Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 14381
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Selam/ » 08 Jan 2025, 08:16

ዓይነ ምድር ውስጥ ተደብቀህ የሻቦዎች የስም ዝርዝር ውስጥ ሳላስገባህ በመቅረቴ ይቅርታ!

Fed_Up wrote:
08 Jan 2025, 04:01
አዛውንቱ ፈሳም አይነምድር aka selam (ድንቄም)

የደርግ ርዝራዥ እንደ ወያኔ ላይመለስ ከተሸኜ ግማሽ ምእተአመት ሊሞላው ነው:: አንተም ብዙ አትኖርም .. እናንተ ስታልቁ የደርግ ነገር ተረት ተረት ሆኖ ይነገርለት ይሆናል... እሱም ምናልባት ነው

ማርክሲስም ሌኒኒዝም መመሪያችን ናቸው!!
ከጎድ ሊቀመንበ አመራር ጋር ወደፊት (ወደዝምባቤ)!!
በቀይ ቀለም እየጻፍን ...ቀይ ሽብር እናፋፋማለን!!
አድሃሪ ይደመሰሳል!!
ሻእቢያን ሳናነሳ ውለን አናድርም!!


አመሰግናለሁ!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 14381
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Selam/ » 08 Jan 2025, 08:26

ዓይጠ-መጎጡ
Write in English አትበል እንጂ ለሰላም የአማርኛ ድርሰትና ግጥም መደርደርህ የግድ ነው!

በወያኔ ዕርጉሞች ላይ መፅሃፍት ተፅፎባችሁና ዘብጥያ ወርዳችሁ ስታበቁ፣ ለአንተ ውርውር ለምትል የህወሓት ትራፊ ዕጢ እንኳን እኔ ውሻዬም አትገጥምልህም።

Axumezana wrote:
08 Jan 2025, 02:23
አንቺማ ግጥም አትችይ!

የአማራን ልጅ የትግራይ ልጅ በልጧት
ግጥሙን አንባ ግራ ቢገባት
ኩስትርትር አለች ትመልሰው ጠፍቷት

አማርኛ ያንችም የሁላችን
ቅኔ እንቀኝበት እንደየ አቅማችን
ስድብሽን ተይ ያብቃ ጠባቺን

ሽፍታው መሳፍንት ትግራይን ሊጨብጥ
አሯሯጡን አለ ሲመጡበት ሽምጥ
የሰላምም ጉራ አያጣፍጥም ወጥ

የትግራይን ጀግና አንድ ላስር ቢገጥሙት
ይሯሯጡ ጀመር ገና ፊቱን ሲያዩት

Naga Tuma
Member+
Posts: 5945
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Naga Tuma » 08 Jan 2025, 16:51

Selam/ wrote:
07 Jan 2025, 20:06

- አንዴ honey badger ፣ ሌላ ጊዜ ዮዲት ጉዲት
- አንዴ አንቺ ፣ ሌላ ጊዜ አንተ
- አንዴ መሰናበት፣ ሌላ ጊዜ ዓይንን በጨው አጥቦ ከተፍ ማለት
- አንዴ የዓብዮት ተቃዋሚ፣ ሌላ ጊዜ አጨብጫቢ
- አንዴ የጎጃምና ጎንደር አስታራቂ ፣ ሌላ ጊዜ አናቋሪ
- አንዴ የፋኖ ተቆርቋሪ፣ ሌላ ጊዜ ተናዳፊ
- አንዴ ቄስ፣ ሌላ ጊዜ ዕርኩስ
- አንዴ ዳኛ፣ ሌላ ጊዜ ቀማኛ
ያለ ምክንያት ኣልነበረም ኢትዮጵያ ባህል ኣላት የተባለዉ።

ዛሬ ሳይሆን ከሃያ ኣንድ ዓመታት በፊት።

ኣሁን የባህል ባህር ዉስጥ የሚወራጭን ነዉ የምትታዘበዉ።

Selam/
Senior Member
Posts: 14381
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Selam/ » 11 Jan 2025, 10:44

"በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች የምትገኙ ወጣቶች ጠጉረ ልውጥ ካገኛችሁ እርምጃ ውሰዱ" አብይ አህመድ 2010 ዓ/ም

ካድሬንም ሆነ ጠጉረ ልውጥን የሚያስፈለፍለውና ህይወት የሚሰጠው ስርዓቱ ነው።

Post Reply