Horus wrote: ↑21 Dec 2025, 21:07ታምራት ላይኔ የግዜ አጋጣሚ ወደ ስልጣን ያወጣው የሚደብረኝ ሰው ነው። ቅዱስ ዮሴፍ ተማሪ ሆኖ እዚያ ማህበር እንዲያቋቁም የወሰደውን ሃላፊነት ያልፈጸመ በጣም ፈሪ ሰው ነበር ። ያሳደጉት የእስራኤል ጋራዥ ባለቤት ናቸው ። በዚያን ዘመን እኛ አንድ ሰው ምን ጎሳ ነው የሚል ጥያቄ ባንጎላችን አይገባም ነበር ። ግ ን አማራ ነው የሚለው በፍጹም ተውጦልኝ አላውቅም።እሱን መስልና እነ ጀቤሳ አይነቶች ከቆሻሻው ወያኔ ከተጠጉ ጀምሮ ምን እንደ ደረሱም የማልከታተለው ጉዳይ ነው ። በሙሉ ፋንዲያ የአድዋ ትግሬ ገረዶች እና ኢትዮጵያን ለዚህ ያበቁ ውሾች ናቸው! ታምራት የምር ወንድ ቢሆን ጴንቴ ሳይሆን አንድ ጥይት ጠጥቶ ማረፍ ነበረበት የትግሬ መጫወቻ ከመሆን! ይህን ፈሪነቱ በተማሪው ንቅናቄ ዘመን የምናውቀው አለን።
እስራእኤል ጋራዠ የማውቀው መሰለኝ የት አከባቢ ነበር? ባለቤቱ ማን ነበሩ? ለመሆኑ አንተንም በዛ አይነት ከድተሬነት አያሰልፍህም ወይ?