Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 15559
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Post by Selam/ » 03 Jun 2025, 23:18

አይ አቶ ጉንዳኑ፣
ቺስ፣ መቀባጠር አታብዛ፣ የለየልህ የፒፒ ዕርጉም ካድሬ ነህ!

Axumezana
Senior Member
Posts: 17497
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Post by Axumezana » 04 Jun 2025, 01:47

እምሆይ ፀበል መጠመቅ ያስፈልጎታል ብዬ ነው!

Axumezana
Senior Member
Posts: 17497
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Post by Axumezana » 04 Jun 2025, 02:51

እምሆይ ፀበል ቢጠመቁ ይሻላል ብለን ነው!

የስድብ መንፈስ ውጣ የሰላም መንፈስ ግባ
እምሆይ ስላም ትረፍ ከተላካፊው አምልጣ

Selam/
Senior Member
Posts: 15559
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Post by Selam/ » 04 Jun 2025, 03:26

ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ

የፒፒ የጉንዳን መንፈስ ይውጣ፤ የእኔ የሰላም ቀልብ ይግባ!
“አሜን በል” በአልባንያው ምለህ።

Axumezana wrote:
04 Jun 2025, 02:51
እምሆይ ፀበል ቢጠመቁ ይሻላል ብለን ነው!

የስድብ መንፈስ ውጣ የሰላም መንፈስ ግባ
እምሆይ ስላም ትረፍ ከተላካፊው አምልጣ

Axumezana
Senior Member
Posts: 17497
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Post by Axumezana » 04 Jun 2025, 03:37

ምን ማለት ነው "የሰላም ቀልብ" የዛር መንፈስ ማለትሽ እንዳይሆን!

Selam/
Senior Member
Posts: 15559
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Post by Selam/ » 04 Jun 2025, 08:56

ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ

ያንተ ነገር ደግም፣ ዞረህ ዞረህ ወደዚያ ገዳማትን ወደ ስኳር ፋብሪካ ካልለወጥኩኝ፣ መነኮሳትን በካድሬ ካልተካኋቸው ወደሚለው የአጎቶችህ የዕርጉም “ዛር” ዘለህ ትወተፋለህ።

ኧረ እባክህ ቀልብህን ግዛ!

Tiago
Member
Posts: 2726
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Post by Tiago » 04 Jun 2025, 10:45

የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ

Toxic Axumtenbara is አይጠ ሞገጥ ክፉ

Selam/
Senior Member
Posts: 15559
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Post by Selam/ » 04 Jun 2025, 10:51

‘ዓይጠ መጎጥ’ እኔ ሳልሆን እራሱ የመረጠው ስም ነው፣ ልክ ጭልፊቱ በጣዖት አሞራ መጠራት እንደፈቀደው ማለት ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 17497
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Post by Axumezana » 04 Jun 2025, 22:10

እሟሆይ ስድብ መረጠ የሚል ፖለቲካ ውስጥ ገባሽ? ግማሽ ጭንቅላትሽ ብቻ ነው የሚሰራው የምልሽ ለዚሁ ነው!

Selam/
Senior Member
Posts: 15559
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የፈጣሪን ስም ለመሳደቢያ ብቻ የሚጠቀሙበት ጥቁር ጉንዳን የPP pagan ካድሬዎች

Post by Selam/ » 04 Jun 2025, 22:54

ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ

ጥይት እንዳባክን መጠበቅህ ጅላንፎነትክን ያሳያል። እኔ ሰላም ለምን ብዬ ነው፣ ለተራ ቀላዋጭ የወያኔ ካድሬ፣ ከሩብ ያለፈውን የአይምሮዬን ክፍል የማንቀሳቅሰው? አትርሳ የመረጥከውን መጠሪያህን።

Axumezana wrote:
04 Jun 2025, 22:10
እሟሆይ ስድብ መረጠ የሚል ፖለቲካ ውስጥ ገባሽ? ግማሽ ጭንቅላትሽ ብቻ ነው የሚሰራው የምልሽ ለዚሁ ነው!

Post Reply