Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 39827
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?

Post by Horus » 19 Sep 2025, 15:14

ፊያሜታ፣
አንድ ነገር ልንገርህ! ኢሚሬት አሰብን ያለማልናል ብለህ እምቢ ስላሉህ የግል ንዴት ይዞሃል፣ እሱን ቻለው ። ኢሚሬቶች ሰርተው ባይከብሩም ከመሬት ያገኙትን ሃብት መንከባከብ ይችሉበታል ። በኢትዮጵያ ከ10 በላይ ወደቦች አሉ ከኤርትራ እስከ ኬንያ ። እነዚህ ወደቦች ሁሉ ኢትዮጵያን ካላገለገሉ ባዶ የጊመልና ፍየይ ውሃ መጠጫ ናቸው! አለቀ!

ኢሚራቲ አሰብ የኢትዮጵያ ሃብት እንደ ሆነ እያወቁና ቢያለሙትም ኪራይ ከፋይዋ ኢትዮጵያ ብቻ እንደ ሆነች እያወቁ ለምን ብለው ነው ገንዘባቸውን እሳት ውስጥ የሚወረውሩት? አለቀ ማንኛውም ሃብታም በኢትዮጵያ ዙሪያ ወደብ አለማለሁ ካለ ከኢትዮጵያ ጋር ተስማምቶና ኢትዮጵያ የምትጠቀምበት ከሆነ ብቻ ነው ።

በተረፈ ስለ አቢይ ከማል አታቱርክነት ትንሽ ልበልህ!!!

አየህ አቢይ በጣም እድለኛ ሰው ነው። ኢትዮጵያ ትልቅ መሪ የምትፈልግ እግጅ ትልቅ አገር ፣ እጅግ ትልቅ ፖቴንሻል ውስጥ ብቅ ያለ ሰው ነው። ይህ ሰው እንደ ምታየው ቀስ በቀስ አጼ ምኒልክ እና ኃይል ስላሴ ወደ መሩበት ብሄራዊ ኢትዮጵያ አንድነት ሴንተር እየመጣ ነው። ኢትዮጵያ በጣም ጥንታዊትና ስረ ጥልቅ አገር ስለሆነች ዞሮ ዞሮ የምትፈጥራቸው ልክ ምኒልክን አቢይን አይነት መሪዎችን ሲሆን መለስን አይነት የኢትዮጵያን ስሪታዊ ባህሪና ካራክተር የምያውቁ ወፍ አራሽ መሪዎች አለመሸከም ሳይሆን ታሪካቸውን ባጭር ግዜ የመሰረዝ ችሎታ ያላት አገር ነች

ስለዚህ በአቢይ ላይ አትቀልድ ፣ ሞኝ ትሆናለህ ። እኔ ሌላ ቦታ 12 ብሄራዊ አጀንዳዎችን ጠቅሻለሁ ፣ አቢይ እራሱ 7 ሜጋ ፕሮጀክቶች በኦፊሴል አውጇል እነዚህን 7 ፕሮጀክቶችን ብቻ በሚቀትለው 5 አመት ቢሰራ እሱ ክምኒልክ ቀጥሎ ያስቀምጠዋል ።

ስለዚህ እኔ ላንተ ያለኝ ምክር ማድረግ ያለብህ ነገር አድርግ ግ ን አቢይን መናቅ በጣም ያስከፍልሃል፣ ምክን ያቱም he is a person who came on the stage at the right place and the right time for Ethiopia. And, slowly he is realizing his fortune and opportunity to become a great leader. Follow the unfolding history.

sesame
Member+
Posts: 7902
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ የመሆን እድሉ ምን ያህል ነው?

Post by sesame » 19 Sep 2025, 16:08

Yep, Horsey, Abiy came at the right time to oversee and hasten the disintegration of a hodge-podge nation. His political illiteracy, his mental deficiencies and his servile character were exactly what was needed to do the job!
Horus wrote:
19 Sep 2025, 15:14

Post Reply