51.85%)
World Most COVID19 Daily Deaths
Brazil 700
USA 617
Mexico 190
India 156
Russia 153
UK 118
Peru 83
Spain 74
Canada 69
Iran 58
Italy 50
Chile 45
Belgium 43
France 35
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Most Covid19 New Daily cases reported
1. USA 19,608
2. Brazil 16,220
3. Russia 8,599
4. India 7,113
5. Peru 4,205
6. Chile 3,709
7. Mexico 3,329
8. UK 2,405
9. S.Arabia 2,399
10. Iran 2,180
COVID19 Latest Global Stats,
Total Cases: 5,502,590
Deaths: 346,761 (6.30%)
Recovered: 2,302,469 (41.84%)
Active: 2,853,360 (51.85%)
World Most COVID19 Daily Deaths
Brazil 700
USA 617
Mexico 190
India 156
Russia 153
UK 118
Peru 83
Spain 74
Canada 69
Iran 58
Italy 50
Chile 45
Belgium 43
France 35
1. USA 19,608
2. Brazil 16,220
3. Russia 8,599
4. India 7,113
5. Peru 4,205
6. Chile 3,709
7. Mexico 3,329
8. UK 2,405
9. S.Arabia 2,399
10. Iran 2,180
COVID19 Latest Global Stats,
Total Cases: 5,502,590
Deaths: 346,761 (6.30%)
Recovered: 2,302,469 (41.84%)
Active: 2,853,360 (51.85%)
World Most COVID19 Daily Deaths
Brazil 700
USA 617
Mexico 190
India 156
Russia 153
UK 118
Peru 83
Spain 74
Canada 69
Iran 58
Italy 50
Chile 45
Belgium 43
France 35
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
To date, Africa, with a population of >1.2 billion, has only had a small fraction of COVID19 deaths. South America has now overtakes Asia in total Covid19 Daily cases numbers.

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በዓለማችን በኮሮና ቫይረስ ከተጠቁ ዜጎች መካከል 6 ነጥብ 3 በመቶዎቹ ሲሞቱ ከ53 ሺህ በላይ ዜጎች ደግሞ ከሞት ጋር ትንቅንቅ ውስጥ መሆናቸውን ዓለም አቀፉ የነፍስ አድን ድርጅት አስታወቀ።
አነስተኛ ምርመራዎችን እያደረገች ያለችው አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ ስጋት እንደተጋረጠባት ዓለም አቀፉ የነፍስ አድን ኮሚቴ ገልጿል፡፡
ናይጄሪያ ፣ ቻድ እና ማሊ በአህጉሪቱ ዝቅተኛ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማደረጋቸው ተነግሯል፡፡
200 ሚሊዮን ያህል ህዝብ ያላት ናይጄሪያ 40 ሺህ ያህል ምርመራዎችን ብቻ ነው ያደረገችው፡፡
57 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ደቡብ አፍሪካ በበኩሏ 525 ሺህ 433 የኮሮና ቫይረስ ምርመራን አድርጋለች፡፡
ቢቢሲ ድርጅቱን ጠቅሶ እዳስነበበው ቻድ እና ማሊ ዝቅተኛ ምርመራዎችን ያደረጉ አገራት ናቸው፡፡
ለነዚህ ዝቅተኛ ምርመራን ለሚያደርጉ የአፍሪካ ሀገራትም አለም አቀፍ ድጋፍ እንዲደረግ ተጠይቋል፡፡
በተጨማሪም ድርጅቱ መረጃን በይፋ ባለማውጣትና እርስ በእርስ የማይጣጣም መረጃን በማሰራጨት ታዛኒያን በአሳሳቢ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ከቷታል፡፡
እንዲህ አይነት ነገሮች አለምን ለዳግም ወረርሽኝ ተጋላጭ አድርጎ ያቆያታል ያለሲሆን ኡጋንዳ የቅድመ ቅነሳ እርምጃዎችን በመተግበር አመስግኗታል፡፡
አሜሪካ፣ብራዚል እና ሩሲያ ከዓለማችን እንደ ቅደም ተከተላቸው ብዙ ዜጎቻቸው የተጠቁባቸው አገራት ሲሆኑ በአጠቃላይ በዓለማችን ከ 5 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ዜጎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
በቫይረሱ ከተጠቁት ዜጎች መካከል ከ2 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን 344 ሺህ 41 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል።
በቫይረሱ ከተጠቁት ዜጎች ውስጥ ከ53 ሺህ በላይ የሚሆኑ ዜጎች በሞት እና ህይወት መካከል መሆናቸው የተገለጸ ሲሆን በኮሮና ከተጠቁ የዓለማችን ዜጎች ውስጥ 6 ነጥብ 3 በመቶዎቹ ህይወታቸውን አጥተዋል።
ደቡብ አፍሪካ፣ግብጽ እና አልጀሪያ ከአፍሪካ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ዜጋቸው በዚህ ቫይረስ የተጠቃባቸው አገራት ሲሆኑ በሟቾች ቁጥር ግብጽ በ735 ሞት ቀዳሚ አገር ናት።
494 ዜጎቿ በኮሮና የተጠቁባት ኢትዮጵያ በተጠቂዎች ቁጥር ከዓለም በ132ኛ ስትሆን ከአፍሪካ ደግሞ 26ኛ አገር ናት።
አነስተኛ ምርመራዎችን እያደረገች ያለችው አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ ስጋት እንደተጋረጠባት ዓለም አቀፉ የነፍስ አድን ኮሚቴ ገልጿል፡፡
ናይጄሪያ ፣ ቻድ እና ማሊ በአህጉሪቱ ዝቅተኛ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማደረጋቸው ተነግሯል፡፡
200 ሚሊዮን ያህል ህዝብ ያላት ናይጄሪያ 40 ሺህ ያህል ምርመራዎችን ብቻ ነው ያደረገችው፡፡
57 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ደቡብ አፍሪካ በበኩሏ 525 ሺህ 433 የኮሮና ቫይረስ ምርመራን አድርጋለች፡፡
ቢቢሲ ድርጅቱን ጠቅሶ እዳስነበበው ቻድ እና ማሊ ዝቅተኛ ምርመራዎችን ያደረጉ አገራት ናቸው፡፡
ለነዚህ ዝቅተኛ ምርመራን ለሚያደርጉ የአፍሪካ ሀገራትም አለም አቀፍ ድጋፍ እንዲደረግ ተጠይቋል፡፡
በተጨማሪም ድርጅቱ መረጃን በይፋ ባለማውጣትና እርስ በእርስ የማይጣጣም መረጃን በማሰራጨት ታዛኒያን በአሳሳቢ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ከቷታል፡፡
እንዲህ አይነት ነገሮች አለምን ለዳግም ወረርሽኝ ተጋላጭ አድርጎ ያቆያታል ያለሲሆን ኡጋንዳ የቅድመ ቅነሳ እርምጃዎችን በመተግበር አመስግኗታል፡፡
አሜሪካ፣ብራዚል እና ሩሲያ ከዓለማችን እንደ ቅደም ተከተላቸው ብዙ ዜጎቻቸው የተጠቁባቸው አገራት ሲሆኑ በአጠቃላይ በዓለማችን ከ 5 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ዜጎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
በቫይረሱ ከተጠቁት ዜጎች መካከል ከ2 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን 344 ሺህ 41 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል።
በቫይረሱ ከተጠቁት ዜጎች ውስጥ ከ53 ሺህ በላይ የሚሆኑ ዜጎች በሞት እና ህይወት መካከል መሆናቸው የተገለጸ ሲሆን በኮሮና ከተጠቁ የዓለማችን ዜጎች ውስጥ 6 ነጥብ 3 በመቶዎቹ ህይወታቸውን አጥተዋል።
ደቡብ አፍሪካ፣ግብጽ እና አልጀሪያ ከአፍሪካ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ዜጋቸው በዚህ ቫይረስ የተጠቃባቸው አገራት ሲሆኑ በሟቾች ቁጥር ግብጽ በ735 ሞት ቀዳሚ አገር ናት።
494 ዜጎቿ በኮሮና የተጠቁባት ኢትዮጵያ በተጠቂዎች ቁጥር ከዓለም በ132ኛ ስትሆን ከአፍሪካ ደግሞ 26ኛ አገር ናት።
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Major African stats
Confirmed cases = 111,812
Number of deaths = 3,354
Recoveries = 45,001
Active cases = 63,457
Countries in alphabetical order
Algeria – 8,306
Angola – 69
Benin – 191
Botswana – 35
Burkina Faso – 814
Burundi – 42
Cameroon – 4,890
Cape Verde – 380
Central African Republic – 604
Chad – 675
Comoros – 87
Congo-Brazzaville – 487
DR Congo – 2,141
Djibouti – 2,270
Egypt – 17,265
Equatorial Guinea – 960
Eritrea – 39
Eswatini – 250
Ethiopia – 582
Gabon – 1,934
(The) Gambia – 25
Ghana – 6,683
Guinea – 3,275
Guinea-Bissau – 1,114
Ivory Coast – 2,376
Kenya – 1,214
Lesotho – 2
Liberia – 265
Libya – 75
Madagascar – 527
Malawi – 83
Mali – 1,030
Mauritania – 237
Mauritius – 334
Morocco – 7,433
Mozambique – 194
Namibia – 21
Niger – 945
Nigeria – 7,839
Rwanda – 327
Sao Tome and Principe – 251
Senegal – 3,047
Seychelles – 11
Sierra Leone – 707
Somalia – 1,594
South Africa – 22,583
South Sudan – 655
Sudan – 3,820
Tanzania – 509
Togo – 381
Tunisia – 1,051
Uganda – 198
Zambia – 920
Zimbabwe – 56
Confirmed cases = 111,812
Number of deaths = 3,354
Recoveries = 45,001
Active cases = 63,457
Countries in alphabetical order
Algeria – 8,306
Angola – 69
Benin – 191
Botswana – 35
Burkina Faso – 814
Burundi – 42
Cameroon – 4,890
Cape Verde – 380
Central African Republic – 604
Chad – 675
Comoros – 87
Congo-Brazzaville – 487
DR Congo – 2,141
Djibouti – 2,270
Egypt – 17,265
Equatorial Guinea – 960
Eritrea – 39
Eswatini – 250
Ethiopia – 582
Gabon – 1,934
(The) Gambia – 25
Ghana – 6,683
Guinea – 3,275
Guinea-Bissau – 1,114
Ivory Coast – 2,376
Kenya – 1,214
Lesotho – 2
Liberia – 265
Libya – 75
Madagascar – 527
Malawi – 83
Mali – 1,030
Mauritania – 237
Mauritius – 334
Morocco – 7,433
Mozambique – 194
Namibia – 21
Niger – 945
Nigeria – 7,839
Rwanda – 327
Sao Tome and Principe – 251
Senegal – 3,047
Seychelles – 11
Sierra Leone – 707
Somalia – 1,594
South Africa – 22,583
South Sudan – 655
Sudan – 3,820
Tanzania – 509
Togo – 381
Tunisia – 1,051
Uganda – 198
Zambia – 920
Zimbabwe – 56
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
ቻይና የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለሚያጣራ ቡድን በሬ ክፍት ነው አለች
ቻይና የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለማጣራት የሚፈልግ ማንኛውም የጥናት ቡድን በሯን ክፍት ማድረጓን ገለጸች፡፡
የምርመራ ሂደቱ የአለም ጤና ድርጅት የሚሳተፍበትና ከፖለቲካ ጣልቃ ገብነትም ሆነ ከፖለቲካዊ ፍላጎት ነጻ እንዲሆን አስጠንቅቃለች፡፡
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በሀገሪቱ የአመታዊ የፓርላማ መከፈቻ ላይ እንዳሉት “ከአለም አቀፉ የሳይንስ ማህበረሰብ የኮሮና ቫይረስን መነሻ ማጣራት ለሚፈልግ ቡድን ቻይና ፈቃደኛ ነች “ ብለዋል፡፡
“ምርመራው ሞያዊ ፣ፍትሀዊና ገንቢ” መረጃዎች ለህዝብ እንደሚሰጥ እምነት አለኝም ሲሉ አክለዋል፡፡
ምርመራው ከፖለቲካኞች ጣልቃ ገብነት፣የሀገራትን ሉአላዊነት የማይጋፋ ማንንም ወንጀለኛ ለማድረግ የማይውል መሆን እንዳለበት በማሳሰብ ፡፡
በአሜሪካ ፖለቲከኞች የተከፈተብን የስም ማጥፋት ፕሮፖጋንዳ ቻይናን “ለማግለል”ያለመ ነው ሲሉም ተደምጠዋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ፡፡
በያዝነው ወር መጀመሪያ የተባበሩት መንግስታት ጤና ድርጅት የቫይረሱን መንስኤ እንዲያጠና ለቤጄንግ ያቀረበውን ጥሪ መቀበል አለመቀበላቸውን በንግግራቸው አላካተቱም ሚስተር ዋንግ ፡፡
ቀደም ሲል ቻይና የወረርሽኙን መነሻ ለማጣራት በሽታው መቆም አለበት የሚል አቋም መያዟን የዘገበው ኤ .ኤፍ.ፒ የዜና ወኪል ነው ፡፡
ይህን ተከትሎም የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕና የጽህፈት ሚኒስታራቸው ማይክ ፖምፒዮ ቫይረሱ ከቻይና ላብራቶሪ የጥንቃቄ ጉድለት መውጣቱን በተደጋጋሚ ሲገለጹም ቆይተዋል፡፡
ባለፉት ሳምንታትም አሜሪካና አውስትራሊያ የቫይረሱን መነሻ ምርመራ እንዲደረግበት መጠየቃቸውም ይታወሳል ፡፡
ምንም እንኳ አብዛኞቹ ሳይንቲስቶች ቫይረሱ ከውሀን ግዛት የእንሳሳት ገበያዎች ከእንስሳት ወደ ሰው እንደተላለፈ ግምታቸውን ቢስቀምጡም፡፡

Somaliland records 35 new COVID19 cases and One more death in the last 24 Hrs,bringing the total confirmed cases to 203.The new cases were reported out of 90 laboratory tests. Somaliland has conducted a total of 921 COVID-19 tests so far with 15 deaths &19 recoveries

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11477
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Coronavirus updates:
• US bars travellers from Brazil after it records 2nd-highest number of cases in the world
• #COVID19 could cost up to 1 million jobs in Mexico
• Domestic flights are due to resume in India
https://aje.io/lf65n
• Russia's coronavirus infections pass 350,000
• Foreign tourists can book holidays in Spain from July: minister
• Children in Australia's New South Wales return to school
https://aje.io/ndn2m

Over 110,900 confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 44,500 recoveries & 3,300 deaths. View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSX