the one and only reason why Asab is not part of Ethiopia is because Ethiopia is divided and full of traitors. a relatively united and strong Ethiopia will have Asab rightfully. but it is the coakroaches ultimate duty to make sure that will never happen.Abere wrote: ↑11 Nov 2024, 16:32አሰብ የሉአላዊት ኢትዮጵያ አካል ነች። ግልፅ ጥያቄ፤ ግልፅ መልሱ ይኸው ነው። በወሎ ክፍለ ሀገር በአውሳ አውራጃ ውስጥ የሚገኝ የአፋር ጎሳ የሱልጣን አሊሚራ ግዛት።ዐይነ ደረቅ መለስ ዜናዊ ሱልጣን አሊሚራ ሆኖ ለኤርትራ በምርቃት ያበረከተው ገጸበረከት ነው። ተሰርቆ የተሰጠ ስለሆነ ቢቻል በህግ ካልሆነ በሃይል ኢትዮጵያ ማስመለስ ያለባት የታሪክ የቤት ስራ ነው። ቆራጥ እና አገር ወደዳ አርበኛ መሪ ስታገኝ ወደ እናት አገር ኢትዮጵያ የምትመጣ።
ዐብይ አህመድ 50 ቢትቶ ወሬ ስለ ሱማሊ የሚያወራው አሰብን ለኦነግ ወላጂ አባት እና ሞግዚት ሻዕብያ አድርጎ አስቦ ነው። ኦነግ ተገንጣይ ስለሆነ ነገ በእኔ ይደርሳል ሂሳብ የሚንቀሳቀስ ፀረ-ኢትዮጵያዊ ድርጅት።
-
wubebereha
- Member
- Posts: 240
- Joined: 05 Apr 2024, 12:17
Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!

ጉዳዩ አጥብቆ ያሰረ፤ ዘቅዝቆ ይሸከማል አይነት ነው። ኦነግ እና ወያኔ በምድር እስካሉ ድረስ ሻዕብያ በእርግጠኝነት አሰብን ይዞታ አድርጎ ይቀጥላል። የኢትዮጵያ ህዝብ አሰብን አመጣለሁ ቢል ኦነግ ወይም ርዝራዥ ወያኔ አፈሙዛቸውን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ነው ቀድመው የሚያዞሩት። ይህን ደግሞ ከወያኔዎች ቀደም ብሎ ከነስብሃት ነጋ ሰምተነዋል - በዚህ ፎረም ላይ ከወያኔ ፕሮፓጋንድስቶች አንበነዋል። ኦነግ-ብልጽግናም ግልጽ የሆነ የወያኔ አይነት አቋም ነው ያለው። እንደት ሁኖ ነው እነ ዳውድ ኢብሳ፤ ወዘተ የሻዕብያ ቅልቦች አሳብ የኢትዮጵያ ነው የሚሉት? እነርሱ እኮ ኦሮምያ እንጅ ኢትዮጵያ አያውቁም - በእርሷ መቃብር ላይ ኦሮምያ ሪፓብሊክ እንመሰርታለን የሚሉ ሰዎች ይህን ለእነርሱ እንደ መርዶ ነው።
በመጨረሻም ተዘቅዝቆ የተሸከመ ሁሉ በሂደት ተቀዶ ማንጠብጠብ ብቻ ሳይሆን እንደሚደፋ ግልጽ ነው። የሻዕብያ የውሸት የአሰብ ባለቤትነት እንደ ጉም መትነኑ አይቀሬ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ህዝብ እና ለብሄራዊ ጥቅም የሚቆምበት ጊዜም የግድ ይመጣል - ለሁሉ ነገር ምዕራፍ እንዳለው ሁሉ የሶስቱ ሰይጣናት (ሻዕብያ፤ኦነግ፤ወያኔ) ስርዐተ መቃብር እሩቅ አይሆንም። የህዝብ ስቃይ እና ሶቆቃ ምዕራፍ ይኖረዋል። አሰብ በዚያን ጊዜ የኢትዮጵያዊ ትሆናለች።
wubebereha wrote: ↑12 Nov 2024, 11:35
the one and only reason why Asab is not part of Ethiopia is because Ethiopia is divided and full of traitors. a relatively united and strong Ethiopia will have Asab rightfully. but it is the coakroaches ultimate duty to make sure that will never happen.

.. ቁንጫ ቱኻን ቅማል እና ሙጀሌ እግር አሰብን ከሚረግጥ ጠፈርን አልፎ ህዋን ሰንጥቆ ዳርክ ሆልን አልፎ ሌላ ጋላክሲ ላይ መሄድ በጣም ይቀላል:: ወይም እቺ ዝርፍጥ በምጽዋት ኑሮዋን እምትገፋ ኢትዮጵያ 10 አገር ማድረግ ይቀላል:: ተጠንቀቁ እዛ ቤትም እሳት አለ::Abere wrote: ↑12 Nov 2024, 13:09
ጉዳዩ አጥብቆ ያሰረ፤ ዘቅዝቆ ይሸከማል አይነት ነው። ኦነግ እና ወያኔ በምድር እስካሉ ድረስ ሻዕብያ በእርግጠኝነት አሰብን ይዞታ አድርጎ ይቀጥላል። የኢትዮጵያ ህዝብ አሰብን አመጣለሁ ቢል ኦነግ ወይም ርዝራዥ ወያኔ አፈሙዛቸውን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ነው ቀድመው የሚያዞሩት። ይህን ደግሞ ከወያኔዎች ቀደም ብሎ ከነስብሃት ነጋ ሰምተነዋል - በዚህ ፎረም ላይ ከወያኔ ፕሮፓጋንድስቶች አንበነዋል። ኦነግ-ብልጽግናም ግልጽ የሆነ የወያኔ አይነት አቋም ነው ያለው። እንደት ሁኖ ነው እነ ዳውድ ኢብሳ፤ ወዘተ የሻዕብያ ቅልቦች አሳብ የኢትዮጵያ ነው የሚሉት? እነርሱ እኮ ኦሮምያ እንጅ ኢትዮጵያ አያውቁም - በእርሷ መቃብር ላይ ኦሮምያ ሪፓብሊክ እንመሰርታለን የሚሉ ሰዎች ይህን ለእነርሱ እንደ መርዶ ነው።
በመጨረሻም ተዘቅዝቆ የተሸከመ ሁሉ በሂደት ተቀዶ ማንጠብጠብ ብቻ ሳይሆን እንደሚደፋ ግልጽ ነው። የሻዕብያ የውሸት የአሰብ ባለቤትነት እንደ ጉም መትነኑ አይቀሬ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ህዝብ እና ለብሄራዊ ጥቅም የሚቆምበት ጊዜም የግድ ይመጣል - ለሁሉ ነገር ምዕራፍ እንዳለው ሁሉ የሶስቱ ሰይጣናት (ሻዕብያ፤ኦነግ፤ወያኔ) ስርዐተ መቃብር እሩቅ አይሆንም። የህዝብ ስቃይ እና ሶቆቃ ምዕራፍ ይኖረዋል። አሰብ በዚያን ጊዜ የኢትዮጵያዊ ትሆናለች።
wubebereha wrote: ↑12 Nov 2024, 11:35
the one and only reason why Asab is not part of Ethiopia is because Ethiopia is divided and full of traitors. a relatively united and strong Ethiopia will have Asab rightfully. but it is the coakroaches ultimate duty to make sure that will never happen.
I am just saying to the retarded southern ቀላዋጭ የሰው ፈላጊ ሌባ ቅንቅናም ጎረቤት ህዝብ
Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!
Both the Derg and the TPLF regimes also made a last-ditch effort to use the Eritrean port of Assab as a bone of contention when they were heading off to the sunset. Nothing new here. All the fuss about Assab is an indication that the end of the Prosperity regime is fast approaching.
Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!
Raising consciousness means correcting lapses instead of slandering them like you are doing here. Right?Right wrote: ↑12 Nov 2024, 11:04Absolutely. Human precedes all the group labels that are imposed or created after it: ethnicity, language, names etc were all identification tools to help human in its social development.ጎጥ የቋንቋ ወይንም የባህል ልዩነት እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ዓይነት ነው።
However opportunistic and egoistic people use the labels to create conflict for selfish purposes and grandiose ego. The colonialists who understand it very well to divide and rule.
It requires raising consciousness to overcome tribalism. It is a disease. Horus is a living proof that higher education won’t help.
Has higher education helped you better?
It appears that both of you walked into a hall to receive your degrees of higher education and walked out with egos that have been walking with each of you ever since.
Instead of finding synergies out of your higher education for all Ethiopians who badly need their consciousness raised across the board, you walk with your egos on the back of our people.
It wasn’t circa 1974 but circa 2024 that you or someone else wrote on this forum that Horus doesn’t know what he wants and that Oromos know exactly what they want.
What you wrote here is not consistent with that. Right?
Speaking of raising consciousness, he is more of who you think you are. Wrong?
Then again, why so much identity struggle in a country that badly needs raising consciousness?
Last edited by Naga Tuma on 13 Nov 2024, 19:55, edited 1 time in total.
Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!
አሰብ ኤርትራ ወይም ባህረ ነጋሽ ሳትያዝ አስር ዓመታት በፊት በአፋር ሰዉ መሸጧን ኣላዉቅም ነበር።
ያንን የምያሳይ ማስረጃ ኣለ? ወይስ ሽያጩ የተፈጸመዉ ያለ ዉል ነበር? የሻጭ እና የገዢ ዉል እንዴት ነዉ የሚዳኘዉ?
እኔ የሕግ ባለሙያ ኣይዴለሁም። ቢሆንም አሰብ ቀድማ የተሸጠች ከሆነ የኤርትራ የምያደርጋት ሕጋዊ መሠረት ኣለ?
ወይስ ኤርትራ በአኔክሴሽን ኢትዮጵያን እንደምትወቅሰዉ ኤርትራም በአፋር ሰዉ የተሸጠችን አሰብ በአኔክሴሽን የምትወቀስ ናት?
ያንን የምያሳይ ማስረጃ ኣለ? ወይስ ሽያጩ የተፈጸመዉ ያለ ዉል ነበር? የሻጭ እና የገዢ ዉል እንዴት ነዉ የሚዳኘዉ?
እኔ የሕግ ባለሙያ ኣይዴለሁም። ቢሆንም አሰብ ቀድማ የተሸጠች ከሆነ የኤርትራ የምያደርጋት ሕጋዊ መሠረት ኣለ?
ወይስ ኤርትራ በአኔክሴሽን ኢትዮጵያን እንደምትወቅሰዉ ኤርትራም በአፋር ሰዉ የተሸጠችን አሰብ በአኔክሴሽን የምትወቀስ ናት?
Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!
Naha,It wasn’t circa 1974 but circa 2024 that you or someone else wrote on this forum that Horus doesn’t know what he wants and that Oromos know exactly what they want.
Your comment is vague and unclear. I have never said the Oromos know what they want.
In fact I wasn’t talking about the Oromo people. For me the label Oromo is just a group identification. I was talking about Each and every individual (human) in that label group is the same and equal with the rest of different groups in Ethiopia. Their human rights and freedom are more important than anything else. Humans breathe, walk, and have rights. Groups do not as they are just labels.
I was commenting on the brilliant quote Selam opinionated.
Hey, if you are a group right advocate then you are in the OLF, TPLF.EPLF,EPRP etc camp. You need help.
Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!
የአሰብ ጉዳይ ጭራሽ አከራከሪ አልነበረም። አቶ መለስ ዜናዊ በዳረጎት ለሻዕብያ የሰጠው ነው። ሻዕብያዎች ሁለት ትርክት ነው ያላቸው። 1ኛው) ጣልያን ቀኝ ግዛት ይዛናለች። 2ኛው) ኢትዮጵያ ቀኝ ግዛት ይዛናለች ነው።
ጥያቄው መሆን ያለበት ኤርትራን ማነው ቀኝ የገዛት? የመጀመሪያው ወይ የመጨረሻው ቀኝ ገዥዋ? እንደዛ ከሆነ የቀኝ ገዥዋ አገር በጎፍቃድ እንደት ነበር?
ይህ ዕንቆቅልሽ ከባድ አይመስለኝም። ማንኛውም ጣልያን ያደረገችው ሁሉ ውድቅ ነው።
ለማንኛውም አይደለም አሰብ የወሎ ክፍለ-ሀገር አውሳ አውራጃ አካል ጅቡቲ እራሷ ለኢትዮጵያ መመለስ ነበረባት።
Naga Tuma wrote: ↑12 Nov 2024, 15:33አሰብ ኤርትራ ወይም ባህረ ነጋሽ ሳትያዝ አስር ዓመታት በፊት በአፋር ሰዉ መሸጧን ኣላዉቅም ነበር።
ያንን የምያሳይ ማስረጃ ኣለ? ወይስ ሽያጩ የተፈጸመዉ ያለ ዉል ነበር? የሻጭ እና የገዢ ዉል እንዴት ነዉ የሚዳኘዉ?
እኔ የሕግ ባለሙያ ኣይዴለሁም። ቢሆንም አሰብ ቀድማ የተሸጠች ከሆነ የኤርትራ የምያደርጋት ሕጋዊ መሠረት ኣለ?
ወይስ ኤርትራ በአኔክሴሽን ኢትዮጵያን እንደምትወቅሰዉ ኤርትራም በአፋር ሰዉ የተሸጠችን አሰብ በአኔክሴሽን የምትወቀስ ናት?
Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!
As it has been said several times talking about Asseb at this point is unnecessary. Political elites use it as a distraction from domestic troubles.
The prudent strategy is that deport all Eritreans from Ethiopia. Send them wherever they want to go. If Egypt accepts them then cover deportations costs. Throw them to jail if they refuse.
Close the northern border with a shot to kill order.
Leave it like that indefinitely.
That will do it.

Eripoblikan
- Member
- Posts: 3547
- Joined: 15 Sep 2019, 13:49
Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!
Come and get it, khat-addicted raw-meat eating cowards

Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!
Naga Tuma,
የህግ ባለሙያው ከታች የጠቀስኩትን ነጥብ በደንብ አስቀምጦታል። ሻዕብያ ኢትዮጵያ ቀኝ ገዝታናለች ካሉ ከቀኝ ግዛት ነጻ የሚወጡት የኤርትራ ክፍለ ሀገር ብቻ ይዘው እንጅ አሰብ በዝርፊያ ከኢትዮጵያ መውሰድ አይችልም። እንድሁም ባድመ ይገባኛል ብሎ ከትግራይ ክፍለ-ሀገር መጠየቅ አይችልም። ይህ ሁሉ የሆነው ኢትዮጵያ በሽፍታ እጅ በመውደቋ ምክንያት ብቻ ነው። ኢትዮጵያ ህጋዊ መንግስት ቢኖራት ሻዕብያ አይፈነጭባትም ነበር። ተወደደም ተጠላም አሰብ የኢትዮጵያ የመሆኑ ጉዳይ ግልጽ ነው። ይህ ጉዳይ ምኑ ላይ እንዳጠራጠረህ አልገባኝም? ምናልባት ድውድ ኢብሳ ዞር ብሎብህ ይሆን?!
Abere wrote: ↑12 Nov 2024, 16:13
የአሰብ ጉዳይ ጭራሽ አከራከሪ አልነበረም። አቶ መለስ ዜናዊ በዳረጎት ለሻዕብያ የሰጠው ነው። ሻዕብያዎች ሁለት ትርክት ነው ያላቸው። 1ኛው) ጣልያን ቀኝ ግዛት ይዛናለች። 2ኛው) ኢትዮጵያ ቀኝ ግዛት ይዛናለች ነው።
ጥያቄው መሆን ያለበት ኤርትራን ማነው ቀኝ የገዛት? የመጀመሪያው ወይ የመጨረሻው ቀኝ ገዥዋ? እንደዛ ከሆነ የቀኝ ገዥዋ አገር በጎፍቃድ እንደት ነበር?
ይህ ዕንቆቅልሽ ከባድ አይመስለኝም። ማንኛውም ጣልያን ያደረገችው ሁሉ ውድቅ ነው።
ለማንኛውም አይደለም አሰብ የወሎ ክፍለ-ሀገር አውሳ አውራጃ አካል ጅቡቲ እራሷ ለኢትዮጵያ መመለስ ነበረባት።
Naga Tuma wrote: ↑12 Nov 2024, 15:33አሰብ ኤርትራ ወይም ባህረ ነጋሽ ሳትያዝ አስር ዓመታት በፊት በአፋር ሰዉ መሸጧን ኣላዉቅም ነበር።
ያንን የምያሳይ ማስረጃ ኣለ? ወይስ ሽያጩ የተፈጸመዉ ያለ ዉል ነበር? የሻጭ እና የገዢ ዉል እንዴት ነዉ የሚዳኘዉ?
እኔ የሕግ ባለሙያ ኣይዴለሁም። ቢሆንም አሰብ ቀድማ የተሸጠች ከሆነ የኤርትራ የምያደርጋት ሕጋዊ መሠረት ኣለ?
ወይስ ኤርትራ በአኔክሴሽን ኢትዮጵያን እንደምትወቅሰዉ ኤርትራም በአፋር ሰዉ የተሸጠችን አሰብ በአኔክሴሽን የምትወቀስ ናት?
Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!
ጭልፊቱ ያመጣውን የፖለቲካ አቅጣጫ ማስቀየሪያ ርዕስ ይዞ ስለ አሰብ በአሁኑ ወቅት የሚከራከር የዋህ የእግዜር ሰው ወይም የዓብዮት ካድሬ ነው።
Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!
By a mere chance, I read a comment on this forum that Horus doesn’t know what he wants and that Oromos know exactly what they want.Right wrote: ↑12 Nov 2024, 15:52Naha,It wasn’t circa 1974 but circa 2024 that you or someone else wrote on this forum that Horus doesn’t know what he wants and that Oromos know exactly what they want.
Your comment is vague and unclear. I have never said the Oromos know what they want.
In fact I wasn’t talking about the Oromo people. For me the label Oromo is just a group identification. I was talking about Each and every individual (human) in that label group is the same and equal with the rest of different groups in Ethiopia. Their human rights and freedom are more important than anything else. Humans breathe, walk, and have rights. Groups do not as they are just labels.
I was commenting on the brilliant quote Selam opinionated.
Hey, if you are a group right advocate then you are in the OLF, TPLF.EPLF,EPRP etc camp. You need help.
A while later after reading that comment, I read a new thread advising Horus to get out of Ethiopian politics.
Would you please confirm that you are not party to either or both comments?
Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!
አበረ፥
የእኔ ቀላል የሎጂክ ጥያቄ ኤርትራ ጣልያን ስር ከመዉደቋ አስር ዓመታት በፊት አሰብ በአፋር ሰዉ የተሸጠች ከሆነ የኤርትራ አካል ለመባል ምን ሕጋዊ መሠረት ኣለ ነዉ?
ለሎጂክ ያህል ስለ አሰብ ዉይይት ከዛ ዉል መጀመር የለበትም?
የእኔ ቀላል የሎጂክ ጥያቄ ኤርትራ ጣልያን ስር ከመዉደቋ አስር ዓመታት በፊት አሰብ በአፋር ሰዉ የተሸጠች ከሆነ የኤርትራ አካል ለመባል ምን ሕጋዊ መሠረት ኣለ ነዉ?
ለሎጂክ ያህል ስለ አሰብ ዉይይት ከዛ ዉል መጀመር የለበትም?
Abere wrote: ↑12 Nov 2024, 16:13
የአሰብ ጉዳይ ጭራሽ አከራከሪ አልነበረም። አቶ መለስ ዜናዊ በዳረጎት ለሻዕብያ የሰጠው ነው። ሻዕብያዎች ሁለት ትርክት ነው ያላቸው። 1ኛው) ጣልያን ቀኝ ግዛት ይዛናለች። 2ኛው) ኢትዮጵያ ቀኝ ግዛት ይዛናለች ነው።
ጥያቄው መሆን ያለበት ኤርትራን ማነው ቀኝ የገዛት? የመጀመሪያው ወይ የመጨረሻው ቀኝ ገዥዋ? እንደዛ ከሆነ የቀኝ ገዥዋ አገር በጎፍቃድ እንደት ነበር?
ይህ ዕንቆቅልሽ ከባድ አይመስለኝም። ማንኛውም ጣልያን ያደረገችው ሁሉ ውድቅ ነው።
ለማንኛውም አይደለም አሰብ የወሎ ክፍለ-ሀገር አውሳ አውራጃ አካል ጅቡቲ እራሷ ለኢትዮጵያ መመለስ ነበረባት።
Naga Tuma wrote: ↑12 Nov 2024, 15:33አሰብ ኤርትራ ወይም ባህረ ነጋሽ ሳትያዝ አስር ዓመታት በፊት በአፋር ሰዉ መሸጧን ኣላዉቅም ነበር።
ያንን የምያሳይ ማስረጃ ኣለ? ወይስ ሽያጩ የተፈጸመዉ ያለ ዉል ነበር? የሻጭ እና የገዢ ዉል እንዴት ነዉ የሚዳኘዉ?
እኔ የሕግ ባለሙያ ኣይዴለሁም። ቢሆንም አሰብ ቀድማ የተሸጠች ከሆነ የኤርትራ የምያደርጋት ሕጋዊ መሠረት ኣለ?
ወይስ ኤርትራ በአኔክሴሽን ኢትዮጵያን እንደምትወቅሰዉ ኤርትራም በአፋር ሰዉ የተሸጠችን አሰብ በአኔክሴሽን የምትወቀስ ናት?
Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!
አካደሚክ ኤክሰርሳይስ የሚባል ነገር ታዉቃለህ?
ለአካዳሚክ ኤክሰርሳይስ ሸነቸ ብል የማላዉቀዉን ሸኔ ያልኩኝ መስሎህ ቆቅ ነገር ትሆናለህ?
የቅኝ ግዛት ጥያቄ ጥያቄዉ የተነሳ ቀን ነዉ የምጀምረዉ። ይህ ሮኬት ሳይንስ ኣይዴለም። ጥያቄዉ ተገቢ ነበር ሌላ ጥያቄ ነዉ።

Abere wrote: ↑12 Nov 2024, 17:20
Naga Tuma,
የህግ ባለሙያው ከታች የጠቀስኩትን ነጥብ በደንብ አስቀምጦታል። ሻዕብያ ኢትዮጵያ ቀኝ ገዝታናለች ካሉ ከቀኝ ግዛት ነጻ የሚወጡት የኤርትራ ክፍለ ሀገር ብቻ ይዘው እንጅ አሰብ በዝርፊያ ከኢትዮጵያ መውሰድ አይችልም። እንድሁም ባድመ ይገባኛል ብሎ ከትግራይ ክፍለ-ሀገር መጠየቅ አይችልም። ይህ ሁሉ የሆነው ኢትዮጵያ በሽፍታ እጅ በመውደቋ ምክንያት ብቻ ነው። ኢትዮጵያ ህጋዊ መንግስት ቢኖራት ሻዕብያ አይፈነጭባትም ነበር። ተወደደም ተጠላም አሰብ የኢትዮጵያ የመሆኑ ጉዳይ ግልጽ ነው። ይህ ጉዳይ ምኑ ላይ እንዳጠራጠረህ አልገባኝም? ምናልባት ድውድ ኢብሳ ዞር ብሎብህ ይሆን?!የአሜሪካው ባለስልጣን ሄርማን ኮሀን እራሱ አሰብ የኢትዮጵያ ነው በደንብ እሰብበት በኋላ ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆንብህ ብሎት ነበር እኮ ለመለስ ዜናው
Abere wrote: ↑12 Nov 2024, 16:13
የአሰብ ጉዳይ ጭራሽ አከራከሪ አልነበረም። አቶ መለስ ዜናዊ በዳረጎት ለሻዕብያ የሰጠው ነው። ሻዕብያዎች ሁለት ትርክት ነው ያላቸው። 1ኛው) ጣልያን ቀኝ ግዛት ይዛናለች። 2ኛው) ኢትዮጵያ ቀኝ ግዛት ይዛናለች ነው።
ጥያቄው መሆን ያለበት ኤርትራን ማነው ቀኝ የገዛት? የመጀመሪያው ወይ የመጨረሻው ቀኝ ገዥዋ? እንደዛ ከሆነ የቀኝ ገዥዋ አገር በጎፍቃድ እንደት ነበር?
ይህ ዕንቆቅልሽ ከባድ አይመስለኝም። ማንኛውም ጣልያን ያደረገችው ሁሉ ውድቅ ነው።
ለማንኛውም አይደለም አሰብ የወሎ ክፍለ-ሀገር አውሳ አውራጃ አካል ጅቡቲ እራሷ ለኢትዮጵያ መመለስ ነበረባት።
Naga Tuma wrote: ↑12 Nov 2024, 15:33አሰብ ኤርትራ ወይም ባህረ ነጋሽ ሳትያዝ አስር ዓመታት በፊት በአፋር ሰዉ መሸጧን ኣላዉቅም ነበር።
ያንን የምያሳይ ማስረጃ ኣለ? ወይስ ሽያጩ የተፈጸመዉ ያለ ዉል ነበር? የሻጭ እና የገዢ ዉል እንዴት ነዉ የሚዳኘዉ?
እኔ የሕግ ባለሙያ ኣይዴለሁም። ቢሆንም አሰብ ቀድማ የተሸጠች ከሆነ የኤርትራ የምያደርጋት ሕጋዊ መሠረት ኣለ?
ወይስ ኤርትራ በአኔክሴሽን ኢትዮጵያን እንደምትወቅሰዉ ኤርትራም በአፋር ሰዉ የተሸጠችን አሰብ በአኔክሴሽን የምትወቀስ ናት?
Re: አሰብ የማናት? ዶር ያዕቆብ ኃይለ ማሪያም! ያርበኛ ድምጽ!
ቆሻሻ ፖለቲከኞች ልዩነትና ተቃርኖ ካላከረሩ በስተቀር በሜሪት የማስተዳደር ችሎታው ስለሌላቸው ህዝቦች ተፈራርተውና ተራርቀው እየተናቆሩ እንዲቀጥሉ ይፈልጋሉ።
ኦሮሞም በለው፣ ትግሬም በለው፣ አማራም በለው፣ በመልክዓ ምድር አኗኗሩ ተመሳሳይ ስለሆነ ጄኔቲካሊ አንዱ የሌላው የካርቦን ቅጂ ነው። ልዩነቱ ቋንቋና ባህል ላይ ብቻ ነው። ቋንቋና ባህል ደግሞ ፍሉይድ fluid ናቸው፣ ባሉበት ተጠርበው የሚቆዩ ሳይሆኑ፣ በየጊዜው ያድጋሉ፣ ይወራረሳሉ፣ ይከስማሉ። ስለዚህ በቋሚነት ህዝቦቻችን የሚለያያቸው ምንም ነገር የለም፤ ሆኖም ካድሬዎች ልዩነታችንን እያጋነኑ ከተለያዩ ጋላክሲ የተፈጠርን በማስመሰል አሳራችንን ያበሉናል።
ገሃነም ካለ፣ ካድሬዎች ከአሁኑ ራሳቸውን በድኝ እያጠኑ ቃጠሎውን ቢለማመዱት ይሻላቸዋል። እራሳቸው በፈጠሩት ምድራዊ እሳት፣ በፋኖ ከሚለበለቡት በተጨማሪ ማለት ነው።

Right wrote: ↑12 Nov 2024, 11:04Absolutely. Human precedes all the group labels that are imposed or created after it: ethnicity, language, names etc were all identification tools to help human in its social development.ጎጥ የቋንቋ ወይንም የባህል ልዩነት እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ዓይነት ነው።