የኮሮና ቫይረስ ኦርቶዶክሱን ለማጥቃት ነው። ኣሁን ኦነግ፣ ህዋሃት መንቀሳቀስ ይጀምራሉ። ዖርቶዶክስ ማህበር እራሳቸውን መጠበቅ ኣለባቸው። እንደነ ኖብል ኣማራ፣ ኣባይማዶ ለህዋሃት ሲሰሩ የነበሩ ኣይደሉም የሚያድኑት።MINILIK SALSAWI wrote: ↑01 Apr 2020, 12:48የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎቶች በጣም በተወሰኑ ካህናት ብቻ እንዲሰጥ ሲኖዶስ ወሰነ። «የኮሮና ወረርሽኝ እንዳይስፋፋና በቀጣይም ሌሎች ወገኖቻችን እንዳይያዙ መከላከሉ ጊዜ የማይሰጠው ጉዳይ ነው» ያለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ «ሌሎች ካህናትና ምእመናን ለጊዜው በየቤታቸው በጸሎት እንዲወሰኑ፣ በአገልግሎት ላይ ለሚገኙ አገልጋይ ካህናትም በቤተ ክርስቲያኑ ቅጽረ ግቢ እንዲወሰኑ» አዟል።
የቤተ ክርስቲያኒቱ ጠበቅ ያሉ ውሳኔዎች የተሰሙት በኢትዮጵያ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 29 ካሻቀበ በኋላ ነው። ሌሎች የሐይማኖት ተቋማት ባለፉት ጥቂት ቀናት የምዕመኖቻቸውን እንቅስቃሴ የሚገድቡ ክልከላዎችን አሳልፈዋል።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ኮሌጆች፣ የካህናት ማሠልጠኛዎች፣ ዘመናውያን ትምህርት ቤቶች «መሟላት የሚገባቸው ሁሉ ተሟልቶ ለሕሙማን ማቆያ እንዲውሉ ለማድረግ ወረርሽኙ እስከሚያበቃ ድረስ አገልግሎት መስጫ እንዲሆኑ የሚመለከተው አካል ተረክቦ እንዲያስተናግድባቸው» ወስናለች።
ሕሙማን እና የተቸገሩ አካላትን ለመርዳት እየተደረገ ያለውን ጥረት ለማገዝ ሦስት ሚሊየን ብር በመንግሥት ደረጃ ለተቋቋመው ርዳታ አሰባሳቢ በቤተ ክርስቲያኒቱ ስም እንዲሰጥ መወሰኑ ተገልጿል።
የቤተክርስቲያኒቱ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ከዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ ለዓለም ሰላምና ለሕዝቦች ደህንነት ሲባል ለጊዜው ለብቻቸው በልዩ የጾምና የጸሎት የሱባኤ ጊዜ እንዲቆዩ ሲኖዶስ ወስኗል።
Re: Coronavirus International updates
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
በቻይና ከተከሰተው የኮሮና ወረርሽን የተረፉ ሰዎች የሰጧቸው ዋና ዋና ጠቃሚ ምክሮች:-
#1. ሁለት አይነት ጫማ ይኑርዎት። አንዱ ከቤት ውጪ የሚጠቀሙበት ሲሆን ሌላኛው ቤት ውስጥ የሚጠቀሙበት ይሆናል። ከቤት ውጪ የሚጠቀሙበትን በፍጹም ወደ ቤት ውስጥ አያስገቡ። ቤት ውስጥ የሚጠቀሙበትን በፍጹም ወደ ውጪ አያውጡ።
#2. አንድ የተለየ ጠረጴዛ ይኑርዎት። ከውጪ የሚገዟቸውን እቃዎች ለማኖር የሚያገለግል አንድ የተለየ ጠረጴዛ ይኑርዎት። ከውጪ የሚገዟቸውን እቃዎች በሙሉ ለምሳሌ እንደ መድሐኒት: መጠጦች: አትክልቶች እና ሌሎችንም ሳይነኩ ለ24 ሰዓት በጠረጴዛው እንዲቆዩ ያድርጉ።
#3. በተቻለ መጠን የገንዘብ ኖቶችንም ሆነ ሳንቲሞችን አይስጡ: አይቀበሉ። የገንዘብ ኖቶችንም ሆነ ሳንቲሞችን ወደ ወደ ቤት የሚያመጡ ከሆነ ለዚህ ጉዳይ ለይተው ባስቀመጡት ጠረጴዛ ላይ ለ24 ሰዓት አቆይተው ይጠቀሙ።
#4. ሁሉንም ዓይነት አትክልቶች ማለትም ቀይ ሽንኩርት፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ድንች እና ሌሎችንም በፈላ ውሃ ሙልጭ አድርገው ይጠቡ። በፈላ ውሃ ሊታጠቡ የማይችሉ አትክልቶችን አይግዙ።
#5. ከቤት ከወጡ በተቻለ መጠን የእጅ ስልክዎን ይዘው አይሂዱ። ይዘው ከወጡ ደግሞ ወደ ቤት ሲመልሱ በአልኮል ያጽዱ።
#6. ከቤት ከወጡ በተቻለ መጠን የቤት ቁልፎችን ይዘው አይውጡ። ይዘው ከወጡ ደግሞ ወደ ቤት ሲመልሱ በአልኮል ያጽዱ።
#7. ከቤት ወጥተው ሲመልሱ እጅዎንና ፊትዎን በሳሙና ይታጠቡ። ቤት እንደተመለሱ የለበሱትን ልብስ አውልቀው እንዲታጠብ ያድርጉ።
#8. እህቶቻችን ከቤት ስትወጡ ጸጉራችሁ በአግባቡ መጠቅለሉን አረጋግጡ:: ጸጉራችሁን በእጃችሁ አትነካኩ:: ፊታችሁን ጸጉር በነካ እጃችሁ አትንኩ።
#9. አትክልት ለመግዛት ሲሄዱ የእጅ ጓንት ያድርጉ። ወይም አትክልቶችን ሲያነሱ የፕላስቲክ ከረጢቶችን በሁለቱም እጅዎት ማጥለቅዎትን እርግጠኛ ይሁኑ። ወደ ቤት ሲመልሱ የእጅ ጓንትዎን ማጠብዎን አይዘንጉ። በፕላስቲክ ከረጢቶች ተጠቅመው ከሆነ ወደ ቤት ሲመልሱ ወይም ወዲያውን ከተጠቀሙ በኋላ ያስወግዱ።
#10. ሁልጊዜ ከቤት ከመውጣትዎ በፊት ራስዎን እና የሚያመጧቸውን ነገሮች ደህንነት እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ ያቅዱና በቂ ዝግጅት ያድርጉ።
#11. በጣም የግድ ካልሆነ በስተቀር ምግብ ወይም መድሐኒት ለመግዛት ባይሰለፉ ይመረጣል። መሰለፉ ደግሞ የግድ ከሆነ እስከ ሁለት ሜትር ርቀትዎን ይጠብቁ።
#12. ከውሾች እና ድመቶች ጋር ያለዎትን ንክኪ ያስወግዱ።
#13. በተቻለ መጠን አረጋውያን ወደ ውጪ ባይወጡ ይመክራል። ቤት ውስጥ ያሉ ወይም በአካባቢው ያሉ ሰዎች ለአረጋውያን የሚፈልጉትን ነገር ገዝተው ቢያመጡላቸው ይመክራል።
#14. ሁልጊዜ ከቤትዎ ከመውጣትዎ በፊት ከላይ የተጠቀሱትን መልዕክቶች በመመልከት አቅደው ተግባራዊ ያድርጉ።
ኮሮና ለመከላከል
ከላይ የተባሉትን መተግበር!
*Some MOST IMPORTANT tips from those who have survived in China thru the corona virus.*
*1. Outside footwear leave it at the door on coming back. Please don’t bring it inside. Inside footwear should be separate and not taken out.*
*2. Make a separate table to leave things for overnight. Things purchased from outside like medicine, grocery or veg keep on this overnight table. Keep the things on the overnight table for 24 hours.*
*3. Currency notes or coin please don’t take or give. If you bring currency notes or coins leave on them on the overnight table for 24 hours and then use them.*
*3. Wash all vegetables, including onions, garlic and potatoes with hot water and avoid buying vegetables which cannot be washed with hot water like leafy vegetables etc.*
*4. Avoid taking mobile phones outside with you. If you take them immediately sanitise after you come back.*
*5. Avoid taking keys with you. In case you take please sanitise then on coming back.*
*6. After coming home wash hands and face, change clothes and put these clothes for washing.*
*7. Ladies when go out make sure your hair is tied up firmly so that you don’t need to touch your hair to put in place nor should you touch your face.*
*8. Use kitchen gloves when you step out to buy vegetables or do not shy away from using plastic bags on both your hands to pick the vegetables and put the vegetable in your bag. On returning wash the gloves or throw the plastic bags.*
*9. Before stepping out of the house plan as to how you are going to make sure to keep yourself safe and the things brought safe.*
*10. At all costs do not line up outside the provision store / veg store / medical store. If need to wait at such stores. Keep atleast 1.5 metre distance and not arms length as we see in normal situation.*
*12. Also be extra careful to avoid any contact with stary dogs and cats.*
*13. If possible avoid old people from venturing out. Either home or community members need to help senior citizens to bring their essentials.*
*14. At last read this message each time and make a plan before you venture out.

በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 1 ሚሊዮን እየተቃረበ ነው።
እስከ ዛሬ ንጋት ድረስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 937,170 ሲሆን ከእነዚህም መካከል 212,000 የሚሆኑት በአሜሪካ የሚገኙ ናቸው።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የሟቾችም ቁጥርም በፍጥነት እያሻቀበ 50 ሺህ ሊደፍን የቀረው ጥቂት ነው።
ምስል፡ gettyimages: በኮቪድ-19 የቀርብ ዘመዷን በሞት የተነጠቀች ሴት ሃዘኗን እየገለጸች።
ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ቢጫኑ ወደ ቀጥታ ዘገባችን ይወስድዎታል።
https://bbc.in/2UAIRAv
እስከ ዛሬ ንጋት ድረስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 937,170 ሲሆን ከእነዚህም መካከል 212,000 የሚሆኑት በአሜሪካ የሚገኙ ናቸው።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የሟቾችም ቁጥርም በፍጥነት እያሻቀበ 50 ሺህ ሊደፍን የቀረው ጥቂት ነው።
ምስል፡ gettyimages: በኮቪድ-19 የቀርብ ዘመዷን በሞት የተነጠቀች ሴት ሃዘኗን እየገለጸች።
ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ቢጫኑ ወደ ቀጥታ ዘገባችን ይወስድዎታል።
https://bbc.in/2UAIRAv
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
US reports a thousand coronavirus deaths in a 24-hour period for the first time
US coronavirus death toll reaches 5000
Over 200,000 coronavirus cases in the United States
Israeli health minister tests positive for coronavirus
Most coronavirus deaths.
Italy: 13,155
Spain: 9,053
US: 4,516
France: 3,523
China: 3,312
Iran: 3,036
UK: 2,352
Netherlands: 1,173
Germany: 858
Belgium: 828
Switzerland: 461
Turkey: 277
Sweden: 239
Brazil: 206
Portugal: 187
S Korea: 165
Indonesia: 157
Austria: 146
Canada: 108
France reports 509 coronavirus deaths in past 24 hours
US coronavirus death toll reaches 5000
Over 200,000 coronavirus cases in the United States
Israeli health minister tests positive for coronavirus
Most coronavirus deaths.
Italy: 13,155
Spain: 9,053
US: 4,516
France: 3,523
China: 3,312
Iran: 3,036
UK: 2,352
Netherlands: 1,173
Germany: 858
Belgium: 828
Switzerland: 461
Turkey: 277
Sweden: 239
Brazil: 206
Portugal: 187
S Korea: 165
Indonesia: 157
Austria: 146
Canada: 108
France reports 509 coronavirus deaths in past 24 hours
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
At least 7.2 billion people live in countries with travel restrictions as the novel coronavirus pandemic spreads, according to a new analysis by the Pew Research Center
93% of people around the world live in countries with coronavirus travel bans
https://edition.cnn.com/travel/article/ ... m4wKRZoTV4
93% of people around the world live in countries with coronavirus travel bans
https://edition.cnn.com/travel/article/ ... m4wKRZoTV4
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
የ13 አመት አዳጊን ጨምሮ ኤርትራ ሦስት በኮሮና መያዛቸው በምርመራ የተረጋገጠ ሰዎች ማግኘቷን የአገሪቱ ማስታወቂያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የኤርትራ መንግሥት በረራ ከመከልከሉ በፊት ወደ አስመራ የተጓዙ የ32 አመት ወንድ እና የ52 አመት እንስት ዛሬ በኮሮና መያዛቸው መረጋገጡ ተገልጿል።
የ13 አመቷ አዳጊ ተሕዋሲው ከውጭ አገር ወደ አስመራ ከተጓዙ እናቷ እንደ ተላለፈባት የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር መግለጫ ይጠቁማል።
በአጠቃላይ በኤርትራ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 18 ከፍ ብሏል።
የአፍሪካ የበሽታ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል ( Africa CDC) መረጃ እንደሚጠቁመው ከ55 የአህጉሪቱ አገራት የኮሮና ተሕዋሲ 49ኙን አዳርሷል።
እስካሁን 5,786 አፍሪካውያን በተሕዋሲው የተያዙ ሲሆን 196 ሞተዋል። 412 ደግሞ አገግመዋል።
የኤርትራ መንግሥት በረራ ከመከልከሉ በፊት ወደ አስመራ የተጓዙ የ32 አመት ወንድ እና የ52 አመት እንስት ዛሬ በኮሮና መያዛቸው መረጋገጡ ተገልጿል።
የ13 አመቷ አዳጊ ተሕዋሲው ከውጭ አገር ወደ አስመራ ከተጓዙ እናቷ እንደ ተላለፈባት የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር መግለጫ ይጠቁማል።
በአጠቃላይ በኤርትራ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 18 ከፍ ብሏል።
የአፍሪካ የበሽታ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል ( Africa CDC) መረጃ እንደሚጠቁመው ከ55 የአህጉሪቱ አገራት የኮሮና ተሕዋሲ 49ኙን አዳርሷል።
እስካሁን 5,786 አፍሪካውያን በተሕዋሲው የተያዙ ሲሆን 196 ሞተዋል። 412 ደግሞ አገግመዋል።
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
More than 5,000 people have died from the novel coronavirus in the United States, according to data from Johns Hopkins University.
The total number of deaths stands at 5,119 and at least 216,515 infections have been recorded.
The total number of deaths stands at 5,119 and at least 216,515 infections have been recorded.
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Coronavirus outbreak in India:
From 1 to 1,000 cases: 8 weeks
From 1,000 to 2,000 cases: 4 days
Coronavirus updates:
• Germany cases rise to more than 73,500
• Philippines Ambassador to Lebanon dies
• China's Shenzhen announces ban on breeding, consuming wildlife
• Australia says 'stay at home' measures help slow infection rate https://aje.io/f3dgl

Countries that reported highest single-day death toll from coronavirus
- Spain
- U.S.
- UK
- France
Coronavirus outbreak, Pakistan:
April 2: 2,238 cases
Pakistan reports 120 new cases of coronavirus and 4 new deaths.
A total of 2,238 cases and 31 deaths.
Coronavirus update, Americas:
- USA: 25,000+ new cases
- Canada: 1,119 new cases
- Brazil: 1,098 new cases
- Ecuador: 456 new cases
- Chile: 293 new cases
- Peru: 258 new cases
- Dom Rep: 175 new cases
- Mexico: 163 new cases
- Colombia: 159 new cases
- Argentina: 79 new cases
Canada reports 1,119 new cases of coronavirus and 21 new deaths.
A total of 9,731 cases and 129 deaths.
Brazil reports 1,098 new cases of coronavirus and 43 new deaths.
A total of 6,931 cases and 244 deaths.
U.S. reports 884 new deaths from coronavirus in last 24 hours.
Country's highest daily death toll so far.
Ecuador reports 456 new cases of coronavirus, 2,758 cases in total.
Ecuador's largest single increase so far.
Chile reports 293 new cases of coronavirus and 4 new deaths.
A total of 3,031 cases and 16 deaths.
Mexico reports 163 new cases of coronavirus and 8 new deaths.
A total of 1,378 cases and 37 deaths.
Reported coronavirus cases:
China: 81,554 (in 20 weeks)
New York: 83,712 (in 5 weeks)
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
More than 900,000 people contract COVID-19 globally as countries intensify efforts to control spread of the pandemic.
A brief summary of developments this morning:
It seems the US will allowed the passengers on board the Zaandam cruise ship, where there are number of coronavirus cases, to disembark in Florida.
The US is also planning to evacuate sailors from its USS Theodore Roosevelt aircraft carrier, which has also reported cases of the virus. It's currently in Guam.
Australia is optimistic that its 'stay at home' measures are helping slow the rate of infection.
Japan's Prime Minister Shinzo Abe has become a target of mockery for his plan to send two masks to each household in the country.
Health workers in the Philippines battling not only virus but stigma
The Philippines is the location of the second worst outbreak of coronavirus in Southeast Asia, but the doctors and nurses on the front lines are battling not only a virus, but a stigma of infection.
As Al Jazeera's Ana Santos reports from Manila, they have been turfed out of their homes, told not to board buses and refused service at stalls and restaurants.
Philippines Ambassador to Lebanon dies from COVID-19
Bernardita Catalla, the Philippines Ambassador to Lebanon, has died from COVID-19 in a Philippines hospital.

China sending flight to UK to bring students home
A chartered flight is currently on its way to London to collect a group of Chinese students who have beeb unable to return home, after organising similar repatriation flights from countries including Italy and Iran.
The Chinese government says it has given out “health packages” with more than 11 million masks and 500,000 disinfecting products to Chinese students in hard-hit countries.
South Korea says 158 short-term visitors in isolation
South Korea says 158 short-term visitors have been isolated in designated facilities a day after it began enforcing two-week quarantines on everyone arriving from overseas.
Vice Health Minister Kim Gang-lip on Thursday also said 224 South Korean nationals and 11 foreigners remained at the airport awaiting the results of virus tests after showing symptoms when they arrived in the country on Wednesday.
Eight foreigners were denied entry after they refused to accept the quarantine.
Germany cases rise to more than 73,500
Germany's Robert Koch Institute says the number of confirmed coronavirus cases in the country has risen to 73,522 while 872 people have died of the disease.
Cases rose by 6,156 compared with the previous day while the death toll climbed by 140.
Jazz great Ellis Marsalis dies from pneumonia at age of 85
Ellis Marsalis Jr., jazz pianist, teacher and patriarch of a New Orleans musical clan that includes famed performer sons Wynton and Branford, has died after battling pneumonia brought on by the coronavirus, one of his sons said late on Wednesday.
"Pneumonia was the actual thing that caused his demise," Ellis Marsalis III told Associated Press. "But it was pneumonia brought on by COVID-19."
The 85-year old jazz patriarch lived in New Orleans. Four of his six sons are musicians.
Japan's Abe under attack over two-mask plan
People in Japan have responded to a promise by Prime Minister Shinzo Abe to send two reusable cloth face masks to every household with mockery.
The hashtag "Abenomasks", a play on the prime minister's signature "Abenomics" economic policy, was trending on Twitter.

New holiday for Indonesia to replace traditional Eid exodus?
Indonesian President Joko Widodo says the government is considering starting a new national holiday to prevent the annual mass exodus that usually takes place at the end of the Muslim fasting month.
Widodo said at a cabinet meeting that measures could be put in place during the new holiday to help "bring some calm to the people".
Nearly 90 percent of Indonesians are Muslim and usually return to their home villages at the end of Ramadan, buying new clothes and enjoying a feast with their families and friends.
Ramadan this year falls over April and May.

Shenzhen announces sweeping ban on breeding and consumption of wildlife
The southern Chinese city of Shenzhen has issued the most sweeping ban yet on the breeding and consumption of wild animals.
The coronavirus has been traced to a market in Wuhan that sold wild animals such as pangolins and civet cats, as well as more conventional fare such as chicken and fish.
The Shenzhen regulations permanently ban the trade in and consumption of wild animals, a step beyond the temporary ban issued by the central government at the start of the current outbreak. Along with snakes, lizards and other wild animals, it also bans the consumption of dog and cat meat.
Those who break the law risk fines reflecting the value of the wildlife seized, starting at 150,000 yuan ($21,400).

Australia says it is slowing the spread of the coronavirus
Some good news from Australia, where Prime Minister Scott Morrison has said the country is slowing the spread of the coronavirus, and parliament will reopen next Wednesday.
Some good news from Australia, where Prime Minister Scott Morrison has said the country is slowing the spread of the coronavirus, and parliament will reopen next Wednesday.
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Trump says cruise ship passengers to be evacuated in Florida
US President Donald Trump says passengers on board the Zaandam cruise ship will be evacuated after it docks in Florida.
Zaandam
The ship, where dozens of people have fallen ill from coronavirus, has been barred from several South American countries.
The Zaandam and its sister ship, Rotterdam, are expected to enter US waters early on Thursday and dock in in Fort Lauderdale.
Trump said the US was "sending medical teams on board the ships" and taking people off, with foreigners sent home.

The first doctors on the front line of the UK pandemic have died after contracting COVID19
All four men were Muslim & had ancestry in regions including Africa, Asia & the Middle East.
We profile the doctors who have sadly passed away in this thread
Down pointing backhand index
https://aje.io/nnqm5

All four men were Muslim & had ancestry in regions including Africa, Asia & the Middle East.
We profile the doctors who have sadly passed away in this thread
Down pointing backhand index
https://aje.io/nnqm5
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
It has infected 700K+ and killed 43K+

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
Uganda's Covid-19 Cases Climb to 44 After 11 Test Positive , 11 are members of the Watoto Church Choir who had been quarantined after they returned to the country.
"Out of the 176 people tested, 11 of them tested positive and are all children of Watoto Church Choir who are still in quarantine. They picked the disease from outside. I don't know where they had travelled," Mr Museveni said in a televised address
"Out of the 176 people tested, 11 of them tested positive and are all children of Watoto Church Choir who are still in quarantine. They picked the disease from outside. I don't know where they had travelled," Mr Museveni said in a televised address
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11059
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Coronavirus International updates
CHINA: City of Shenzhen becomes the first in the country to ban the eating of cats and dogs