Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 17374
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Axumezana » 16 Jun 2025, 16:35

እምሆይ ምህዋርን ሳያዛቡ መነቃነቁ ከatom ጀምሮ፥ በባልና ሚስት፥ መሬትን ጨምሮ ሁሉም ፕላኔቶች፥ ጋላክሲ ተፈጥራዊ ህግ ነው።
Axumezana's overriding goal is establishing Axum centered Hybrid Confederated/ Federated Horn Africa . Any manoeuver that will take toward that is correct. ለነገሩ ጭንቅላትሽ በስድብ ደንዞ ይኸን ማሰብ አትችይም!

Selam/
Senior Member
Posts: 15451
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Selam/ » 16 Jun 2025, 18:26

እጨጌ ዓይጠ መጎጡ
አንተ እኮ ከጋሊሊዮም የምትበልጥ ምጡቅ ነህ። መሰረትህን የግልና የጎጥ ጥቅም ላይ ቸክለህ ከግራ ወደቀኝ የምትወዛወዝ ገልቱ።


ኩኩ መለኮቴ፣ ዒሱ መስተዋቴ
መሽረፍትም አማረው፣ ውስጤ ፍላጎቴ
ደፂ እንዴት ይረሳል፣ ዋናው አካላቴ
ኧረ እሳተፋለሁ፣ በጌቾ ኮሚቴ
መጨረሻ የለው፣ ናፍቆቴ ጉጉቴ
ሰውነቴ አለቀ፣ በሃሳብ ሸርታቴ


Axumezana
Senior Member
Posts: 17374
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Axumezana » 16 Jun 2025, 20:20

ስድብ ብቻ ሳይሆን ውሸትም ለመድሽ! ግጥምሽ Axumezanaን አይወክልም! በጠቀሽካቸው ላይ ግልፅ አቋም አለኝ!

ስድብ ሱሷ
ሚጥማጣ ምላሷ
ውሽት ለመደች
ለየላት ከነፈች
ናወዘች አበደች

Selam/
Senior Member
Posts: 15451
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Selam/ » 16 Jun 2025, 21:01

ቅንድቡዬ ሱስህ ፣ ፈጣሪና አምላክህ
ሻቡዬ አስተማሪህ ፤ ወዳጅና አማችህ
ዝናቡ አጭበርባሪ ፣ ለ’ጉሞ ጋለበህ
ሁሉም እያማረህ ፣ ፈስህን ጨረስህ

Axumezana
Senior Member
Posts: 17374
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Axumezana » 17 Jun 2025, 00:15

እምሆይ ሰላም አረጪ( ስድብ) ትወዳለች
ቆማ ተቀምጣ ትቀመቅማለች
ጉበቷ አልቆ ጠቋቁራለች
ናላዋ ቢዞር ፌንት ነቀለች
አረፈ ER በዛው ደየመች

Laughing......Laughing !

Meleket
Member
Posts: 4594
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Meleket » 17 Jun 2025, 05:55

ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ፡ በማስረጃና በጭብጥ መታገዝ ማለት እንዲህ ማለት ነውን? እባክህ እስቲ ኣስረዳን! :mrgreen:
Meleket wrote:
19 Nov 2021, 10:22
Axumezana wrote:
18 Nov 2021, 14:28
. . . For me I was born Ethiopian , has lived Ethiopian and die Ethiopian. No persecution and illegal action by the government could cut my umbilical cord with my mother land that was established by the blood and bones of my ancestors.
ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የ Axumezanaን ኢትዮጵያዊነት እስቲ ወደ ላቦራቶሪ አስገብተን እንመርምረው።
Axumezana wrote:
28 Oct 2021, 01:36
Tigray was planned to be divided and shared among Eritrea, Gondar, Wollo and Afar. Isaias was to take the Central Tigray including the fertile land around Shire. The objective of the scramble was to reduce Tigray to nothing and irrelevant . ……
ጎበዝ ሽሬን ምዕራብ ትግራይ ለማለት አልደፈርክምሳ! ሌቦ ማእከላዊው ትግራይ የሽሬን ለም መሬት ጨምሮ፣ ማለት ወልቃይት ጠገዴ ምዕራብ ትግራይ ነው ለማለት ነው?
Axumezana wrote:
01 Nov 2021, 19:24
Despite the ongoing ugly civil war and infighting and rivalry between the Tigrayan and Amhara politicians, elites and activists, the people of Tigray and Amhara have a strong cultural and religious bond and strategic alliance that no one can damage. These two people are the pioneers of Ethiopia; they have shared history, culture, and values. The recent misunderstanding among these people is based on an ill-intended intensive, divisive and hate propaganda by Egypt and Isaias funded politicians and media out lets who have sold out their country. The border issue is not unique to Tigray and Amhara, as the same problem exists among all other regional governments. . .
ኣንተ ማን ይፈርልህ፡ ያንተው ህወሃት ኣይደለም እንዴ የአማራው ገዢ መደብ፡ ነፍጠኛው እያለ ድፍን 30 ዓመት ጭቁኑን የአማራ ህዝብ ሰቆቃና ድህነት ላይ ዘፍዝፎ፡ የሱን ትግራይ ለማልማት ደፋ ቀና ሲል የነበረው፡ ለመሆኑ ያ ሁሉ ግፍ በአማራ ህዝብ ላይ ሲወርድ የት ነበርክ ባባጃሌው! ግብጽ ምናምን እያልክ ኣታደናግር፡ ህወሓት ነው የጐንደርን የወሎን ከዚያም አልፎ የጎረቤት አገርን ለም መሬት ለመስረቅ የከጀለው። ምን መከጀል ብቻ ስንት ሽ ጭቁን አማራዎችን ከወልቃይትና ጠገዴ በማንነታቸው ምክንያት አፈናቅሎ፡ ለሰቆቃ የዳረጋቸው። ስንቱ የህወሓት ዘመን የቦለቲካ እስረኛ ምን ዓይነት አስከፊ ግፍ እንደተፈጸመበት’ኮ እናውቃለን። ግብጽና ኢሳይያስ ናቸው እንዴ ያን ግፍ የፈጸሙት ወዳጄ!
Axumezana wrote:
18 Jun 2020, 21:35
Demeke is Oromo from Kemisse Wollo
That is why he doesn't care about Amhara.
ይሄው እጅ ከፈንጅ ፡ ህወሃት ያስተማረህን ፍቅር ስትሰብክ፡ አማራ ኦሮሞ እያልክ ስትከፋፍል፡ ደሞ ሳታፍርጎ ግብጽ ማናምን ትላለህ። ወሬኛ! እንዲህም አድርጎ የለ ኢትዮጵያዊነት!
Axumezana wrote:
07 Sep 2021, 10:19
Why is the war in the Amhara state?
The victorious TDF has brought the war to the territory of the enemy, . . .
የአማሮቹ ኣገር ነው የጠላት አገር እያልከው ያለህ፡ ሳታፍር ደግሞ አማራ ወንድሜ ነው ትላለህ ኣዬ የእስስት ነገር። ኢትዮጵያዊነት ማለት የአማራን ርስት በጠላትነት መፈረጅንም ያጠቃልል መስሎሃል ኣይደል?
Axumezana wrote:
16 Oct 2021, 18:40
General Migebey said "this time TPLF will rule from Mekelle and Axum not from Arat Killo"!
I agree 100% !

ታድያ ህወሓት ወደ አራት ኪሎ የሚያደርገው እስከ አሁን ያልተሳካው ሞቶ ሺ ትግሮችን ያስፈጀ ጉዞ ለምን ዓላማ ነው?ራስን ለመቻልና ለመገንጠል ነው፡ ወዳጄ።
Axumezana wrote:
04 Jun 2020, 16:10
. . . Phase 1 for TPLF is over, Phase 2 will continue to rapidly develop Tigray and it shall be culminated with phase 3 i.e the establishment of Axumite Federal States centered in Tigray.
ጄግናው “የነጯ ባህር ልጅ” ማእከሉን አዲስ ለምንድን ነው የጠላሀው። አንተ ትግራይ ውስጥ ማእከሉን እንደምትመኘው ሁሉ ሌሎችም ክልላቸው ማእከል እንዲሆንላቸው እንደሚሹ እንዴት አጣሀው። ወዳጄ! ራስን መቻል የምትለውን ነገር ለምንድነው የጠላችኋት ጥገኛው ወዳጄ?
Axumezana wrote:
04 Jun 2020, 14:08
The name Banda applies to most of Ethiopian politicians. Historically, every politician that came to power was supported by external powers including Dr. Abiy Ahmed. . . .
የናንተው መለስ ዜናዊን፡ የኛዎቹ ኤርትራዉያን ታጋዮች ናቸው አዝለው 4ኪሎ ያስገቡት፡ ስለዚህ ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ሆኖብህ እንጂ፡ ህወሓትና መለስም ባንዶች ናቸው። እነሱም ኣማደሉ ጠግበው፡ ለነጮች ታዛዥ ኣገልጋይ በመሆን ሱማሌ ውስጥ ስንትና ስንት ግፍ የፈጸሙት። ዮሃንስም ቢሆን ለነጮች ታዞ ሱዳናዉያንን ወግቷል፡ መጨረሻው እዛው ላይ ተደፋ እንጂ እንደታረደች ዶሮ!
Axumezana wrote:
08 Jun 2020, 20:32
Ethiopia and Africa never had in their history uncorruptable, visionery, independent and dedicated leader like Meles Zenawi. . . .
ትንሽ ኣታፍርም፡ ስንቱን ኢትዮጵያዊ በእስር ያማቀቀ፡ በምርጫ 97 ስንት ግፍ የፈጸመ፡ በኦሮሞዎች በዓል ስንቱን በጥይት የቆላ፡ ስኳር ያተነነ፡ የዓይን ቀለም ቦለቲካ የፈለሰፈ ሞላጫ “ባርያ ጸዓዱ” ወዲ ጻዕዳ ባሕሪን ኣሞካሸሀው ኣኮ፡ ጐበዝ።
Axumezana wrote:
12 Sep 2021, 02:51
Which foreign invaders?For Italy it was Alula, For Grange Ahmed it was queen Eleni Tigray force! For Egypt it was Alula!For Eritrea it was Siye Abraha and General Tsadikan, for Somalia it was General Aman! Name any non Tigrayan military leader.
እኔ ከእናቴ ከኢትዮጵያ አልለይም ደግሞ ይባልልኛል፡ እንዲህ ሆነህ ጠበህ ጠበህ ትግራይ ብቻ ጄግና እንደምታፈራ፡ ሌላው ኢትዮጵያ ሁሉ ግን ምናምን እንደሆነ የትግሬ ትምክህትህን አየነው። ወይ ኣለማፈር ኢትዮጵያዉያን አርበኞች ምን ይበሉ?
Axumezana wrote:
03 Sep 2021, 19:44
Heralding the fall of Gondar!
Gondar is going to fall to TDF soon and the following are it's implications:
- The begining of the end of the defeat of Gondare Elities and their ally Isaias. Gondar is the center of Arrogance(ትምክህት) against Tigray and the command center of lawless shiftas and fanos. It's fall to TDF will brake the back bone of both Gondar elities and Isaias and open the field for TDF to free Western Tigray. . .
- Last but not least most of the loots from Western Tigray were taken to Gondar and it's surroundings and shall be recovered.

ጐንደሬን ትምክህተኛ ብለህ ያንተው ትምክህት አይታይህም ኣይደል። ምዕራብ ትግራይ ወደ ጎንደር ሄደ ይመለሳልም አልክ አይደል፡ ኢትዮጵያዊነት ማለት በቃ ይህ ነው? እያልከው ያለሀው መሬት ከኢትዮጵያ ውጭ ለባዕድ ተሰጠ ወይ? ድንቄም ኢትዮጵያዊነት! ያንተ ህልም ትግራይ ትስዕር! ማለት ነው። አሁን ደግሞ ስትጎመዥ ግዜ ግራይ ትስዕር ማለት ጀምረሀል፡ መቼም ጦግራይን ማለትም ትግራይ የምትዘውራትና የምትመራት ኢትዮጵያን የሚመኝ ኢትዮጵያዊ ከ6% የኢትዮጵያ ህዝብ በላይ ይሆናል ቢለን ኣናስብም፡ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። :mrgreen:
Axumezana wrote:
18 Nov 2021, 14:28
. . . For me I was born Ethiopian , has lived Ethiopian and die Ethiopian. No persecution and illegal action by the government could cut my umbilical cord with my mother land that was established by the blood and bones of my ancestors.
አሁን ሃሳብህ ሙሉ በሙሉ ገብቶናል “አምብሊካል ኮርድ” ማለት ለካ እንዲህ ነው።
The umbilical cord is a flexible, tube-like structure that, during pregnancy, connects the fetus to the mother. The umbilical cord is the baby's lifeline to the mother. It transports nutrients to the baby and also carries away the baby's waste products.

ከ3ሽህ ኣመት በኋላም ከእንግዴ ልጅነት ያልተገላገልክ እስስቱ ወንድሜ ራስህን ችለህ በራስህ ለመቆም ያልታደልክ ፍጡር የዘላለም ጥገኛ የእምዬ ኢትዮጵያ ሞልቃቃ ልጅ ነህ አይደል ጉረኛው Axumezana?
:mrgreen:
Axumezana wrote:
16 Jun 2025, 11:55
መለከት ዞር ብሎብሃል! የት አገር ነው ዳኛ ያለ ጭብጥ የሚዳኘው? የበግ ለምድህን አውልቀህ ማነትህን ግልጽ አድርጓል!9
እስቲ በኣብነት አስረዳን፡ ለምሳሌ እዚህ ላይ viewtopic.php?f=2&t=341494 በተራ ቁጥር 2 ላይ ላስቀመጥከው ሃሳብ ጭብጥህ ምንድን ነው? ብትባል ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ ምን ይሆን ዬምትለው!

Axumezana
Senior Member
Posts: 17374
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Axumezana » 17 Jun 2025, 07:08

መለከት ተመራምረህ ድረስበት! You are suffering from post colonial syndrome, What I call ascari syndrome ! Pls comment also on this !


[/quote]
Last edited by Axumezana on 17 Jun 2025, 12:00, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 15451
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Selam/ » 17 Jun 2025, 07:19

የእምሆይ አለንጋ ፣ አንዴ ከተዘረጋ
ይሸነቁጠዋል ፣ የወያኔን መንጋ
ይመላልጠዋል ፣ የካድሬውን ስጋ
ዕንቅልፍ ይነሳሃል ፣ መሽቶ እሰከሚነጋ

Axumezana
Senior Member
Posts: 17374
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Axumezana » 17 Jun 2025, 12:02

እምሆይ ሻአብያ መሆንሽ ማረጋገጫ ተገኝተዋል። ኢሳያስ ሲወገድ ER አንቺንም ይገላገላል። ስድብ ተሰዳቢውን እንደሚያቆስል ታውቂያለሽ?

Selam/
Senior Member
Posts: 15451
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Selam/ » 17 Jun 2025, 19:12

ጠብቅ ስታዛጋ ፣ የወያኔው መንጋ
ረገብ እንዲልልህ፣ የእማሆይ አለንጋ
ዒሱ እንዲሞትልህ፣ እንዲሰጥህ አልጋ
ስታሟርት ክረም ፣ ክረምትና በጋ

Axumezana
Senior Member
Posts: 17374
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Axumezana » 17 Jun 2025, 19:28

ፅምዶ ይሻላል እያልሽ ነው?

Selam/
Senior Member
Posts: 15451
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Selam/ » 17 Jun 2025, 19:55

ሁሉ አማረሽን ፣ ገበያ አታውጧት

Axumezana
Senior Member
Posts: 17374
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Axumezana » 17 Jun 2025, 20:35

አቋምሽን ግልፅ አድርጊ፥ ወዴት ትሸሻለሽ? Axumezana ስለፅምዶ ብዙ ፅፏል!

Selam/
Senior Member
Posts: 15451
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Selam/ » 17 Jun 2025, 21:18

ምንድነው?

እኛ ወለንጪቴዎች፣ እንደዚህ የተቆለመመ የወረት ቃል አይገባንም። ደግሞስ የወያኔና የሻዕቢያ ቅራቅንቦ ያስፀይፈኛል አላልኩህም?

Axumezana
Senior Member
Posts: 17374
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Axumezana » 18 Jun 2025, 02:06

እምሆይ ጥያቄው ፅምዶን ትደግፍያለሽ ወይስ ትቋወሚያለሽ ወይስ አያገባኝም ባይ ነሽ?

ናዝሬት ወለንጫቲ እዛው ከእዛው ነው
Axumezanaም አዋሽ ዳር ነው ያለው

Selam/
Senior Member
Posts: 15451
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Selam/ » 18 Jun 2025, 06:25

“ሞኝ አይሙት፣ እንዲያጫውት” አሉ

እኔ የዕርጉም ወያኔና ሻዕቢያ አንደበት እንዲዘጋ ነው የምፈልገው፣ አንተ ደግሞ ራንደም random የማጭበርበሪያ ቃል ወርውረህ ትደግፈዋለህ ወይ ብለህ ትጠይቀኛለህ! ምን ከመደመር የተኮረጀ መሆኑ ነው ማለት ነው?

እንዴት ሁለት ዕርጉም ትደምራለህ፣ ሁለቱንም ትቀንሳቸዋለህ እንጂ!

Axumezana wrote:
18 Jun 2025, 02:06
እምሆይ ጥያቄው ፅምዶን ትደግፍያለሽ ወይስ ትቋወሚያለሽ ወይስ አያገባኝም ባይ ነሽ?

ናዝሬት ወለንጫቲ እዛው ከእዛው ነው
Axumezanaም አዋሽ ዳር ነው ያለው

Axumezana
Senior Member
Posts: 17374
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Axumezana » 18 Jun 2025, 09:53

እምሆይ በሴትነትሽ ለምን ታፍሪያለሽ? "ትደግፈዋለህ" ሳይሆን
"ትደግፍያለሽ ወይስ ትቋወሚያለሽ" ነው ያልኩት!

Selam/
Senior Member
Posts: 15451
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Selam/ » 18 Jun 2025, 10:27

እጨጌ ዓይጠ መጎጡ

የትኛውን ፆታ ልሁንልህ፣ የበታችነት ስሜትህ እንዲቀንስልህ? ሃይላንድ ውሃ ብታንጠለጥል ይሻልሃል ወይንስ ጡት ብትቆርጥ?

Axumezana
Senior Member
Posts: 17374
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Axumezana » 19 Jun 2025, 15:55

አብደሻል ልበል? እምሆይ የሚለው የተቀደሰ ስም ይነሳል!

Selam/
Senior Member
Posts: 15451
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘፈን ምርጫ ለአክሱምዒዛና

Post by Selam/ » 19 Jun 2025, 16:17

ዕጨጌ ዓይጠ መጎጡ

መቀነስ፣ መደመር…? ጎጠኛ መሆን መከራ ነው።

Post Reply