Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13935
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 30 May 2025, 11:21
እሯ በልዬ - ይህንን ስማ፤
መርዞ ተኳሽ - አይስት ዒላማ።
አይ! አስተጣጠቅ - አይ! አለባበስ፤
ሸዋ ጥላቱን ተኩሶ ጥሎ - አፈር የሚያለብስ፤
የአማራ ፋኖ የልብ የሚያደርስ።
ታላቁ እስክንድር ብለሽ ጠይቂ፤
ምድረ ኦነግን ከአፈር ደባላቂ፤
