Odie,
ስለ እኖር በነገርከኝ ቁጥር በጣም ነው የምገረመው፣ ከክስታኔ ጋር ባላችሁ ተመሳሳይነት!
መጀመሪያ አንድ ጥያቄ፣ ቡርደፐረ አይስሃር የሰው ስም ነው ወይስ የማዕረግ ቃል (እንደ አጋዝና አበጋዝ?)? ይህ ያልኩበት ምክንያት ትላንት እንደ ተጫወትነው ደፐረ ደበለ (ደበላ) ማለት ነው። በሰዎቻችን ባህል ይህ ቃል ማዕረግ ነበረ ወይ የሚል ጥያቄ አጭሮብኝ ነው። ቡር በእኖርኛ ምን ማለት እንደ ሆነ ባላውቅም በክስታኔኛ ቡርም በጣም ማለት ነው ። ትላንት ደበለ የሚለውን ቃል ፊሎሎጂ ስፈትሽ ያገኘሁት ትርጉም ታላቅ፣ የተከበረ፣ የከበረ የሚል ትርጉም ነው። ስለዚህ ቡርደፐረ ማዕረግ ከሆነ አንድ ምስጢር ፈታን ማለት ነው!!!
አይስሃር ምን ማለት እንደ ሆነ ሃሳብ አለህ ወይ? እኛ እስኬር ከምንለው ጋር ተቀራርቦብኝ ነው ።
አድብርዠራ እና ኧትወድ ራስ የሚለው የማዕረግ ስም ይጠቀማሉ! እኛ እንደዚያው። ኢራስ ራስ ማለት ነው ። ራስ (ጭንቅላት) ግን ጉነን ወይም ገነን ነው የምንለው። አድብርዠራ አድብር ዘር ማለት ነው! አድብር አድብል ማለት ስለሆነ ደፐረ ከሚለው ጋር አንድ ነው! ድንቅ ነው!!
እንደ ምታውቀው ጋዝ ጦርነት ፣ ዘመቻ ማለት ነው በሁሉም ጉራጌኛ። አጋዝ አዋጊ የጦር መሪ ማለት ሲሆን አበጋዝ (አባ ጋዝ) የጦር ጌታ ማለት ነው!! አግአዚ የሚባለው ግዕዝ ነው።
የሙየት ባህላችን እንዳለ አንድ ነው! የሴት ሙየቶች ለማዳ እባብ ቅቤ የያበሉ አንገታቸው ላይ ጥምጥመው ልጃገረዶቹን ያስፈራሩ ነበር! አሁን እንደ ድሮ የለም ። ካዳብና ጋር የተመለሱት ዘፈን እንጂ እንደ ድሮ ዛር ያዛት ምናምን አያደርጉም ። ልክ እንዳልከው ጎጂ ባህል ተብለው በሴራ ከተከለከሉት ባህሎች አንዱ ነው ፣ የሚያገቡ ሴቶችን ጥፍር መቁረጥን ጨምሮ ።
ጨፋ (ሜዳ) በክስታኔኛ ጨፋ ነው። በነገራችን ላይ ኦሮሞች የስብሰባ ቦታቸው ጨፌ ይሉታል። ቃሉን ከኛ ተውሰው ነው። ጨፋ የጥንት የሴም ቃል ሲሆን ጠፍጣፋ ፣ ኢፋ (እንቅብ)፣ ቂጣ መጠፍጠፍ ወዘተ የሚለው ቃል ነው ። ሰዎች በጨፋ ይሰበሰባሉ፣ በጀፎረም (በጌፎለ) ይሰበሰባሉ!
ወያ ቡኖ ቃሉን ዛሬ መስማቴ ነው! ባህሉ ግን ከኛ ጋር አንድ ነው! የኛ ሴቶች አበቤ አበቤ የሚዘፍኑበት ነው። በመሰረቱ አዳብና (አደይ አብና = የአደይ አበባ መስጠት ማለት ነው) ሲጀመር ባህሉ ይህ ነበር ። በእኔ ግምት የእኖር ሴቶች ቡኖ የሚሉት እኛ አብና (መስጠት/ስጦታ) የምንለው መሆን አለበት! ወያ ምን ማለት እንደ ሆነ ማወቅ ጥሩ ነበር!
ኖቀ እየተመለሰ ነው።
ዌግ በጣም ጠንክሮ ተመልሷል! ናቲ ኬር የሰራውን ቪዲዮ እለጥፈዋለሁ!
ደስ የሚባለውን ሽለላ አላውቀውም ።
መስኧሮ እኛ መስከሮብ እንለዋለን።
በድራ በቃሉ ትርጉም ደረጃ መጀመሪያ ፣ ቀዳሚ ማለት ነው ። በደረ ቀደመ ፣ በድሩ የመጀመሪያ፣ ብድር ቀድሞ የሚሰጥ ገንዘብ፣ ድርርር ውድድር ፣ መቀዳደም ማለት ነው!! ጉራጌኛ ታላቅ ቋንቋ ነው!!!
ሞገመነ እጅግ ድንቅ ቃል ነው ! ትርጉሙ በትክክል ምንድን ነው? እኛ ሞጋ እና አባሞጋ የምንለው ስም አለ ፣ ትርጉሙን አላውቀውም!
ይህን ግሩም ማስታወሻህን ጥሩ አድርገህ ጻፈውና አጋራን!!! ዳማ ስለ ቸሃ የጻፈውም በጣም አስተማሪ ነው ። ግ ን ዳማ ክርስቲያና ክስታኔን መጥላት እንዲያቆም ነገረው! የጉራጌ ባህል አይደለም ።
Re: What were ancient names of Mesqan and Silte?
Prove me wrong if I hate Christians. Best thing to do is stop persecuting on false charges..that I have ulterior motive, that I am a TPLF, that I am a secessionist. Groundless labelling, no less falsifying than the 7bets your heroes referred to as monkeys.Horus wrote: ↑28 Oct 2024, 12:31Odie,
.........
አይስሃር ምን ማለት እንደ ሆነ ሃሳብ አለህ ወይ? እኛ እስኬር ከምንለው ጋር ተቀራርቦብኝ ነው ።
It means a brave, literally a person who does not run away from battle
ደስ የሚባለውን ሽለላ አላውቀውም ። It means fookera, aqaqi zerraf. A speech you make to audience(could be soldiers) to arouse passion, bravery, fearlessness, sacrifice. It may include reciting words and remembering actions of past heroes.
ግ ን ዳማ ክርስቲያና ክስታኔን መጥላት እንዲያቆም ነገረው! የጉራጌ ባህል አይደለም ።
I will react same one time and every time, when Gurage insulted as 'monkey' by a Sodo or 7bet. All such hate is fundamental fabric of the society the offenders hails from. Such hate spoken for entertainment, aggression not for self-defence makes me even more angry. It make me even angrier when such hate expressed against 7bet is spoken to large Ethiopian audience watching Tv and and listening to radio. It makes even more angry when such hate, beastilization, degradation, dehumanization of 7bet people students, traders, listros, maids, patients coming to Addis from Welkite are are referred to as 'monkeys, by Sodo artists. I will never forgive them.
You're Horus. You are Sodo. You're a Christian. You or anyone of your clans make egregious mistakes. You're untouchable. You're what you're. You're attitude is "So what?"
Re: What were ancient names of Mesqan and Silte?
Horus
I think your 7 bet side both in family and friends helped you very well. I have kistane friend since college and our guragigna conversation does not go any far compared to with you. We just talk in Amharic. He grew in Addis also I came to Addis at young age and forgetting many of the words.
ቡርደፐረ and አይስሃር are achievement titles. ቡር== ዋና=main. ደፐረ: ጨመረ. They call you ቡር ደፐረ when you add things such as እርስት adding to what your father gave you to own etc. So you have achieved a PhD you are a ቡር ደፐረ (making it up for myself) and your name will be ቡር ደፐረ ሆረስ. I don’t remember details for ዳመስ or አይስሃር by the same token if you win community respect you could be አይስሃር (ሃር; ሃረ; ሃረም== አወቀ ማለት ስለሆነ የስፈር አዋቂም ማለት ሊሆን ይችላል:: የማእረግ ስም ነው) ሆረስ or ዳመስ or በርደፈረ (who dared to reach to main gate? war) ሆረስ! I hope you want to pick one! But not for free, you have to call elder party/meeting for them to bestow the name on you! I think አጋዝ is related to war or leading men to expected achievement.
True: “ኧትወድ ራስ የሚለው የማዕረግ ስም ይጠቀማሉ! እኛ እንደዚያው። ኢራስ ራስ ማለት ነው ። ራስ (ጭንቅላት) ግን ጉነን ወይም ገነን ነው የምንለው። “
ትክክል. እራዝ የእነበኬ ዋቅ የነበረ ሲሆን ኸተወድ የሚባለው የእነበኬ clan ካህኑን ያቀርባል:: ኢራዝ ዋቅ ሲሆን ኢራዝ ዳም ካህኑ ነው:: ኢራዝ እራስ እነሞር ጉነር = የበላይ የሚል ትርጉም የሚስጥ መስለኝ:: This pagan god played a very major role and was very respected by locals with its own ritual before current enlightment.
አድብርዠራ==አድብር ዘር ማለት ነው! አድብር አድብል ማለት ስለሆነ ደፐረ ከሚለው ጋር አንድ ነው! ድንቅ ነው!! : I also thought እድብር == ድብር ዠራ means ጨዋ ወለባ ፉጋ ወይም ባርያ ያልሆነ ማለት ነው:: Bet I don’t know the history of how and why it was coined!
ወያ ቡኖ: ወያ means new or ገደር; ቡኖ ቡኖት as far as I know it refers to pigeon. So me mean literally አዲስ እርግብ==like አበባዮሽ ሆይ (for new year?)ቤት ልቤት የሚዘፈን tradition ነው!
ዌግና ደስ ተመሳሳይ ሊሆኑ ይችላሉ:: ዌግ ኖድኸ means let me tell you a story or ጨዋታ::ደስ ግን ከግጥም ጋር ድምፅ አውጥቶ መዝፈን ሊሆን ይችላል::
ምናልባትም ዌግ ከ Rap ጋር የሚመሳስል simple የሆነው የከበሮው diatribe አይተኸው እንደሆነ ግጥሙን አሳምረው ወደዛ ሊያሳድጉት የሚችል ነው!!
ሽለላ like ballad እንደዌግ ሊቀርብ ይችላል!
መስኧሮ እኛ መስከሮብ == ተመሳሳይ ነው
ሞገመነ: ጥቭ or clan name ከመሆኑ ባሻገር አላውቀውም:: ምናልባት Dama ሊያውቀው ይችላል!
Thank you Horus for sharing your beautiful idea
ኬር!

ለገለጻህና ትምህርትህ እጅግ በጣም አመሰናለሁ፣ ገለት ያብሊ!
ኦዴ የምታነሳቸው ነገሮች አስገራሚ ናቸው። በዚች አጭር ምልልሳችን እንኳ የጉራጌ ሕዝብ ቋንቋና ባህል እንዴት አንድ እንደ ሆነ፣ አንድ እንደ ነበር እያየን ነው።
እኔም ካንተ ብዙ አልለይም፤ አገር የለቀቅኩት በአስር አመቴ ነበር። አዲስ ከተማ ስኖር የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጓደኞቼ ሁለት ወንድማማቾች የምሁር አክሊል ልጆችና አንድ ወርጂ ነበሩ ። ግን አንተ እንዳልከው እኛም በአማርኛ ነበር የምናወራው ። ከኢትዮጵያ ከወጣሁ በኋላ ነው ቋንቋና ባህሌን ላለመርሳት ጥረት ያደረኩት ።
ቡርደፐረ የስኬት ማዕረግ ሥም መሆኑን አረጋገትክልኝ። ደበላ የሚለው ሥም ክስታኔዎች በጣም በብዛት ስለሚጠቀሙበት የሆነ ማዕረግ ስያሜ መሆን አለበት ብዬ ለብዙ ግዜ ግምት ነበረኝ። ቡር ልክ እንደ ጠረጠርኩት እኛ ቡርም የምንለው ቃለ አጋኖ ነው፤ የላቀ፣ ከፍተኛ፣ በጣም፣ የበለጠ እንደ ማለት ነው እኛ ቡርም ስንል።
አይስሃር ደፋር፣ የማይሸሽ ማለት እንደ ሆነ ዳማ ግልጾታል። ሃር፣ ሃረ፣ ሃረም አወቀ ፣ አዋቂ የሚለው ድንቅ ቃል ነው። በድምጽ ለውጥ (sound shift) አድርጎ ነው እንጂ እኛ ሻል፣ ሻለ፣ ሻለም፣ ሻለሞ የምንለው ቃል ነው! በትክክል እወቅ፣ አወቀ፣ ያውቃል ፣ አዋቂ ማለት ነው። በክስታኔ ሻለሞ የሰው ሥም ነው፤ አዋቂ ማለት ሲሆን በሴም ቋንቋዎች ሰለሞን የሚባለው ቃል ነው።
ሃረ እና አይስ + ሃር አንድ የቃል ግንድ ይኑራቸው አይኑራቸው አሁን ላይ ማወቅ አንችልም! አረም፣ ሃሊም (አረብኛ) አዋቂ ማለት ነው።
በርደፈር በትክክል የደፋር ጎበዝ መግለጫ ቃል ነው ፤ በር የሚደፍር፣ በር ሰባሪ ጎበዝ ማለት ነው ።
ሌላ የነሳሃው በሰባት ቤት ‘ቤት’ በክስታኔ ‘ጌ’ የምንለው የቦታ ቃል ነው ። ሁለቱም ቃላት አስገራሚ የሆነ ታሪክ ያላቸው ቃላት ናቸው። ጌ ከጥንታዊ የግብጽ ቋንቋ ኬሚቲክ (ቀምጥ) የተነሳ ሲሆን ጌ/ጌይ ምድር ማለት ነው። ዛሬ በግሪክና ላቲን ጂኦ (Geo = Earth) የሚባለው ነው።
ቤት ያው በአረብኛ ቤት ማለት ሲሆን ቦታ የሚባለው ነው። እሱም የጥንታዊ ግብጽ ሲሆን በግዕዝ ቦ ይባላል ። ቦ የአንድ ነገር መሆን ሲሆን ቦታ አንድ ነገር ኤግዚስት የሚያደርግበት እስፔስ ማለት ነው ። ስረ ቃሉ በላቲን ፔት ይባል ነበር፣ በኋላ ስፔት እና እስፔስ ተባለ (Pet, Spet, Spetial, Space)! ስለዚህ ቤት እና space አንድ ቃል ናቸው! ሁለቱም ቤት እና ጌ እጅግ ጥንታዊ ቃላት ናቸው።
ጋስ/ጋዝ = ጦርነት፣ አጋዝ የጦር መሪ በሁሉም ጉራጌ አንድ ነው።
ጉነን (ራስ) የግዕዝ ቃል ሲሆን ጉና ተራራ (ራስ ዳሽን)፣ ገናና = ታላቅ ማለት ነው ። በሰባት ቤት ሲዘፈንኮ ባገር የገነረ ትሉ ዬለ እንዴ!! ባገር የገነነ ማለት ነውኮ! የሴት ጸጉር ጉን ጉን ይሰራል!
አድብርዠራ እንዳልከው ደፐረ ጋር ላይያያዝ ይችላል ። አድብር ዠራ ወለባ ቢሆን ያው የማረግና ታላቅነት ቃላት ናቸው ። በነገራችን ላይ ወለባ አለ ምንም ለወጥ በክስታኔኛም ወለባ ሲሆን የጨዋ ዘር ማለት ነው ። ይገርማል!
ወያ ቡኖ አዲስ እርግብ ! ድንቅ ነው ። እሱን ሙሉ በሙሉ ስቼዋለሁ ! ወያ አዲስ የሚለው ግሩም ነው። እኛ በቀለ ወያ ብለን ስም ሰጥተናል ፣ ግን ይህ ትውልድ ትርጉሙን ረስቶታል! ልጃገረዶቹ (ቀንዠ እንላቸዋለን) ትክክል ናቸው ።
እርግብ በክስታኔኛ ቡላል ይባላል። ቡኖ ያሉት የእኖር ቀንዣዠው ቡላልን ሲታቆላምጡት ነው!! ቡኖ ቡሎ ነው። ይህ ፍጹም አስገራሚ ነው!!! ለምን ይሆን ለአዲስ እርግብ የዘፈኑት?
ዌግ እኛ ወግ የምንለው ነው፤ ደስ ግጥም በድምጽ ማውረድ እኛ ደርስ እንለዋለን ። ክስታኔ ለዘፈን፣ ለመዝሙር ሌላ ቃል የለውም ፤ ደርስ ነው የምንለው። ዘፋኝን ደርሳማ እንለዋለን።
ዌግ ኖድከ በክስታኔኛ ወግ ናውደከ እንለዋለን! እኔ ደጋግሜ እንዳልኩት እኖርኛና ክስታኔኛ አንድ ቋንቋ የነበሩ ይመስለኛል!!!
ራፕ ከዌግ ፣ ደስ፣ ደርስ፣ ሽለላ የተወሰደ ነውኮ!
አመሰግናለሁ ኬር!

Last edited by Horus on 29 Oct 2024, 23:09, edited 1 time in total.
Re: What were ancient names of Mesqan and Silte?
Dama,Dama wrote: ↑28 Oct 2024, 14:45Prove me wrong if I hate Christians. Best thing to do is stop persecuting on false charges..that I have ulterior motive, that I am a TPLF, that I am a secessionist. Groundless labelling, no less falsifying than the 7bets your heroes referred to as monkeys.Horus wrote: ↑28 Oct 2024, 12:31Odie,
.........
አይስሃር ምን ማለት እንደ ሆነ ሃሳብ አለህ ወይ? እኛ እስኬር ከምንለው ጋር ተቀራርቦብኝ ነው ።
It means a brave, literally a person who does not run away from battle
ደስ የሚባለውን ሽለላ አላውቀውም ። It means fookera, aqaqi zerraf. A speech you make to audience(could be soldiers) to arouse passion, bravery, fearlessness, sacrifice. It may include reciting words and remembering actions of past heroes.
ግ ን ዳማ ክርስቲያና ክስታኔን መጥላት እንዲያቆም ነገረው! የጉራጌ ባህል አይደለም ።
I will react same one time and every time, when Gurage insulted as 'monkey' by a Sodo or 7bet. All such hate is fundamental fabric of the society the offenders hails from. Such hate spoken for entertainment, aggression not for self-defence makes me even more angry. It make me even angrier when such hate expressed against 7bet is spoken to large Ethiopian audience watching Tv and and listening to radio. It makes even more angry when such hate, beastilization, degradation, dehumanization of 7bet people students, traders, listros, maids, patients coming to Addis from Welkite are are referred to as 'monkeys, by Sodo artists. I will never forgive them.
You're Horus. You are Sodo. You're a Christian. You or anyone of your clans make egregious mistakes. You're untouchable. You're what you're. You're attitude is "So what?"
ጉራጌ ሲተርት ነገር የባለቤቱ ነው ይላል። እኔ አለኝ የምትለውን ነገር ልቀማህ አልሻም! እኔና አንተ ከመፈጠራችን በፊት አርጋው በታሶ የሰባት ቤትን ቋንቋና ባህል ለመላ ኢትዮጵያ ከፍ አድርጎ ፕሮሞት ያደረገ ክስታኔ ነው! የክስታኔ አባቶች ከሰባት ቤት አባቶች ጋር በማበር ብዙ ብዙ ለኢትዮጵያ የሰሩ ፣ መርካቶ አንድ ማህበር ጠጥተው አንድ እቁብ የጣሉ ሕዝብ ናቸው ። ታዋቂውና ተወዳጁ የእንደቡየ ተወላጁ ካሳሁን ገርማሞ በጣም የነቃ የተማረ ፣ ባለቅኔ ገጣሚ በዚያን ዘመን የኢትዮጵያ ካልቸር እምብርት በነበረው ቀኃሥ ቲያትር አርቲስት የነበረን ሰው ሰባት ጉራጌን ሰደበ ብለህ ባለነገር ስትሆን ያስገርማል። ጉራጌ በራሳችን ላይ መቀለድ የምንችል ኩሩ በራስ የሚተማመን ሕዝብ ነው ። የአብርሃም ወልዴን የጉራጌ ቀልዶ አዳምጥ መላ ኢዮጵያን የነቀነቀ ነበር! ሂሩት በቀልና ካሳሁን ገርማሞ የቀልድ አርት ኣቀረቡ ብለህ ዙፋን አልባው ንጉስ የሚባለው ቴዲ አፍሮን መዝለፍ ባለነገር አድርጎ የሚያኮራና የሚያስደስትህ ከሆነ ቀጥልበት! ደግሜ ልንገርህ ካሳሁን ገርማሞና ሂሩት በቀለ ጉራጌን አኮሩ እንጂ ጉራጌን አልዘለለፉም! ጉራጌን አላዋረዱም! ተመልሰህ የምሬትህን ምንጭ መርምረው! ነገር የባለቤቱ ነው!
Re: What were ancient names of Mesqan and Silte?
I am not too sure about mesqan but i can tell you all you want about silte.
In short silte didn't exist at that time, the name silte is in reference to gan silti( an ancestor of certain silte clans) and was chosen as the official name not long ago. Before that the common name for silte was islaam , but also hadiya(used by gurages) and adere(used by oromos).
For a lengthier explanation, silte people are an amalgamation of many different ethnic groups that banded together in the 16th century, inorder to repel oromo expansions into their lands. Most siltes descend from the old hadiya kingdom, yes at the current moment there exists another ethnic group called "hadiya" but originally the name referred to siltes. Siltes even protested against the modern hadiya claim back in derg and early ihadeg times but it still came to pass. Apart from hadiya, around 7-8 harari clans settled in what is now silte following imam ghazis war against the solomonids, they were referred to as "the 7 hadiyaa clans" until very recently even though they are in origin harari, and thats also the reason some arsi oromos still call siltes "adere". Finally some maya (an extinct cushitic group) and a few ethiosemites from fatagar also joined silte but they are the minority, siltes with the last name 'hagano' are of maya origin.
But arguably a more fitting ancient name to siltes and all ethiosemites who once lived between todays wolane and zayla (forming a geographic continuum) is "HARLA" , this name could apply to hararis, zays, wolanes and siltes alike and they all recognize this common name.
I suspect that mesqan is mix between kistane and an eastern gurage group ( silte,wolane,zay) because their language is essentially a mix between the two, but their is not enough evidence to say for certain.