Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Dama
- Member
- Posts: 4343
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 29 Apr 2025, 22:51
Selam/ wrote: ↑29 Apr 2025, 18:39
ሽኮኮው
የት ሄጄ ልሳቅ ይሆን?
ቅኔ የዘረፍኩት ዋሸራ፤ አርበኝነት የወረስኩት ጎንደር፣ ፍቅር የተማርኩት ወሎ፣ መቻቻልን የለመድኩት ሸዋ።
Preaching in Amharic during King Sahle Sellasie of Shewa, in the 1830s, would be unthinkable, other than in Geez.
FYI only.
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16999
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 30 Apr 2025, 08:05
ልጅቷ እውሬ ነች ልክፍቷ ሃይለኛ
እንኳን ባል አልሆንኩኝ የዚች ነገረኛ
የስድብ ሱስ ይዟታል ሁሌ መጎደኛ
አልጋ ላይ ወደቀች ይዟት መጋኛ
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15046
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 30 Apr 2025, 09:09
የፈጣሪን ትዕዛዝ፣ የሚጠመዝዘው
በመሽሎክለክ ጥበብ፣ ፍፁም የተካነው
ሰውነትን ጠልቶ፣ ሽኮኮ የሆነው
ለሆዱ ያደረው፣ ግብዙ ወያኔው
በስሙ ሲጠራ፣ ከፋው አቀረሸው
ከምትቅበዘበዝ፣ ወደዚህ ወደዚያ
በፍትወተ ሥጋ፣ እንደ አለሌ አህያ
አግብተህ እረፈው፣ አትሁን ማፈሪያ
ወልደህ ተገላገል፣ ለስምህ መጠሪያ
በቆሎውን ዝራ፣ ገንባ መጠለያ
Axumezana wrote: ↑30 Apr 2025, 08:05
ልጅቷ እውሬ ነች ልክፍቷ ሃይለኛ
እንኳን ባል አልሆንኩኝ የዚች ነገረኛ
የስድብ ሱስ ይዟታል ሁሌ መጎደኛ
አልጋ ላይ ወደቀች ይዟት መጋኛ
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16999
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 30 Apr 2025, 11:03
በስድብ ዶክትሬት አገኘች አሉኝ
ያ ቺ ነገረኛ የሰፈር መናኝ
ከሁሉ ተናክሶ ምነና ከመግባት
ጠባይን አሳምሮ ከልክፍት መፋታት
አንዴ ኢትዮጵያዊ እንዴ ባንዳ ስትሆን
ግራ እየተጋባች ኖረች በሰመመን
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15046
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 30 Apr 2025, 14:00
ገዳዮች ደግፈህ፣ ገንዘቧንም ወደህ
ለማለስተዛዘኛ፣ መፅሐፍ ሸጉጠህ
ጌታን ልትሸውደው፣ ከቶ እንዴት አማረህ?
እምብርትህ ትህነግ፣ ሸኔ ነው ቀፈትህ
ድርብ ሃጥያትህ፣ ይትከልህ ባፍጢምህ!
Last edited by
Selam/ on 30 Apr 2025, 19:02, edited 2 times in total.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15046
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 30 Apr 2025, 18:48
ሰላም ተሳዳቢ፣ ወንጀለኛን ከሳሽ
አንተ ነፍስ ገንዳሽ፣ ህፃናትን ቀንጣሽ
እስረኛ ገራፊ፣ የዲያቢሎስ ታናሽ
በላ ልበልሃ፣ ማነው መጥፎ ርካሽ?
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16999
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 01 May 2025, 03:11
Selam
No justification can explain about your addiction to insulting people. You think you can do any thing hiding behind the cyber world but you are corroding yourself. I tend to think you have unstable & disturbed life style.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15046
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 01 May 2025, 07:11
ሲጨንቅህ ሲጠብህ፣ ግራ ሲገባህ
አይምሮ በርባሪ፣ ለመሆን ዳዳህ
ግጥሙን ተውከውና፣ ወደ ስዱ ሄድህ
ፈረንጅኛ አመጣህ፣ የተሻልክ መስሎህ
ስድቤ ካደከመህ፣ ካንገጫገጨህ
በሁለት ቢለዋ፣ መብላት አቁመህ
አማራን መተንኮስ፣ ተንኮሉን ትተህ
ከገዳዮቹ ራቅ፣ ለአምላክ ብለህ
ሰላም ቀጥተኛ፣ አልሞ ተኳሽ
የገዳይ ወያኔ፣ ጥጋብ አስተንፋሽ
የኦነግ የፒፒ፣ ግፍ አተራማሽ
ህዝቦችን አክባሪ፣ አንድነት ቀዳሽ
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15046
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 01 May 2025, 13:52
በአቦ ሰጥ ከምትፅፍ፣ ከምትቀበጣጥር
ወደ ውስጥ ተመልከት፣ ራስህን መርምር
እኔ ‘ምጠየፈው፣ አምርሬ ‘ማልወደው
ህዝብ የሚጠላውን፣ የገዳይ ካድሬን ነው
Axumezana wrote: ↑01 May 2025, 12:15
እንግሊዝኛ መፃፍ አትወጅም ብዬ ነው!
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16999
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 01 May 2025, 20:23
ወሰላም ዘአክሱምኢዛና
ጦርነቱ ያብቃ አይጠቅመንምና
እልፎ እልፎ ችግር ቢነሳ
በውይይት መፍታት የለውም አበሳ
ምእራብ ትግራይ ቢያጨቃጭቀን
ህዝቡ ይወስን ሰላም እንዲሰፍን
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15046
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 01 May 2025, 21:12
ጦርነት አብቆት፣ መረጋጋት ሲኖር
ዘራፊው ተይዞ፣ ገዳዩ ሲታሰር
ፖለቲካ’ን ገድፎ ፣ ሲርቅ ካስተዳደር
ሰላም ይፈጠራል፣ ይጠፋል ቸነፈር
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16999
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 02 May 2025, 02:48
I like it !
ጦርነት አብቆቶ፣ መረጋጋት ሲኖር
ዘራፊው ተይዞ፣ ገዳዩ ሲታሰር
ፖለቲካ’ን ገድፎ ፣ ሲርቅ ካስተዳደር
ሰላም ይፈጠራል፣ ይጠፋል ቸነፈር
[/quote]
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15046
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 02 May 2025, 06:28
ማኛ መናኛ፣ የሃሜት ሱሰኛ
ሳንቲም ለቃቃሚ፣ የዩቱብ ጥገኛ
አተራማሽ ጎሳ፣ ተናካሽ መርዘኛ
ያፈርሰናል እንጂ፣ አይጠቅመንም ለእኛ
አትየው አትስማው፣ ይኸንን ምቀኛ
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15046
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 02 May 2025, 09:47
ሰላም መርጦ ለባሽ፣ ኮተቶችን ቀናሽ
ጥቂት ይበቃሃል፣ አትሁን አግበስባሽ