Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Odie
- Member
- Posts: 3855
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 16 Mar 2025, 14:20
Horus wrote: ↑16 Mar 2025, 11:30
ኦዴ፣
እኔ ወደ ኋላ ነገር ማንሳት አልሻም፤ አንድ ነገር ግን አስረግጬ መናገር እችላለሁ። የጉራጌ ሕዝብ በአንድ የታሪክ ወቅት አንድ ቋንቋ ተናጋሪ አብረው የነበሩ ሕዝብ ናቸው። የዳያሌክት ዘይቤ መለያየት የመጣው በእኔ ግምት በጋላ ወረራ ሳቢያ ሜዳማ ከነበሩት አገሮች ተነቅሎ ራሱን ለመከላከል ተራራማ ቦታዎች ላይ ሲሰፍርና በተራራዎችና ወንዞች ተከፋፍሎ ተለያይቶ መኖር ከጀመረበት 1560ቹ ጀምሮ ነው።
ስለዚህ ከዚህ ቀደም እንዳልኩት የሰባት ቤትም ሆነ የክስታኔም ሆነ የስልጤ ግንዱ አንድ ነው ። እናም እንዳልከው ተጋንና ጀጋር አንድ ቃል ናቸው ። ጉራጌ ቆጮ አይልም ፤ ቃሉ አማርኛ ይሁን ጋልኛ አላውቅም። እኛ ኧኩሳ እንለዋለን አንተ ውሳ ያልከው ጋር አንድ ቃል ነው ። የኧኩሳ ቂጣ ፣ ቂጣ ፣ ዳቦ ፣ ምግብ አይባልም። ምግብ ጉንስ ይባላል። እኛ ዳቤ የምንለው ትልቁ የስንዴና ገብስ ዳቦን ነው። ቂጣ የምንለው የጤፍ ቂጣ ነው። በአማርኛ እንጀራ የሚባለው የጤፍ እንጀራ ከስታኔ ጣቤታ እንለዋለን። ኧኩሳ ያለ ቅጠል እንደ ቂጣ ሲጋገር ጉንስ ስንለው በቅጠል የሚጋገረው ለስላሳው አልበበጫት ይባላል። ልክ እንዳልከው ጉራጌ ቡላ አይልም፤ ቡላ ኦሮምኛ ይመስላል። ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ ቡላ የሚባለው እኛ አጥሚት ወይም አጥሚጥ እንለዋለን cream of Eset ማለት ነው። ሌላው የኧሰት ስር ነው ። ብዙ ሰው የእሰት ስር አሚቾ ይለዋል። ይህ ፍጹም ስህተት ነው፤ አሚቾ ጉራጌኛ ሳይሆን ኦሮሞኛ ነው። የኧሰት ስር ኧውታ ይባላል። የሚፋቀው ኮባ ቀስላ ይባላል። የኧሰት ቅጠል ጀርባ አጥንት ትምቦሽላ ይባላል። ቅጠሉን አስወግደን እንደ ጠመንጃ የምንጫወትበት ማለት ነው ።
ብቻ ለማለት የፈለኩት በዘመኑ ፖለቲካ ሆያ ሆዬ ሳቢያ ሁሉም ያሻውን ይበል ግን ጉራጌ አንድ ቋንቋ ተናጋሪ አንድ ጎሳ ፣ አንድ ሕዝብ ነው ።
Sounds good
የሚፋቀው ክፍል ኢኖር ኧስራ ነው የሚለው
አሚቾ የማን እንደሆነ አላውቅም እኖር ወህታ/ወታ ይለዋል
የቅጠል ቆጮ ተመሳሳይ እልባበጫት ነው
ቀስላ እኖር ኧስራ ይለዋል::
ችግሩ የቃላቶቹ መመሳሰል ሳይሆን የጠፋው ህብረተስቡን ማመሳስልና ለጥቅሙ አንድ ማረግን ነው::
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 35680
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 16 Mar 2025, 14:47
Odie wrote: ↑16 Mar 2025, 14:20
Horus wrote: ↑16 Mar 2025, 11:30
ኦዴ፣
እኔ ወደ ኋላ ነገር ማንሳት አልሻም፤ አንድ ነገር ግን አስረግጬ መናገር እችላለሁ። የጉራጌ ሕዝብ በአንድ የታሪክ ወቅት አንድ ቋንቋ ተናጋሪ አብረው የነበሩ ሕዝብ ናቸው። የዳያሌክት ዘይቤ መለያየት የመጣው በእኔ ግምት በጋላ ወረራ ሳቢያ ሜዳማ ከነበሩት አገሮች ተነቅሎ ራሱን ለመከላከል ተራራማ ቦታዎች ላይ ሲሰፍርና በተራራዎችና ወንዞች ተከፋፍሎ ተለያይቶ መኖር ከጀመረበት 1560ቹ ጀምሮ ነው።
ስለዚህ ከዚህ ቀደም እንዳልኩት የሰባት ቤትም ሆነ የክስታኔም ሆነ የስልጤ ግንዱ አንድ ነው ። እናም እንዳልከው ተጋንና ጀጋር አንድ ቃል ናቸው ። ጉራጌ ቆጮ አይልም ፤ ቃሉ አማርኛ ይሁን ጋልኛ አላውቅም። እኛ ኧኩሳ እንለዋለን አንተ ውሳ ያልከው ጋር አንድ ቃል ነው ። የኧኩሳ ቂጣ ፣ ቂጣ ፣ ዳቦ ፣ ምግብ አይባልም። ምግብ ጉንስ ይባላል። እኛ ዳቤ የምንለው ትልቁ የስንዴና ገብስ ዳቦን ነው። ቂጣ የምንለው የጤፍ ቂጣ ነው። በአማርኛ እንጀራ የሚባለው የጤፍ እንጀራ ከስታኔ ጣቤታ እንለዋለን። ኧኩሳ ያለ ቅጠል እንደ ቂጣ ሲጋገር ጉንስ ስንለው በቅጠል የሚጋገረው ለስላሳው አልበበጫት ይባላል። ልክ እንዳልከው ጉራጌ ቡላ አይልም፤ ቡላ ኦሮምኛ ይመስላል። ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ ቡላ የሚባለው እኛ አጥሚት ወይም አጥሚጥ እንለዋለን cream of Eset ማለት ነው። ሌላው የኧሰት ስር ነው ። ብዙ ሰው የእሰት ስር አሚቾ ይለዋል። ይህ ፍጹም ስህተት ነው፤ አሚቾ ጉራጌኛ ሳይሆን ኦሮሞኛ ነው። የኧሰት ስር ኧውታ ይባላል። የሚፋቀው ኮባ ቀስላ ይባላል። የኧሰት ቅጠል ጀርባ አጥንት ትምቦሽላ ይባላል። ቅጠሉን አስወግደን እንደ ጠመንጃ የምንጫወትበት ማለት ነው ።
ብቻ ለማለት የፈለኩት በዘመኑ ፖለቲካ ሆያ ሆዬ ሳቢያ ሁሉም ያሻውን ይበል ግን ጉራጌ አንድ ቋንቋ ተናጋሪ አንድ ጎሳ ፣ አንድ ሕዝብ ነው ።
Sounds good
የሚፋቀው ክፍል ኢኖር ኧስራ ነው የሚለው
አሚቾ የማን እንደሆነ አላውቅም እኖር ወህታ/ወታ ይለዋል
የቅጠል ቆጮ ተመሳሳይ እልባበጫት ነው
ቀስላ እኖር ኧስራ ይለዋል::
ችግሩ የቃላቶቹ መመሳሰል ሳይሆን የጠፋው ህብረተስቡን ማመሳስልና ለጥቅሙ አንድ ማረግን ነው::
ጉራጌ አልጠፋም! ሕዝብን አንድ ከሚያደርጉት ባህሪያት አንዱ ቋንቋው ነው ። ስለዚህ የቋንቋው መመሳሰል እጅግ መከበር ያለበት እሴት ነው። ከዚያ በተረፈ ጉራጌ በአስተዳደር፣ በስነምግባርና በባህሉ ሁሉ አንድ ነው። አሁን ያስቸገረን ዘመን አመጣሽ የፖለቲካ አይዲዮሎጂን ከሕዝባችን አንድነት ጋር እያጣረሱ ቅራሌ ለመዝራት የሚሹት ናቸው። ጉራጌ ኦርቶዶክስ በለው ፕሮቴስታንት፣ እስላም በለው የቦዠ አምላኪ በቤቱ ኃይማኖቱን ይዞ በጉራጌነቱ ሲገናኝ የሚነፋፈቅ ሕዝብ ነው ። ስለዚህ አደራ ያሻችሁን የፖለቲካ አይዲዮሎጂና አቋም እንያዝ ግ ን ጉራጌነትን ከፖለቲካ ጋር በፍጹም አይገናኝ ። ይህ ነው ያዲሱ ትውልድ ሃላፊነት ። ጉራጌነት አይደለም ከፖለቲካ ከኃይማኖት በላይ ነው ። ይህን ለማየት ከታች ያለውን የአንድ ክስታኔ ባሊቅና ሙስሊም ሃጂ ውይይት ተመልከት ። የውይይት ርዕሳቸው ማል በሚባለው የስነ ህሊና እና የስነ ምግባር ባህላዊ ኢቶስ ላይ ነው ። ማል የተከለከለና አሳፋሪ ማንኛውም ስሁት የሆነ ባህሪ ነው ። ለምሳሌ ሴራ በሸንጎና ባገር ጉባኤ የተደነገገ ደምብ ነው። But Mal is the highest ethical principle of the society that is not violated by any individual. A Christian and Muslim pray to different God but live by the ethical and moral principle of ማል።
-
Dama
- Member
- Posts: 4347
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 16 Mar 2025, 19:24
Odie wrote: ↑16 Mar 2025, 13:23
Abere wrote: ↑16 Mar 2025, 12:16
Dama,
___ You said marriage by elopement or abduction is endemic to Oromo and Gurage. Wow, you are making such a bold statement to court DDT (Orommuma)
Although abduction (sometimes under clandestine agreement of the abductor and the abductee, often when the woman's family rejects the proposal) in its mildest form exists in almost many traditional societies ( given marriage requires a consensus of the woman's family). I do not expect the scale to be as large and the violence mode common in the Gurage. The Gurages most Ethiopians know do not be have as instinctive and reckless to form family in such a manner. Gurages are wise in business and wife formation. Which part or segment of Gurage society is engaged in such pervasive harmful partice? How many wives on average has a Gurage? Is polygamy (keeping as many wives as possible) under one roof a tradition. We know polygamy is common among low-land Muslim Oromo, there are Oromo men having 40 0r 30 kids from 6 or 7 wives.
___ If coercion or abduction is a shared culture between Oromo and Gurage, does cutting off another Gurage Pen.is for a dowry gift a practice, which used to be practiced among Oromo of Guji and Arusi? So far have not seen any Gurage carrying the pen*s structure on his forehead. Have you ever carried the pen*s structure over your head using the beefjerky treasure of your daddy?
____ Is Enset or False Banana an endemic plant to Oromo and Gurage only? As far as I know it is almost an everywhere plant and vastly used as food among Wolayta, Kmbatat and even if I am correct, in other African tribes. False Banana is common in areas where population density is high. It is a food choice to cope with food insecurity arising from smaller farmland holdings. I would rather think those Oromo who opted for Enset at some point were either Gurage (before assimilation to Oromo), but now use Enset for food, Oromigna for their language. Other than that Oromo traditionally were pastoralists along the rift valley.
__ Enset now is a favorite food of many Ethiopians. It is delicious with Qittifo.
Dama wrote: ↑16 Mar 2025, 08:37
Another imporrant common feature of Gurage and Oromo culture is bride kidnapping. Of course it is an undesirable culture because it s, both cultures discouraged it and the act is always frowned upon.
Mr.Odie, sometimes, when truth confronts you before your eyes, that truth should help you overcome
hate and prejudice. Just my 5 cents!
Have you noticed the starkly visible behavior of this Horus? When we talk about Gurage, he talks about his clan. He wants to substitute Sodo for Gurage. It's similar to Silte excessive obsession about particularities that they reasoned made them incompatible to live with and be considered Gurage.
Abere
What you wrote is right!
He is going to come and debate you in fruitless discussion which is the nature of atheists. He is a flipflopper and am deliberately ignoring him. Now if you show him your support, he will come and argue you on the other side you left. Such a pathetic soul!
Odie, to be honest, you're a hairsplitter, focussing on non-essentials, on sidelines rather than on main topic of discission. You dwell more on points of distraction. In effect you are a nuisance. I know you can stop this egoistic, charlatan, baseless, unreasonable and utterly negative behavior.