Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Axumezana
Senior Member
Posts: 17210
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Axumezana » 05 May 2025, 22:56

በጥላቻና በስድብ ተሞልተሽ ብትሞቹ የት እንደምትሄድ ታውቂያለሽ? ነው የ 60ዎቹ ቅሪተ ኢህአፖ ነሽ?

Selam/
Senior Member
Posts: 15289
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Selam/ » 06 May 2025, 01:06

ዓይጠ መጎጡ
በጥይትህ ማስፈራራቱ ሲበቃህ፣ አሁን ደግሞ በሰይጣንህ ልታስፈራራኝ ፈለግህ? :lol:

አይዞህ ጄለሴ፣ እኔ ሰው አልጠላም፣ እኔ የምጠየፈው ጌኛን፣ ወሬኛን፣ ቀማኛን፣ አጭበርባሪን ነፍሰ ገዳይን ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 17210
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Axumezana » 06 May 2025, 01:53

ራስሽን እንደምትጠይና ሰላም እንደሌለሽ ግልጽ ነው! ለዛ ነው የስድብ ሱስ የያዘሽ! ቀኑን በስድብ ጀምረሽ በስድብ የምትጨርሺው! ተሳዳቢ ሰው ግብዝ ትእቢተኛ ግልፍተኛ ሰላም የራቀው እረፍት የሌለውና እንቅልፍ የሌለው ጋደኛም ትዳር ልጅም የሌለው ሚስኪንና ብቸኛ ሰው ነው።
ሰይጣን የሚቆጣጠራቸው ሰዎችም የስድብ ሱስ አለባቸው።

Selam/
Senior Member
Posts: 15289
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Selam/ » 06 May 2025, 08:51

ዓይጠ መጎጡ
አንተ ወንጀለኛዋ ወያኔ የቀደሰችውን ጠበል ልትረጨን ነው ER ላይ 24/7 እንደ ዝንጀሮ ነገር የምትለቅመው?

እኔ ሰላም በአካል፣ በአስተሳሰብና፣ በመንፈስ ፅድት ያልኩኝ ነኝ። ይልቅ ስለራስህ ለዘመናት የተከማቸ ግፍና ሃጥያት ተጨነቅ።

Axumezana wrote:
06 May 2025, 01:53
ራስሽን እንደምትጠይና ሰላም እንደሌለሽ ግልጽ ነው! ለዛ ነው የስድብ ሱስ የያዘሽ! ቀኑን በስድብ ጀምረሽ በስድብ የምትጨርሺው! ተሳዳቢ ሰው ግብዝ ትእቢተኛ ግልፍተኛ ሰላም የራቀው እረፍት የሌለውና እንቅልፍ የሌለው ጋደኛም ትዳር ልጅም የሌለው ሚስኪንና ብቸኛ ሰው ነው።
ሰይጣን የሚቆጣጠራቸው ሰዎችም የስድብ ሱስ አለባቸው።

Affable
Member
Posts: 399
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Affable » 06 May 2025, 20:38

ርእሱን አልወደድኩትም። እኔ የሚገርመኝ ኢሳያስ አይኑን በጨው ታጥቦ ወዳጅ ፉለጋ ወደ ትግራይ ማማተሩ ነው ቢል ርእሱ ሀቅነቱን የሚጠራጠር ፉጡር አይገኝም ነበር። ርእሱ የ ኢሳያስ ካድሬዎች ያስባሉ የሚል ይዘት አለው። ውሸት። ማሰብ ካቆሙ አርባ አመት ሊሞላ ነው።
ኢሳያስ በየአመቱ አዲስ ወዳጅ ፣ አዲስ ጠላት ይፈጥራል። ጀሌዎቹ ያንን ለማስተጋባት ለሰከንድ እንኳ wait a minute አይሉም።
ኢሳያስና ኤርትራን ለሰከንድ ነጣጥለው ማየት አይችሉም። ለምን እንዲህ የማያስቡ ፉጥረት ሆኑ ? Maybe God Almighty could figure that out— your sincerely however even doubt that.

Selam/
Senior Member
Posts: 15289
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Selam/ » 06 May 2025, 20:54

ዓይጠ መጎጡ
ወዴት ጠጋ ጠጋ ነው፣ እዚያው ተግማሙ እንጂ።

የኢሳያስና የሟቹ ጓደኛህ ካድሬዎች እኩል ነው የተፀነሱት፣ አንድ ጋ ነው ያደጉት፣ አንድ ዓይነት ክፋት ነው የሚያስቡት።

Fiyameta
Senior Member
Posts: 17514
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: እኔን የሚገርመኝ የኢሳያስ ልጆች አይናቸውን በጨው አጥበው ወዳጅ ፍለጋ ወደ ትግራይ ማማተራቸው ነው!

Post by Fiyameta » 06 May 2025, 20:56

We Eritreans have a moral and natural obligation to help the Tigray people who are facing calamities of biblical proportions. If our neighbor’s house is on fire, we don’t haggle over our garden hose. 8)

Post Reply