Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 19773
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: President Trump's message to President Isaias

Post by Fiyameta » 01 Aug 2025, 13:41

Deqi-Arawit wrote:
01 Aug 2025, 13:20
Fiyameta wrote:
01 Aug 2025, 13:03
ንለባም አምተሉ.... 8) 8)

ነቶም አብ ዘይጓይላኦም ጽልኢ ተሓንጊጦም ዘኽዱዱ አራዊት ብልጽግና መርገጺ ህዝብን መንግስትን ኤርትራ ከተረድኦም ካብ ምፍታን ገመል ብዓይኒ መርፍእ ከተሕልፍ ይቐልል።
:P
ኣይየናይ መንግስቲ እኻ ምንግስቲ ትብሎ ዘለኻ መንግስትኻ? ን ወዲ መድሕን በራድ ዲኻ ኣንታ :mrgreen:
IQ 63, ምሉእ ህይወትካ አብዚ ፎሩም ክትልፍልፍ አሕሊፍካዮ ክሳብ ሎሚ ግን ምዕቡል ቋንቋ ትግርኛ ክትመልኽ ብዘይምኽአልካ አተሓሳስባኻ ክሳብ ክንደይ ድኹም ምዃኑ እዩ ዘነጽር። :oops: :oops:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36770
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: President Trump's message to President Isaias

Post by Zmeselo » 01 Aug 2025, 14:32

Great to meet Michael Bloomberg and hear updates on the upcoming Bloomberg Global Forum, set to convene once again in New York City during the 80th session of the UN General Assembly.

The Forum will bring together leading voices from government, business, and civil society to tackle some of the world’s most pressing challenges and explore shared opportunities. Looking forward to the momentum and dialogue for Eritrea at #UNGA80

_____________

Let it rain! Let it pour!

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: President Trump's message to President Isaias

Post by Meleket » 02 Aug 2025, 05:02

እኛማ የዜጎቻችን ህይወት የሚያንገበግበን፡ ለነጻነታችን ዋጋ የከፈሉ ኤርትራዉያን ታጋዮችና ጋዜጠኞች፡ እህቶቻችን ወንድሞቻችንና ወላጆቻችን ‘ነጻ መሆን’ የሚገደን፡ ኤርትራዉያን ነና። [4 ሚልየን ነጥቦች] ዘሜ ‘ዓቢሰብ’ ወዲ ዓበይቲ፡ ይህ ጉዳይ የማይገድህና የማይከነክንህ ከሆንክ ያለ ጥርጥር ጦ.ጥ. [የጦርነት ጥቅመኛ]፡ ነገሮችን ሁሉ በውጭ ጣልቃገብነት ለማላከክ የምትቋምጥ፡ ሆድ አደር ካድሬ ነህ ብለን ነው የምንደመድመው፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Zmeselo wrote:
01 Aug 2025, 11:25
Who is እኛ?

How many are you?

Meleket wrote:
01 Aug 2025, 11:23
ኣዬ ዘሜ Zmeselo 'ዓቢሰብ' ወዲ ዓበይቲ፡ እኛ በጨዋ ደንብ እዬጠየቅነው ያለው ጥያቄ ያንተም ጥያቄ ነበር መሆን የሚገባው። ዜጎችህ ለዓመታት እስር ውስጥ ሲማቅቁ ትንሽ ቅፍፍ ኣይልህምን።
Zmeselo wrote:
01 Aug 2025, 11:15
That's just my humble opinion. Other than that, you would've to ask the Eritrean gov't directly.

Meleket wrote:
01 Aug 2025, 11:06
ዘሜ Zmeselo ‘ዓቢሰብ’ ወዲ ዓበይቲ፡ ኤርትራ ለዓመታት እስር ላይ የሚገኙ ዜጎቿን በሙሉ መፍታት፡ ለዓመታት በሼልፍ ላይ የተቀመጠ ህገመንግስቷን መተግበር፡ እንዲሁም ለዓመታት ማዕቀብ የተደረገበት የዜጎቿ የነጻ ፕረስ መብት በይፋ መሰረዝ፡ የውስጥ ጉዳዩዋ እንጂ፡ ከዉጭ ጣልቃ ገብነት ጋር ዬሚያያዝ አንዳችም ምክንያት ዬለውም።

ፈቃደኝነቱ፡ ለወገን አሳቢነቱ፡ ለዜጎች ህይወት ተቆርቋሪነቱ፡ ወዘተ ካለ እስረኞችን በመፍታት ብዙዎችን ማስደሰት ይቻላል። እንዲያው እስከ አሁን የታሰሩት ኣይበቃቸውምን? ደርጎች እንኳ ከእስር ተፈቱ፡ ወያኖችም ታስረው ተፈቱ፡ ሻዕብያዎች ለምንድን ነው ሲታሰሩ የማይፈቱት? እንዲያው ሁሉን ነገር በውጪ ማላከክ ግሩም ቦተሊካ ኣይደለም።

Zmeselo wrote:
01 Aug 2025, 10:20
If foreign interference & animosity completely stops, I don't see any reason for the points you outlined not to be implemented.

Meleket wrote:
01 Aug 2025, 10:13
ለህዳሩ ደብዳቤ በሓምሌ ማለትም በ9 ወሩ መልስ ማግኘት ትልቅ ትርጉም ኣለው። ልጆች የሚወለዱት ከ 9 ወር በኋላ ነው። ይህ ግንኙነት ለቀጠናችን ምን እንደሚወልድ በጉጉት እንጠብቃለን።

አሜሪካ ማዕቀቧን ማንሳት፡ ኤርትራም እስረኞቿን በሙሉ መፍታት፡ እንዲሁም ሕገ መንግስቷን በተግበር ማዋል፡ ነጻ ፕረስ መፍቀድ፡ የውልደቱ አካል ይሆናል ተብሎ ይገመታል። ይህ ግንኙነት በ"ፊዚካል ዲማርኬሽን" ትግባሬም አወንታዊ ሚና ይኖረዋል ብለን እንገምታለን።

ድሉ የጋራ ነዉ። የ'ሕወሓት ጁንታ'ን ሆነ የ'ዋሽንግተንን ጁንታ' እንዲሁም የ'ማወስ'ን ወዳጅነት በዲብሎማሲ መመለስ፡ ትልቅ ድል ነው ዘሜ Zmeselo ‘ዓቢሰብ’ ወዲ ዓበይቲ!

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36770
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: President Trump's message to President Isaias

Post by Zmeselo » 02 Aug 2025, 05:23

Fa990t! ቂጥ ላሽ!

Go, pick up a gun and free them then- if you're a man.

4 million full stops!!!!

Meleket wrote:
02 Aug 2025, 05:02

Post Reply