Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 43797
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የግብጽ ገረዶች ግብዓተ መሬት፡ አቢይ አህመድ አባደምር አዲሳባን ባጸዳበት እጁ የጎሳ ፌዴሬሽኑን ሊያጸዳው ነው!

Post by Horus » Yesterday, 22:57

ሃሳብ እውቀት አይደለም! ማሰብ ማወቅ አይደለም! ሃሳብ ችሎታ አይደለም! ሰው ያልሰራውን ነገር አይችልም! በሰው ልጆች ዘንድ እጅግ ታላቁ እውቀት ችሎታ ነው! ችሎታ ደሞ አለ ተግባር አይወለድም! ለ3 ሺ ዘመን ልመና ውስጥ ሆነው ከምናብ ባህር ሃሳብ ሲያስቡ የኖሩ ችሎታ አልባዎች አሁን ጸሃያቸው ጠልቃለች! ችሎታ የሚመነጨው ከስራ ባህር ነው።


Post Reply