አንድ አንዴ ተሳስተህ የእውነት ጫፉን ታስይዘኛለህ።
ኤርትራዊ ጎረቤት አለችኝ፣ በየስድስት ወር ከሚጫነው ቦንዳ ውስጥ ሳዋ ያለችው እህትህ የእኔ ሹራቦችና ጃኬቶች ሳይደርሳት ስለማይቀር ደውለህ ጠይቃት። ወለንጪቲን!
Fed_Up wrote: ↑20 Oct 2025, 15:40ፈሳሟ Starvin marvinSelam/ wrote: ↑20 Oct 2025, 15:04ዕዳሪው
እኔ የአቶ ይስሐቅ ሙያዊ አድናቂ ነኝ፣ የሻዕቢያ ካድሬዎች ግን ፣ ዋና ባላንጣ ነኝ።
እኔ የምታሳዝኑኝ፣ ይኸ ተጫዋች አንድ ጎል ባስገባ ቁጥር በመፈክርና ሰንደቅ ዓላማ አሸብርቃችሁት፣ ደስታችሁን የምትገልፁት ኢትዮጵያን ሪቪው ላይ ነው።![]()
![]()
![]()
እንዴ የመነጋገሪያ ገመዳችሁ እንኳን ሳይቀር የተበጠሰባችሁ ለቃቃሚ ዕሪያዎች መሆናችሁ እውነቱን ለምን ትክዳለህ? ዋይፋይ ለመጥለፍ ወደ ዛላምበሳ ትመጣላችሁ፣ ወንዝ ለመሻገር እማማ ኢትዮጵያን ተሳልማችሁ ትሄዳላችሁ።
Fed_Up wrote: ↑20 Oct 2025, 09:47አይነ ምድሩ የደርግ ርዝራዥ,
አይደለም የራስ ልጂ የሚጫወትበት ቀርቶ ፈረንጂ ሲራገጥ አዲስ አበባ ላይ ጥርሳችሁን እምትራገጡ በሞላችሁበት አገር ብንደግፍ... ብንጨፍር ... አንደኛ ነን ብንል ምን ሆድህን ቆረጠህ ቅናት ሲንጥህ እንደነበር ያሳብቅብሃል:: ምቀኛ ህዝብ!! ልጁ ቢሞት እግሩ አደጋ ቢደርስበት ድግስ ትደግስ ነበር.. ውሻ የቡዳ ዘር ቱ...::
እኔ እግር ኳስ አልወድም በስህተትም ተቀምጨ አይቼም አላውቅም... ግን የራሳችን ዘር ልጃችን ሲጫወት ግን ብንደግፍ ምኑ ላይ ነው ሃጥያቱ? አይደለም እንዴ እናንተ የመይሲ እና ሎናርዶ መንገድ ላይጥርስ ስትዋለቁ እምትውሉት? ድዳም ሎው ላይፍ::
እኛም መደገፋችን አይቀርም ... አንተ እና መሰሎችህም ስትቃጠሉ ትኖራላችሁ:: ከእንግድህ እንዴውም ቀላል ስለሱ እለጥፋለሁ...ቆሽትን እንደሚያሳርር ማወቁ ብቻ በቂ ነው
እሄኔ በኤርትርዊ ስም ይሆናል የመኖሪያ ፈቃድ ያገኘሽው... ወይም ቢያንስ አንድ ዘመድ አለሽ በኤርትራ ስም ይመኖሪያ ፈቃድ ይዞ እየቃረመ ያለው:: እማናቅሽ መስሎሻል እያዳንድሽ:: ችጋራም ኢትዮጵያ ለኤርትራውያን መሸጋገሪ ሊጠቀሙባት ይችላሉ እንጂ አይኖሩባትም:: አይደለም ለሌላ አገር ዝጋ ለናንተም ኢትዮጵያ ለዜግቿም አትመች:: ደሞ አገር ጥራ ብትባይ "ኢትዬጵያ" ...ቅቅቅ


