Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17316
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: How Humans Became White?

Post by Selam/ » 24 Dec 2025, 09:44

ነብር ዥንጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊ መልኩን ይቀይር ዘንድ ይቻለዋልን? (ኤር 13፤23)

ኢትዮጵያዊ ማለት በገዛ ሃገሩ ተዘርቶ በገዛ ሃገሩ የበቀለ፣ ፈጣሪውን የሚፈራ ግን በእራሱ የሚተማመን፣ ማጭበርበርና መገለባበጥ የሚጠየፍ፣ ህዝቡንና ምድሩን የሚያከብርና የሚወድ ማለት ነው።

የሰው ልጅን አመጣጥ አንትሮፖሎጅስቶችና ፓሊዮአንትሮፖሎጅስቶች ይጨነቁበት። ፈረንጅ ቆዳው የነጣው የጠሃይ ብርሃን ስላጣ እንደሆነ ጠንቅቆ ያውቀዋል፣ ሆኖም ሃገሩንና ኑሮውን ለማሻሻል ይተጋል እንጂ የአፍሪካ ዘመዶቹን ለመፈለግ ዮቱብ ሲፈትሽ አይውልም።

ጎዶሎ ሊስትሮ ግን ምንጊዜም የተሟላ ስውነት ያለው ስለማይመስለው ማንነቱን ቆዳቸው ነጣ ካለው ህዝቦች ጋር ለማገናኘት እንደ ዶሮ አፈር ሲጭር ይውላል። የአውሮፓን፣ የእስያንና የፈርዖንን ቅፅል ስም ስለለጠፍህ ብቻ፣ የአናሳነትህ በሽታ ይፈወሳል ብሉህ ካሰብህ ለዘለዓለም የተረገምክ ጎዶሎ ነህ።

በመጀመሪያ ፈጣሪን አክብር፣ ስብዕና የሚባል ነገር ተማር፣ በራስህ እግር ላይ ቁም፣ የጥቁር ህዝብንና መላው ኢትዮጵያዊያንን ለመውደድ ጥረት አድርግ።

Right
Member
Posts: 4650
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: How Humans Became White?

Post by Right » 24 Dec 2025, 10:50

ጎዶሎ ሊስትሮ ግን ምንጊዜም የተሟላ ስውነት ያለው ስለማይመስለው ማንነቱን ቆዳቸው ነጣ ካለው ህዝቦች ጋር ለማገናኘት እንደ ዶሮ አፈር ሲጭር ይውላል። የአውሮፓን፣ የእስያንና የፈርዖንን ቅፅል ስም ስለለጠፍህ ብቻ፣ የአናሳነትህ በሽታ ይፈወሳል ብሉህ ካሰብህ ለዘለዓለም የተረገምክ ጎዶሎ ነህ።
What exactly is the point of associating Ethiopians/the black race or relentlessly trying to be who we are not: Egyptians, Indians and now Europeans? Coming up with this nonsense that the Europeans were black 3000 years ago.

One word explain it all: INFERIORITY COMPLEX.
The women hater, shoes shiner and cab driver SODO boy is a mental case.

Abere
Senior Member
Posts: 15175
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: How Humans Became White?

Post by Abere » 24 Dec 2025, 11:13

የሁሬሳ ነገር!

ጉራጌ ከአውሮፓ እና ከእስያ ዝርያ ነው ብሎ ነግሮን አሁን ደግሞ ቀይሮ መጣ። ይኸ ሽማግሌ ምን እያጨሰ ነው የሚኖረው?

በኢትዮጵያዊቷ የሙሴ ሚስት (ሲጳራን - የዮቶራን ልጅ) ላይ ለምን የሙሴ እህት እና ወንድም ሙሴ ሲጶራን ሲያወራት በማየታቸው ለምን ተናደዱ? ቅናት አደረባቸው

Miriam and Aaron, Moses' sister and brother, were angered and spoke against him because he married an Ethiopian. And God punished Miriam with leprosy.

Dama
Member+
Posts: 7379
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: How Humans Became White?

Post by Dama » 24 Dec 2025, 12:27

Horus wrote:
23 Dec 2025, 21:36
GET THIS AMAZING FACT. EUROPEANS WERE BLACK PEOPLE ONLY 3,000 YEARS AGO!

Oh boy!
8-10,000 years ago
How many of your mistakes I have to correct?
Last edited by Dama on 24 Dec 2025, 15:12, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 17316
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: How Humans Became White?

Post by Selam/ » 24 Dec 2025, 13:17

የስነ-ልቦና ጉድለትን ለማካካስ የሚደረግ የደነዘዘ መፍጨርጨር ካልሆነ በስተቀር ሌላ ምንም ማብራሪያ ሊኖረው አይችልም።

ቆይቶ ነጣም ጠየመም፣ የሰው ልጅ እንዴት ከአፍሪካ ወደ ተለያዩ የዓለማት ክፍሎች እንደተሰበጣጠረ የጄኔቲክ ሳይንስ ፈትፍቶ አሳውቋል። እስከ አሁን ድረስ ያለውን የጂን መቀራረብ፣ መራራቅና መዛመድ፣ የቋንቋ መወራረስንና የበሽታ መዛመትን ሳይቀር የጄኔቲክ ማፕ ቁልጭ አድርጎ ካስረዳ ዘመናት አልፈዋል።

እንጭጭ ጎጠኞች ጠባብ አስተሳሰባቸውን ቫሊዴት ለማድረግ፣ የከረመ ሳይንስ እነሱ አጀንዳ ውስጥ ለመድፈቅ ቢሞክሩ አያስደንቅም።



Right wrote:
24 Dec 2025, 10:50
ጎዶሎ ሊስትሮ ግን ምንጊዜም የተሟላ ስውነት ያለው ስለማይመስለው ማንነቱን ቆዳቸው ነጣ ካለው ህዝቦች ጋር ለማገናኘት እንደ ዶሮ አፈር ሲጭር ይውላል። የአውሮፓን፣ የእስያንና የፈርዖንን ቅፅል ስም ስለለጠፍህ ብቻ፣ የአናሳነትህ በሽታ ይፈወሳል ብሉህ ካሰብህ ለዘለዓለም የተረገምክ ጎዶሎ ነህ።
What exactly is the point of associating Ethiopians/the black race or relentlessly trying to be who we are not: Egyptians, Indians and now Europeans? Coming up with this nonsense that the Europeans were black 3000 years ago.

One word explain it all: INFERIORITY COMPLEX.
The women hater, shoes shiner and cab driver SODO boy is a mental case.

Selam/
Senior Member
Posts: 17316
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: How Humans Became White?

Post by Selam/ » 24 Dec 2025, 15:23

Europe, Asia or Pharaoh?



- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም!
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ!
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ!
- የኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክ ከሆረስ የተቀዳ ነው!
- የሆቺ ሚኒን መዝሙር እያዜምኩኝ ነው ያደግኩት!
- የፍልስፍና መፅሐፌን በሚቀጥለው ዓመት አሳትማለሁ!
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ!
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል!
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች!
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል!
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም!
- ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ የዘመናችህን ጣይቱ!
- ዓብይ የአፍሪካ አታቱርክ ነው!
- ዓብይ የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው!
- ዓብይ የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል!
- ዓብይ ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል!
- ዓብይ ዮሐንስ ቧ ያለውን እንዳያስገድለው የአማራ ህዝብ መጠበቅ አለበት!
- ዓብይ ሺመልስን ያባርረዋል!
- ሺመልስ ከፕሬዚዳንትነት በመነሳቱ የኦሮሚያ መገዶችን መዘጋት አዘዘ!
- ሺመልስ በናቱ ጎጃሜ ባባቱ ጋፋቴ ነው!
- የጎጃም አባት ጋፋት ነው!
- መንግስት ከማፊያ የባሰ የኦሮሞ ኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው!
- ዓብይ ቤተ-መንግስቱን የሚያሰራው በተዘረፈ ገንዘብ ነው!
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው!
- ኦሮሞ ተረኛ ሌባ ነው!
- ኦሮሞች ከዚህ በኋላ ወደ አሰብ ዝር አይሉም 100 ብር አሲዛለሁ!
- ኦሮሙማ አይደለም አገር መንደር ማስተዳደር አያውቅበትም!
- ኦሮሞን ኢትዮጵያን የሚመሩ በቂ ልሂቃን አፍርታለች: አቢይ አህመድ፣ አበበ ቦጋለ፣ ኤርሚያስ ለገሰ፣ ታየ ቦጋለ
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው!
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ!
- የትግሬ ስጋ ቤት፣ የጎጃሜ አልባሽ የለውም። ጎጃሜን አልባሽ ካደረክው እሱ ራሱ ይገናኛታል!! ትግሬን ስጋ ቤት፣ ግምጃ ቤት ካረክው እሱ ራሱ ሰርቆ ይጨርሰዋል!
- ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም!
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ!
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
- ድል ላማራ! ድል ለኢትዮጵያ!
- ፋኖ ተገንጣይና የግብፅ ተላላኪ ነው!
- መሳይ መኮንን አንድ ሺ ታጋይ!
- ታማኝ በየነ ታላቅ ሰው ነው!
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው!
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል!
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው!
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራር & በፈጠራ 1ኞች ነን!
- ጉራጌ እስያዊና 50% አውሮፓዊ ነው!
- ብርሃኑ ነጋ – የዘመናችን ሙሴ!
- ብርሃኑ ነጋና እርስቱ ይርዳው በቅርቡ ከታሪክ ገጽ ይፋቃሉ!
- ብርሃኑ ግማሽ ጉራጌ፣ ግማሽ ኦሮሞ ነው!
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው!
- ዓብይ የጎሳ ክልል ሊያፈርስ ነው!
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ!
- ግብጽ በሚመለክት ሱማሌ መግባታቸው በጣም ነው የወደድኩት!
- ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ምንም የወደብ ስምምነት ማድረግ የለባትም፤ ከሶማሌላንድ ጋር እንጂ!
- የሶማሊያ ፕሬዘዳንት ለህዳሴ ምረቃ መጣልን፣ ዕልልልል!
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል፤ ዓብዮት ሶማሊላንድን እውቅና ይሰጣል!
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው!
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው!
- USA ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው!
- የኢትዮጵያ መንግስትን ለማፍረስ ከኤርትራ መሳሪያ ማግኘት አለብን፣ ከመንግሳተቸው ጋ አገናኙኝ!
- ኤርትራ ጠላታችን ናት!
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …!
- የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ ውበት ይደሰታሉ!
- እልልልልል! የናይጄሪያው ም/ ፕሬዜዳንት ፊንፊኔን ሊጎበኝ ነው!
- ሞዲ ጆርዳንን 1 ቀን ብቻ ጎብኝቶ፣ እኛን ለ2 ቀን ጎበኘን!
- GALLA PAGANS AS VICTIMS & TIGRAY THIEVES AS PRIESTS: THE INVASION AND GENOCIDE OF GURAGE LAND AND CULTURE” viewtopic.php?f=17&t=150740#p773591

Naga Tuma
Member+
Posts: 7173
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: How Humans Became White?

Post by Naga Tuma » 24 Dec 2025, 17:02

How far will such a childish argument take you?
“ethiopianunity” wrote: … challenging God by claiming they invented things so that makes them god and not the true God, as result God perished them.
ethiopianunity wrote:
24 Dec 2025, 07:35
We all know there was a whole region buried in earth called Atlantis which is the great flood, God destroyed it, archaeologists are still finding this city under oceans. The people who perished there, l bet were once like today and Babylon challenging God by claiming they invented things so that makes them god and not the true God, as result God perished them. Every certain periods, Bible teaches us God destroys the corrupt cities and people such as during Noah, Sodom and Gemorrah, Babylon, so on.

Therefore, during Atlantis time, if there were so many innovations including human DNA , therefore could it be possible black people that were genetically altered could have become white color as in Albainos? But how do you explain the different eye colors, straight nose and thin lips in whites not just color? Could it be genetic modification? What about the brown skinned who are called today Arabs who look more natural looks than the whites? Western ideology tricked the world, the current civilization such as since take over of Rome is the only civilization existed. It is possible those escaped from the great flood of Atlantis may have continued the civilization of today in secret through Free Masonary. Scientists have discovered that every innovations today is not new at all it existed before. I think we have reached the era today a destruction will take place again.

Naga Tuma
Member+
Posts: 7173
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: How Humans Became White?

Post by Naga Tuma » 24 Dec 2025, 17:09

Do you agree or disagree that Moses was the Pharaoh par excellence?
Abere wrote:
24 Dec 2025, 11:13
የሁሬሳ ነገር!

ጉራጌ ከአውሮፓ እና ከእስያ ዝርያ ነው ብሎ ነግሮን አሁን ደግሞ ቀይሮ መጣ። ይኸ ሽማግሌ ምን እያጨሰ ነው የሚኖረው?

በኢትዮጵያዊቷ የሙሴ ሚስት (ሲጳራን - የዮቶራን ልጅ) ላይ ለምን የሙሴ እህት እና ወንድም ሙሴ ሲጶራን ሲያወራት በማየታቸው ለምን ተናደዱ? ቅናት አደረባቸው

Miriam and Aaron, Moses' sister and brother, were angered and spoke against him because he married an Ethiopian. And God punished Miriam with leprosy.

Selam/
Senior Member
Posts: 17316
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: How Humans Became White?

Post by Selam/ » 27 Dec 2025, 11:10

አንድ ነገር ልጨምር:

እንደ አፍሪካ በሰው ልጅ የጄኔቲክ ስብጥር የበለፀገ የዓለም ክፍል የለም። ከዕፅዋት ሳይንስ እንደሚታወቀው ደግሞ፣ ጄኔቲክ ዳይቨርሲቲ በህይወት ለመትረፍ፣ ለመቀጠልና ለማደግ በጣም ወሳኝና አስፈላጊ የሆነ ኃይል ነው። ለምሳሌ በአውሮፓ መሳፍንት ቤተሰብ ውስጥ በተደረገው የእርስበርስ ድሪያና ጋብቻ ብዙ የሚዘገንኑ ጄኔቲክ ዲፌክቶች ተፈጥረዋል። በዚሁም ምክንያት፣ ጂፕሲ በሚባሉት የአውሮፓ ህዝቦችም ውስጥ የሚሰቀጥጥ ዓይነት የአይምሮና የአካል ጉድለት ተንሰራፍቷል።

አፍሪካ በከርሰ ምድር ሃብት፣ በዕፅዋት፣ በእንሰሳትና በአጠቃላይ በተፈጥሮ ፀጋ ብቻ ሳይሆን በሰው ዘር ስብጥርም የታደለች መሆኗን የሚያውቁት አውሮፓዎች፣ በየትኛው መለኪያ ዕድገታችን መስመር ከያዘ ደፍጥጠናቸው ሃያላን ህዝቦች እንደምንሆን ስለሚያውቁ፣ ትኩረታችንን ጉድለታችን ነው ብለው እነሱ ባስቀመጧቸው የማይረቡ ነገሮች ላይ እንዲሆን በማሰናከል ስለ ቆዳ ቀለምና ስለ ጠጉር ልዩነት እየተጨነቅን ተልከስክሰን እንድንቀር በየጊዜው ይፈታተኑናል።

ሊስትሮው ካድሬም በድንቁርናው የተነሳ ትኩረቱ ስለ አውሮፓ መንጣት ሆኖ ቀላ ያሉትን ኢትዮጵያዊ ሁሉ ከአናሳ ፈረንጆች ጋራ ሊያዛምዳቸው ሲርመጠመጥ ማየት ያሳፍራል!

Selam/
Senior Member
Posts: 17316
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: How Humans Became White?

Post by Selam/ » 27 Dec 2025, 13:31




Selam/
Senior Member
Posts: 17316
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: How Humans Became White?

Post by Selam/ » 28 Dec 2025, 04:20


Post Reply