Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12378
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Post by DefendTheTruth » 18 May 2025, 05:05

ሰዉዬዉ ጋፋ ስናደርገዉ ይህን ያህል ትንፍስ አለ እንዴ? በዉሸት መያዙን የምያሳይ ፅሑፍ ነዉ ሞናጫጭሮ የሄደዉ፣ ስለ "ሆሎግራም ቴክኖሎጂ" ይቃባጥራል፣ የተጠየቀዉን ትቶ፣ የዉሸታም ድንጋጤ። የሱ ብጤዎች እንደ ነ ጀዋር መሃመድ ደግሞ ይህችን አገኛን ብሎ ይቀበባሉታል። አሳዛኝ ፍጥሮች። የማንንም ስም ሳይጠቀሱ (ብያንስ የኃላፊነቱን ደረጃ ና ለፕሮጀክቱ የነበረዉን ቅርበት እንኳ ሳይገልፅ) አንድ ሃላፊ ነገረኝ ማለት ሰዉዬዉ ምን ያህል ቅሌት ዉስጥ ገብቶ ና እየተፍጨረጨረ ሞሆኑን ያሳያል። ሌላ ምንም ማለት አይደለም።

ቅሌታሞች ናችዉ!
sarcasm wrote:
17 May 2025, 19:21
DefendTheTruth wrote:
17 May 2025, 09:35

"ቅሌቱን" ይሁን ብለናል፣ ግን ማን ነዉ ያዘጋጀዉ የምልዉን ለምን ሳትመልሱ ቀራችዉ፣ ስለ "ቅሌት" ከማዉራታችዉ በፊት? የራሳችዉንስ እዉነተኛ ቅሌት የት ልታሸሹት ነዉ ከዚህ ሁሉ ብኃላ?

ኤሊያስ መሰረት የምባል ቅሌታም ሰዉ ነዉ፣ ሳርካዝምም ከሱ የተሻለ አይደለም። ሰዉዬ ቅሌት ተሸክሞ በአደባባይ መዞር ምንም አይመስለዉም፣ የቅሌት ትርጉም ብገበዉ ኖሮ እስካሁን ራሱን ባጠፋ ነበር፣ አሁንም ከሰዉ እኩል ለማዉራት ይደዳዋል። እዚህ ላይ ምን ወይም ማን አዘጋጀ የምለዉን ለማየት አልቻልኩም። ሰዉዬዉ በሞራሊቲ ብቻ ሳይሆን አሁን ደግሞ ፋይናንሻሊም ባንክረፕት ሆኖዋል መሰለኝ ና፣ መለመኛ እድርጊያለሁ እያለን ነዉ፣ ከልከፈላችዉ ማን እንደዘጋጀ አልነግራችዉም ይላል፣ X-ላይ። ደደብ በሉት። ከልተናገርክ ታዲያ ለምን አርስቱን ትጠቅሳለህ ብባል መልሱ ምን ይሆን፣ ቅሌታም በይሆን ኖሮ ማለቴ ነዉ።

አንተንም አልመልስልህም ብዬ ነበር፣ ዳሩ ግን ቅሌትህን ማሳየት አለብኝ፣ ስለ-ሰዉ "ቅሌት" ከማዉራትህ በፊት!

ያም ሆነ ይህ በቦታዉ ላይ ንግግር ያደረጉ ሰዎች ስናገሩ ፕሮግራሙ ከዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ጋር በትብብር የተዘጋጀ ነዉ ብሎ ገልፆታል፣ ቅሌታሙ መሰረት ከዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ዉጪ ማን አዘጋጀ ወይም ተባበረ ነዉ ያለዉ?
ቅሌታሞች!
Hi Defend,

Elias has responded for most of your queries.

መጀመርያ ለመናገር ባይፈልጉም አንዱን የድርጅቱን ሀላፊ 26.8 ሚልዮን ብር ገደማ እንደተከፈላቸው ነገረኝ። እሺ ስራው ይሰራ። ግን ውሸቱ ለምን አስፈለገ? የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ሰሩት ብሎ ከመዋሸት ስፖንሰር ያረጉት ቢባል ምን ሀፍረት አለው?

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12378
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Post by DefendTheTruth » 18 May 2025, 05:24

Affable wrote:
17 May 2025, 19:58
Horus, I am appreciative of what you are doing, and keep doing it. እንዳንተ ትራይባል ካድሬዎችና የ ኢሳያስ ካደሬዎችን የሚያንጫጫ ER ላይ ሌላ ተፎካካሪ የለም። ስለ ኢትዪጺያ ጥሩ ነገር መስማት በሽታ የሚፈጥርባቸው የሚኖሩት ER ላይ ብቻ ይመስለኛል። ማንም መንግስት በሁሉም ዜጎች አይወደድም። ያ የማይሻር ሀቅ ነው። የ ER የ ኢትዪጺያ መንግስት ተቃዋሚዎች ግን የለየላቸው ትራይባሊስት ፣ የአበሻ መጥፎ ባህል ማስረጃዎች ናቸው። ከነዚህ ፉጥረቶች ጋር አንድ ሰአት አብረህ ማሳለፉ ራሱ ትልቅ ፈተና ይመስለኛል። ትራይባሊዝምን ከምቀኝነት እና ከጥላቻ ጋር ያጋቡ ጉዶች።
Yes, Horus give them hell.
Affable,

I think you have still some sort of deficit in comprehending the issues on the ground as they are. You try to blame everything on the non-existent tribalism in today's Ethiopia. There is no LF to liberate its own tribal entity in today's Ethiopia.

Ethiopia's current day major problem is power mongering. Everyone looks like ambitioned to come to power, without knowing the how. They are not about liberating the Amhara people, rather it is about the dubious claim of መነሻችን አማረ፣ መድረሻችን ኢትዮጵያ, or the palace is our exclusive rights. It is also not about the liberation of the Oromo (Tigre, Somali, etc.) people from Ethiopia, rather use the cover up to appeal to the manga followers and then turn around and declare you are ready to cooperate with other "Ethiopian forces" to achieve your goal of liberation from Ethiopia itself.

Tribalism as a means of consciousness was never a problem, is not a problem today, and will not be a problem in the future. What Ethiopians are seeking is diversity in unity (even one of the formations of this drone spectacle highlights this point), if you happen to have a problem with that, then I think it is time for you to start a serious self meditation.

Wedi
Member+
Posts: 8429
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Post by Wedi » 18 May 2025, 08:44

Horus wrote:
16 May 2025, 22:25
ADDIS ABEBA!
https://www.youtube.com/shorts/d-61JUyNXdw
የእነ Horus የድሮን ጋጋት ጉድ!!
:lol: :lol:

ህጻኑ ንጉስ ካሊጉላ አብይ አህመድ :lol: :lol:

"When a clown moves into a palace, he doesn't become a king. The palace becomes a circus"

የኢትዮጵያ እናቶች 'ልጆቻችንን የምናቀምሰው አጣን'፣ የህክምና ዶክተሮን መኖር ከብዶናል እያሉ በሚላቅሱበት ወቅት ካሊጉላ አህመድ እናቱ የቃዡለትን ኑሮ እያጣጣመ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡
ትላንት ምሽት 1500 ድሮኖችን ተጠቅሞ የብርሃን ትርኢቶችን አሳይቷል ።

ይሄን በምሽት የብርሃን ትርኢት ለማሳየት ጥቅም ላይ የሚውሉት ድሮኖች DJI Air 3S ይባላሉ ። ይህን የካሊጉላ አብይ አህመድን ደቤተመንግስት ድራማ/ትያትር የሰራው ሲንጋፖር የሚገኘው MIRS Innovate የተባለ ተቋም ትርኢቱን ኮንትራት በመስውሰድ ነው። ተቋሙ ይህን ትያትር ለማሳያት በትንሹ 200 ሺህ ዶላር (26.8 ሚልዮን ብር ገደማ) ተከፍሎታል!!

Affable
Member
Posts: 399
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Post by Affable » 18 May 2025, 08:48

DTT wrote “ tribalism as a means of consciousness was not a problem.” It is a problem. Tribalism, especially in Ethiopia’s politics, seeks some other tribes to blame for its own failure. Whether it is the Tigreans, Oromos or Amharas who espouse tribalism they share one trait: blame others.
As long as tribalism is the basis Ethiopian politics operate, we will never find a leader who will not be accused of tribalism, never.

Horus
Senior Member+
Posts: 36180
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Post by Horus » 18 May 2025, 10:17

DefendTheTruth wrote:
18 May 2025, 05:24
Affable wrote:
17 May 2025, 19:58
Horus, I am appreciative of what you are doing, and keep doing it. እንዳንተ ትራይባል ካድሬዎችና የ ኢሳያስ ካደሬዎችን የሚያንጫጫ ER ላይ ሌላ ተፎካካሪ የለም። ስለ ኢትዪጺያ ጥሩ ነገር መስማት በሽታ የሚፈጥርባቸው የሚኖሩት ER ላይ ብቻ ይመስለኛል። ማንም መንግስት በሁሉም ዜጎች አይወደድም። ያ የማይሻር ሀቅ ነው። የ ER የ ኢትዪጺያ መንግስት ተቃዋሚዎች ግን የለየላቸው ትራይባሊስት ፣ የአበሻ መጥፎ ባህል ማስረጃዎች ናቸው። ከነዚህ ፉጥረቶች ጋር አንድ ሰአት አብረህ ማሳለፉ ራሱ ትልቅ ፈተና ይመስለኛል። ትራይባሊዝምን ከምቀኝነት እና ከጥላቻ ጋር ያጋቡ ጉዶች።
Yes, Horus give them hell.
Affable,

I think you have still some sort of deficit in comprehending the issues on the ground as they are. You try to blame everything on the non-existent tribalism in today's Ethiopia. There is no LF to liberate its own tribal entity in today's Ethiopia.

Ethiopia's current day major problem is power mongering. Everyone looks like ambitioned to come to power, without knowing the how. They are not about liberating the Amhara people, rather it is about the dubious claim of መነሻችን አማረ፣ መድረሻችን ኢትዮጵያ, or the palace is our exclusive rights. It is also not about the liberation of the Oromo (Tigre, Somali, etc.) people from Ethiopia, rather use the cover up to appeal to the manga followers and then turn around and declare you are ready to cooperate with other "Ethiopian forces" to achieve your goal of liberation from Ethiopia itself.

Tribalism as a means of consciousness was never a problem, is not a problem today, and will not be a problem in the future. What Ethiopians are seeking is diversity in unity (even one of the formations of this drone spectacle highlights this point), if you happen to have a problem with that, then I think it is time for you to start a serious self meditation.
ዲዲቲ፤
አንተ ማለት ያው አጥቦ ጭቃ ነው! አፈብል ያለውን በምን ሎጂክ ነው የምትቃወመው? ያው አንተም ድብቅ የኦሮሞ ትራይባሊስት ስለሆንክና አቢይ አህመድ በትንሹም ቢሆን ኢትዮጵያን እንደ አገር ለመምራት ስለሞከረ ነውኮ።

4 ኪሎ ገብቶ ያገር ሃብት መዝረፍ የሁሉም ፖለቲከኛ ህልምና ቅዠት እንደ ሆነ የማያውቅ የለም ። ግን አንድ አጭር ጥያቄ ልጠይቅህ?

ለምንድን ነው ከግብጽ እስከ ሻቢያ፣ ከሻቢያ እስከ ወያኔ፣ ከወያኔ እስከ ተገንጣይ አማራ ነኝ ባይ፣ ከኦነግ ሸኔ እስከ ሱማሌ ተገንጣይ ሁሉም በአንድ ልብና ቃል ኢትዮጵያ እንድትታወክ፣ እንድትቃወስ፣ እንድትቸገር ፣ በከተማው ብርሃን እንዳኖር፣ መንገዷ ጨቅይቶ ሕዝቧ እንዲራብ ፣ ወደቧ ተዘግቶ ትንፋሿ እንዲዘጋ፣ በአንድ ቃል ኢትዮጵያ ምትባል አገር መክና እንድትጠፋ ሁሉም ሌት ተቀን የሚመኙላት? ለምን? ሁሉም ስልጣን ስለፈለጉ ወይስ በመሰረቱ ኢትዮጵያን ስለሚጠሉ? ኢትዮጵያ አንድ አገር ሆና መቆሟ ስለሚያንገበግባለው? እስቲ ይህን የአፈብል ሎጂግ መልስ?

ይህን መሰረታዊ ሎጂክ ያልታየህኮ አንተ ራስህ ትራይባሊስት ስለሆንክ ነው። አይገባህም እንጂ በገባህ አቢይ አህመድን ከስልጣን ለማውረድና በሱ ቦታ ለመቀመጥ ከሱ የተሻለ ስራ በመስራት እንጂ ለምን ከተማ አጸዳ ብለህ በመንጫረር አይደለም ። የነዚህ የነጃዋር አይነት ቡፋ ሌቦች ሆያ ሆዬ የወያኔ የሻቢያና ግብጽ ተላላኪዎች ጸረ ኢትዮጵያ ቱሩምባ ነው! መንፊያው ቱልቱላ ደሞ ትራይባሊዝም ይባላል!

አፈብል ያለው ያንን ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 36180
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Post by Horus » 18 May 2025, 10:23

Selam/
Senior Member
Posts: 15307
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: DRONE ART SHOW IN THE SKY!

Post by Selam/ » 18 May 2025, 10:30

ጭልፊቱ ካድሬው የአማራ ጥላቻውን በሾርኔ ለመግለፅ፣ ከራሱ ጥላ ጋር ሲደራደር እንደማየት የሚያስቅ ነገር የለም።

አጭበርባሪ!

Horus wrote:
18 May 2025, 10:17

Post Reply