Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 39869
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Horus » 22 Jul 2025, 01:04

Affable wrote:
21 Jul 2025, 22:57
በብሄር መነገድ አሁን ያቆማል ወይ ግዜ ይወስዳል ? ያን መመለስ አሁን አስቸጋሪ ይመሰለኛል። ኢትዪጺያ ውስጥ የብሄር ፓለቲካ ሞቱ የማይቀር ነው ወይ ለሚለው ጥያቄ ግን አሉታዊ መልስ ለመስጠት ሰከንድ ማሰብ የሚያስፈልግ አይመስለኝም።
አሁን የመጨረሻው ትንንቅ ወቅት ላይ ነን ያለነው። የ ኢትዪጺያ ትራይባሊዝምና የ ሰሜኑ “ ወዳጅችን” የ ቅጀት ኑሮ የድሮ ታሪክ የሚሆኑበት ግዜ እየቀረበ ነው። ያ ለ ኢትዩጺያና ለ ኤርትራ ህዝብ በጣም ፣ በጣም ጥሩ ነው። ለ ኢትዪጺያ ትራይባል ፓለቲከኞችና ካድሬዎች እና ለ ኢሳያስ አምላኪዊች I believe not.
ኢትዪጺያ ውስጥ ከብሄር ፓለቲክስ የራቁ ሚሊዪን ወጣቶች , ከምቀኝነት ፣ አሉባልታ እና ሀሜት የነፁ ወጣቶች እየተፈጠሩ ነው።
የወደፊቱ ኢትዩጺያ በአድዋና በደምቢዶሊ ፓለቲከኟች will not be defined. Never again. Rather it is defined by the new generation that had grown up fed with facts, not የመንደር አሉባልታ።
እኔና እኔን መሰሎች ያለብን ሃላፊነት የወደፊቱን መንገድ ምስጢር መንገር እንጂ ምርጫው የራሱ ያቢይ ነው ። አቢይ አህመድ ከነዚህ ፋይዳቢስ የጎሳ ጥርቃሞዎች ጋር ሲደራደርና ሲለፋደድ ወርቃማ የስራ ግዜውን ማባከን የለበትም ። በአንድ ጠንካራ የነጋሪት ጋዜጣ ከሰሜን ጫፍ እስከ ደቡብ ጫፍ ያሉትን የጎሳ ፖለቲካ ነጋዴውን ኢሕጋዊና ፉርሽ ማድረግና የኢትዮጵያ ከጎኑ እንዲቆሙ መጠየቅ ብቻ ነው ያለበት አለቀ ። ያኔ ብቻ ነው እውነተኛ የኢትዮጵያ ባለውለታ ሆኖ ሲታወስ የሚኖረው እንደ ምኒልክ!!! ያኔ ብቻ ነው ለውጥ የሚባለው ከትግሬ ወደ ኦሮሞ ሳይሆን ከትግሬ የዘር አይዲዮሎጂ ወደ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ፖለቲካ፣ ወደ ኢትዮጵያ ብሄራዊ አይድዮሎጂ ተቀየረ ብሎ ታሪክ የሚዘግበው ። ይህ ነው ምስጢሩ!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18375
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Axumezana » 22 Jul 2025, 01:48

እይተ ሆረስ ኢትዮጵያን የሚመራ ከየትም ሊመጣ ይችላል ሰላም፥ ዲሞክራሲና እድገት እስካመጣ ድረስ!

Selam/
Senior Member
Posts: 16899
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እልልል !!! ብሄር ሊቀር ነው !!! እልልል !!!

Post by Selam/ » 22 Jul 2025, 07:46

አይ ቱስ ቱስ ጭልፊቱ

ለመሆኑ “እናንተ” ማናችሁ? ብሄርን በዚህ ዓመት ውስጥ ካላጠፋስ፣ 19 ዓመት ብቻ ነው የምታስመርጡት?

ቁጭራ ተራን ትተኸው ሄድክ እንጂ፤ የድንቁርናና የአሸሼ ገዳሜ ግልብ ባህሉ አንተን አልተወህም። ቋቋቲያም ሽማግሌ!

Post Reply