Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17014
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: General Tsadikan is power monger & Getachew is his puppet !

Post by Selam/ » 22 Sep 2024, 19:12

አክሱመ ጩፋ - አንተም አለቱ እንደገና ለሁለት ሲከፈል ታይቶሃል እንዴ?

ለማንኛውም እንኳን ከስጋ ጦርነት ወደ መንፈሳዊ ጦርነት ተሸጋገርክ! መዳን ከራስ ነው የሚጀምረውና፣ ንሰሐ ግባና ወንድሞችህ ሻቦዎችን እንዲሁም ጎረቤቶችህ ፋኖዎችን እንደራስህ አድርገህ መውደድን ተማር። ሰሊጥ ለመብላትና አሳ ለማጥመድ ብለህ የሰው ሃብትንና ንብረትን አትመኝ አትመቅኝ። መንፈሳዊ ለመሆን የስጋ ፍላጎትን መጨቆንና የተበደሉትን ዝቅ ብሎ መጎብኘትን ይጠይቃልና፣ ከነ ደፂ ጋር የላፕ ቶፕ ጦርነቱን ትተህ፣ ከአቡነ አረጋዊ ገዳም ተነስተህ እግረኛው ሪፎርሚስትነትህን ቶሎ ብለህ ጀምር። እንደሚሳካልም ዛሬ ባሳደርክብኝ ቅንጣት የምታክል ነብይነት ፍንትው ብሎ ታይቶኛል። መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ።

Axumezana wrote:
22 Sep 2024, 15:30
Selam,

Our war is not physical but against the evil spiritual forces. Axumezana is an Orthodox working to transform the Church, similar to Aba Estifanos teachengs! https://www.placefortruth.org/blog/esti ... and-martyr. I see Selam as conservative but reformist ( Like Gudu Kassa of Fikir Eskemekabir), and hope you to join the movement that will transform the Ethiopian Orthodox Church.

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: General Tsadikan is power monger & Getachew is his puppet !

Post by Meleket » 23 Sep 2024, 08:21

እታለም፡ እንዲህ ዓይነት ከስድብና ከተንኮል የጸዳ ብርቅ ሃሳብሽን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ሳናደንቅ ማለፍ ኣንፈልግም
Selam/ wrote:
22 Sep 2024, 19:12
.... ሰሊጥ ለመብላትና አሳ ለማጥመድ ብለህ የሰው ሃብትንና ንብረትን አትመኝ አትመቅኝ። መንፈሳዊ ለመሆን የስጋ ፍላጎትን መጨቆንና የተበደሉትን ዝቅ ብሎ መጎብኘትን ይጠይቃልና፣ .....
Axumezana wrote:
22 Sep 2024, 15:30
...

Selam/
Senior Member
Posts: 17014
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: General Tsadikan is power monger & Getachew is his puppet !

Post by Selam/ » 23 Sep 2024, 08:57

ኢትዮጵያ ፎረም ከካድሬዎች መፈንጫ፣ ወደ ነቢዮች የመንፈስ ማውጫ እንድትለወጥ፣ አንተን ‘የሻዕቢያ ደብተራ’ ይልህ የነበረው ጉምቱ ወያኔ ዛሬ ወደ ደቂቀ እስጢፋኖስነት ተቀልብሶ በመንፈሳዊ ትምህርት ሊያድሰን እንደገና በመወለዱ ደስ ብሎኛል። እንኳን ከተመሳቀለ አስተሳሰብ ተላቀቅህ በለው ወንድምህን።
Meleket wrote:
23 Sep 2024, 08:21
እታለም፡ እንዲህ ዓይነት ከስድብና ከተንኮል የጸዳ ብርቅ ሃሳብሽን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ሳናደንቅ ማለፍ ኣንፈልግም
Selam/ wrote:
22 Sep 2024, 19:12
.... ሰሊጥ ለመብላትና አሳ ለማጥመድ ብለህ የሰው ሃብትንና ንብረትን አትመኝ አትመቅኝ። መንፈሳዊ ለመሆን የስጋ ፍላጎትን መጨቆንና የተበደሉትን ዝቅ ብሎ መጎብኘትን ይጠይቃልና፣ .....
Axumezana wrote:
22 Sep 2024, 15:30
...

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: General Tsadikan is power monger & Getachew is his puppet !

Post by Meleket » 23 Sep 2024, 09:11

እንኳን ኣንቺን ደስ ኣለሽ ብቻ! አንቺንም ሆነ እሱን እንዲከፋችሁ ኣንፈልግም። እሱንም በመንፈሳዊ ጉዞዉ መልካሙን ሁሉ ተመኝተንለታል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote:
23 Sep 2024, 08:57

Post by Selam/ » 23 Sep 2024, 18:47

አንድ መንፈስ ስትድን እናንተም ኢትዮ መረጃ ላይ በጥፍራችሁ ቆማችሁ ለኢትዮጵያ ሰላም ቀንና ለሊት የምትፀልዩት የኤርትራ “ደብተራዎችም” ደስ ይበላችሁ እንጂ።
Meleket wrote:
23 Sep 2024, 09:11

Post by Meleket » 24 Sep 2024, 02:58

እታለም በጥፍር ላይ መቆሙን ለናንተ ትተንላችኋል። እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በቁንጽሉ 'በትልቁ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል' እዬቀዘፈች ላለችው ለኢትዮጵያ ሰላም ብቻ ሳይሆን የምንጸልየው፡ ለመላው ዓለማችን ሰላም መሆኑን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር መግለጽ እንወዳለን። ይህም ተግባራችን ኣሁንም ኣሁንም ደጋግሞ ደስ አሰኝቶናል ያሰኘናልም። viewtopic.php?f=2&t=350309&sid=ce6d8e12 ... 4&start=40
Selam/ wrote:
23 Sep 2024, 18:47

Post by Selam/ » 24 Sep 2024, 09:50

አዎ በደንብ ፀልዩ፣ ድንበሩ ተከፍቶ መተንፈስና እንደ ልባችሁ መመላለስ እንድትችሉ።

ግን በ ‘ካፒታል’ ነው ወይንስ ‘በቅዱስ መፅሐፍ’ የምትፀልዩት?

Meleket wrote:
24 Sep 2024, 02:58

Post by Meleket » 24 Sep 2024, 09:57

“አንተ ግን ስትጸልይ ወደ ዕልፍኝህ ግባ፡ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ በስውር የሚያይ ኣባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።” ማቴ 6፡6
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 09:50

Post by Selam/ » 24 Sep 2024, 13:44

ትክክል ነው፣ በስውር ፀልይ!

ኢትዮ-መረጃ ላይ መጥተህ ግን ለምትጠላው ህዝብ እየፀለይኩልህ ነው ብሎ መፎገርና መፎከር ግብዝነት ነው።

Meleket wrote:
24 Sep 2024, 09:57

Post by Meleket » 25 Sep 2024, 02:36

እታለም ኣይደለም ህዝብ፡ ግለሰብም ኣንጠላም። የኣንዳንድ ካድሬዎችን የተሳሳተ አስተሳሰብን ግን ልንጠላ እንችላለን፡ እንዲታረም ደግሞ የበኩላችንን እናደርጋለን። ይሄው ነው በግድ ህዝብ ጥሉ ካልሽን ግን ከባህርያችንና ከግብረገባዊ እድገታችን ጋር የማይሄድ ስለሆነ ልንረዳሽ ኣንችልም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 13:44

Axumezana
Senior Member
Posts: 18487
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: General Tsadikan is power monger & Getachew is his puppet !

Post by Axumezana » 25 Sep 2024, 03:41

ጓል ወለንጪቲ፥ ዘናዝሬት Selam!

ደብተራ መለከት ጋር ለአመታት፥ ብዙ አውርተናል፥ የደረስኩበት ድምዳሜ፥ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ፥ መሆኑና፥ ዋና አላማው ፥ ኢትዮጵያ የባህር በር ሳታገኝ፥ በኤርትራና፥ በኢትዮጵያ መካከል፥ ያለው ድንበር፥ እንዲካለል፥ ሲሆን። ይህንን ለማስፈፀም፥

ተጋሩን፥ ከሌሎች፥ ኢትዮጵያውያን ጋር ለመለያየት፥ ይሰራል።
ማንም ዳኞ ነህ ብሎ ሳይሾመው ጭዋ ዳኛ ነኝ ይለናል።
ራሱን ለማስክበር፥ "እኞ" ይለናል።
ትግራይንና ተጋሩን፥ አስመልክቶ ጥላቻንና ስም ማጥፋትን ይነዛል።
ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል እንደነበረች ይክዳል።
ከጣልያን መምጣት በፊት ያሁኗ ኤርትራ የትግራይ አካል አልነበረችም ብሎ ይቀጥፋል።
አሁን ደግሞ ተጋሩ ጋር ለመቀራረብ እየሞከረ ነው፤

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: General Tsadikan is power monger & Getachew is his puppet !

Post by Meleket » 25 Sep 2024, 04:38

ወዳጃችን Axumezana በኛ ላይ የደረስክበትን ድምዳሜህን ስላስነበብከን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናመሰግንሃለን።

እነዚህን ሓቆችና ጽኑ ቋማችንን እንዲሁም እይታችንን አሁንም እንድገምልህ

ከትግራይ ህዝብ ጋር ሆነ ከሌሎች ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቹ ጋር ምንም ዓይነት ቁርሾ የለንም። የትግራይ ህዝብ እንደ ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ፡ ለቀጣይ የጦርነት ጭዳነት ሲጋበዝ እያዬን ዝም ኣንልም። በግድ የትግራይን ህዝብ ጥሉት ካልከን ደግሞ መልሳችን ባህርያችንና ግብረገባዊ እድገታችን ኣይፈቅድንልም የሚል ጭዋ መልስ ነውviewtopic.php?f=2&t=283471

አሁንም ቢሆን ከጣልያን መምጣት በፊት የአሁኗ ኤርትራ የያኔዋ ትግራይ ኣካል ኣልነበረችም። የያኔዋ ትግራይ ዓሰብን ኣታውቃትም፡ የያኔዋ ትግራይ ኣልፎ ኣልፎ በወረራ መልክ ካልደረሰች በስተቀር የኤርትራ ቆላማ ስፍራዎችን ኣታውቃቸውም። የያኔዋ ትግራይ ለጥቂት ዓመታት ካልሆነ በስተቀር የደጋውን የኤርትራ ክፍል ተቆጣጥራና ኣስተዳድራ ኣታውቅም። ይኔው ነው የኛ እይታና እምነት።

ኢትዮጵያ እስከ ሃረርና ሞያሌ ድረስ የአሁን ገጽታዋን የያዘችው በአጤ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ነው። በአጤ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ደግሞ ኤርትራ የአሁኗ ኢትዮጵያ አካል ኣልነበረችም።

እርግጥ ነው ጥንት ኣቢሲንያ ትባል የነበረችው ሃገር ከአሁኗ ኤርትራ የተወሰነ ክፍል እንዲሁም ከአሁኗ ኢትዮጵያ ደግሞ ኣነ ትግራይን ጎንደርን ወሎን ጐጃምንና ሸዋን ወዘተን ታካትት ነበር። ባንድ ወቅትም ቀይባሕርንም ተሻግራ እስከ የመን ድረስ በምዕራብም እስከ ሱዳን ድረስ በደቡብም እስከ ሞቃዲሾ ድረስ ታካትት ነበር ይሄ ግን “ድንጋይ ዳቦ በነበረበት ዘመን ነው” ብለን አናስቅህም።

ሲጠቃለል ከተጋሩ ጋር መቀራረብ ሆነ መራራቅ አልሞከርንም። ተጋሩ ሆኑ ኣማሮች እንዲሁም ኦሮሞች ሆኑ ወዘተዎች እንደ ኢትዮጵያዊነታቸውና በጠቅላይ ኣብዪ ስር እንደመሆናቸው መጠን እንደጐረቤቶቻችን መጠን እናከብራቸዋለን። አንጠላቸውም። ህዝብም ሆነ ግለሰብን የመጥላት ኣባዜ ኣልተጠናወተንም። ባህርያችንና ስብእናችን ኣይፈቅደውም።

እውነት ነው እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ድንበር በሄጉ ዓለምዓቀፋዊ ብዪን መሰረት መሬት ላይ ምልክት በማድረግ በፍቅር ስሜት እንዲቋጭና እልባት ላይ እንዲደርስ እንሻለን። ምክንያቱም ለኤርትራ ህዝብ ጥቅም ሆነ ለደንበር ህዝቦች ሰላማዊ ኣኗኗር ሁነኛው ስራ በመሆኑ። ከዚያ በተረፈ “ኢትዮጵያ የባህር በር ሳታገኝ” የሚለውን ፈሊጥህን ለዓመታት ስታሞካሻትና ስትወድሳት ለነበረችው “ለወያኔ ትግራይ” አመራሮች እንዲሁም “የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት እስከ መገንጠል ለሚሉት ኢሕአዴጎችና አጋር ድርጅቶቻችሁ” እንደዚያ በላቸው። ለመሆኑ “ሃገረ ኤርትራን” በቀደምትነት እውቅና የሰጧት ያንተው ወያኔዎችና ኢሕአዴጎች መሆናቸውን ልትክድና ኣሁን በኢትዮጵያዉያን ፊት የአዞ እምባ ለማንባት ነውን የምትሻው። ማንን ለማሞኘት ወዳጃችን? ኢትዮጵያውያን እንደሆኑ ያንተን Axumezanaን ኢትዮጵያዉነት በደንብ አድርገው ካወቁት ቆይተዋል። viewtopic.php?f=2&t=280152

በጥሞና ስላዳመጥከን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ደጋግመን እናመሰግናለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ላንተም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብም መልካምና ሰላማዊ የመስቀል በዓልን ተመኝተንላችኋል። የሰላም ኣለቃና ሰላማዊው ንጉስ ከናንተ ጋር ይሁንም ብለን መርቀናችኋል።

Axumezana wrote:
25 Sep 2024, 03:41
ጓል ወለንጪቲ፥ ዘናዝሬት Selam!

ደብተራ መለከት ጋር ለአመታት፥ ብዙ አውርተናል፥ የደረስኩበት ድምዳሜ፥ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ፥ መሆኑና፥ ዋና አላማው ፥ ኢትዮጵያ የባህር በር ሳታገኝ፥ በኤርትራና፥ በኢትዮጵያ መካከል፥ ያለው ድንበር፥ እንዲካለል፥ ሲሆን። ይህንን ለማስፈፀም፥

ተጋሩን፥ ከሌሎች፥ ኢትዮጵያውያን ጋር ለመለያየት፥ ይሰራል።
ማንም ዳኞ ነህ ብሎ ሳይሾመው ጭዋ ዳኛ ነኝ ይለናል።
ራሱን ለማስክበር፥ "እኞ" ይለናል።
ትግራይንና ተጋሩን፥ አስመልክቶ ጥላቻንና ስም ማጥፋትን ይነዛል።
ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል እንደነበረች ይክዳል።
ከጣልያን መምጣት በፊት ያሁኗ ኤርትራ የትግራይ አካል አልነበረችም ብሎ ይቀጥፋል።
አሁን ደግሞ ተጋሩ ጋር ለመቀራረብ እየሞከረ ነው፤

Selam/
Senior Member
Posts: 17014
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: General Tsadikan is power monger & Getachew is his puppet !

Post by Selam/ » 25 Sep 2024, 07:24

አጭቤው - ሻዕቢያ በኢትዮጵያ ጥላቻ ጥርሷን የነቀለች ፣ አሁንም በድዷ መርዟን የምትተፋ ነቀዝ ነች።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 02:36
እታለም ኣይደለም ህዝብ፡ ግለሰብም ኣንጠላም። የኣንዳንድ ካድሬዎችን የተሳሳተ አስተሳሰብን ግን ልንጠላ እንችላለን፡ እንዲታረም ደግሞ የበኩላችንን እናደርጋለን። ይሄው ነው በግድ ህዝብ ጥሉ ካልሽን ግን ከባህርያችንና ከግብረገባዊ እድገታችን ጋር የማይሄድ ስለሆነ ልንረዳሽ ኣንችልም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 13:44
ትክክል ነው፣ በስውር ፀልይ!

ኢትዮ-መረጃ ላይ መጥተህ ግን ለምትጠላው ህዝብ እየፀለይኩልህ ነው ብሎ መፎገርና መፎከር ግብዝነት ነው።

Meleket wrote:
24 Sep 2024, 09:57
“አንተ ግን ስትጸልይ ወደ ዕልፍኝህ ግባ፡ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ በስውር የሚያይ ኣባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።” ማቴ 6፡6
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 09:50
አዎ በደንብ ፀልዩ፣ ድንበሩ ተከፍቶ መተንፈስና እንደ ልባችሁ መመላለስ እንድትችሉ።

ግን በ ‘ካፒታል’ ነው ወይንስ ‘በቅዱስ መፅሐፍ’ የምትፀልዩት?

Meleket wrote:
24 Sep 2024, 02:58
እታለም በጥፍር ላይ መቆሙን ለናንተ ትተንላችኋል። እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በቁንጽሉ 'በትልቁ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል' እዬቀዘፈች ላለችው ለኢትዮጵያ ሰላም ብቻ ሳይሆን የምንጸልየው፡ ለመላው ዓለማችን ሰላም መሆኑን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር መግለጽ እንወዳለን። ይህም ተግባራችን ኣሁንም ኣሁንም ደጋግሞ ደስ አሰኝቶናል ያሰኘናልም። viewtopic.php?f=2&t=350309&sid=ce6d8e12 ... 4&start=40
Selam/ wrote:
23 Sep 2024, 18:47
አንድ መንፈስ ስትድን እናንተም ኢትዮ መረጃ ላይ በጥፍራችሁ ቆማችሁ ለኢትዮጵያ ሰላም ቀንና ለሊት የምትፀልዩት የኤርትራ “ደብተራዎችም” ደስ ይበላችሁ እንጂ።

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: General Tsadikan is power monger & Getachew is his puppet !

Post by Meleket » 25 Sep 2024, 08:20

እታለም በግድ ስደቡኝ ነው እምብኝ ኣንሳደብም!
Selam/ wrote:
25 Sep 2024, 07:24
አጭቤው - ሻዕቢያ በኢትዮጵያ ጥላቻ ጥርሷን የነቀለች ፣ አሁንም በድዷ መርዟን የምትተፋ ነቀዝ ነች።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 02:36
እታለም ኣይደለም ህዝብ፡ ግለሰብም ኣንጠላም። የኣንዳንድ ካድሬዎችን የተሳሳተ አስተሳሰብን ግን ልንጠላ እንችላለን፡ እንዲታረም ደግሞ የበኩላችንን እናደርጋለን። ይሄው ነው በግድ ህዝብ ጥሉ ካልሽን ግን ከባህርያችንና ከግብረገባዊ እድገታችን ጋር የማይሄድ ስለሆነ ልንረዳሽ ኣንችልም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 13:44
ትክክል ነው፣ በስውር ፀልይ!

ኢትዮ-መረጃ ላይ መጥተህ ግን ለምትጠላው ህዝብ እየፀለይኩልህ ነው ብሎ መፎገርና መፎከር ግብዝነት ነው።

Meleket wrote:
24 Sep 2024, 09:57
“አንተ ግን ስትጸልይ ወደ ዕልፍኝህ ግባ፡ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ በስውር የሚያይ ኣባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።” ማቴ 6፡6
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 09:50
አዎ በደንብ ፀልዩ፣ ድንበሩ ተከፍቶ መተንፈስና እንደ ልባችሁ መመላለስ እንድትችሉ።

ግን በ ‘ካፒታል’ ነው ወይንስ ‘በቅዱስ መፅሐፍ’ የምትፀልዩት?

Meleket wrote:
24 Sep 2024, 02:58
እታለም በጥፍር ላይ መቆሙን ለናንተ ትተንላችኋል። እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በቁንጽሉ 'በትልቁ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል' እዬቀዘፈች ላለችው ለኢትዮጵያ ሰላም ብቻ ሳይሆን የምንጸልየው፡ ለመላው ዓለማችን ሰላም መሆኑን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር መግለጽ እንወዳለን። ይህም ተግባራችን ኣሁንም ኣሁንም ደጋግሞ ደስ አሰኝቶናል ያሰኘናልም። viewtopic.php?f=2&t=350309&sid=ce6d8e12 ... 4&start=40

Selam/
Senior Member
Posts: 17014
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: General Tsadikan is power monger & Getachew is his puppet !

Post by Selam/ » 25 Sep 2024, 08:33

አጭቤው - ተስማምቻለሁ ከመንቀዝ ወደ ስድብ ቁልቁል መውረድ ዋጋ መቀነስ ነው።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 08:20
እታለም በግድ ስደቡኝ ነው እምብኝ ኣንሳደብም!
Selam/ wrote:
25 Sep 2024, 07:24
አጭቤው - ሻዕቢያ በኢትዮጵያ ጥላቻ ጥርሷን የነቀለች ፣ አሁንም በድዷ መርዟን የምትተፋ ነቀዝ ነች።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 02:36
እታለም ኣይደለም ህዝብ፡ ግለሰብም ኣንጠላም። የኣንዳንድ ካድሬዎችን የተሳሳተ አስተሳሰብን ግን ልንጠላ እንችላለን፡ እንዲታረም ደግሞ የበኩላችንን እናደርጋለን። ይሄው ነው በግድ ህዝብ ጥሉ ካልሽን ግን ከባህርያችንና ከግብረገባዊ እድገታችን ጋር የማይሄድ ስለሆነ ልንረዳሽ ኣንችልም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 13:44
ትክክል ነው፣ በስውር ፀልይ!

ኢትዮ-መረጃ ላይ መጥተህ ግን ለምትጠላው ህዝብ እየፀለይኩልህ ነው ብሎ መፎገርና መፎከር ግብዝነት ነው።

Meleket wrote:
24 Sep 2024, 09:57
“አንተ ግን ስትጸልይ ወደ ዕልፍኝህ ግባ፡ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ በስውር የሚያይ ኣባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።” ማቴ 6፡6
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 09:50
አዎ በደንብ ፀልዩ፣ ድንበሩ ተከፍቶ መተንፈስና እንደ ልባችሁ መመላለስ እንድትችሉ።

ግን በ ‘ካፒታል’ ነው ወይንስ ‘በቅዱስ መፅሐፍ’ የምትፀልዩት?

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: General Tsadikan is power monger & Getachew is his puppet !

Post by Meleket » 25 Sep 2024, 08:54

እምብኝ ኣንሳደብም!
Selam/ wrote:
25 Sep 2024, 08:33
አጭቤው - ተስማምቻለሁ ከመንቀዝ ወደ ስድብ ቁልቁል መውረድ ዋጋ መቀነስ ነው።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 08:20
እታለም በግድ ስደቡኝ ነው እምብኝ ኣንሳደብም!
Selam/ wrote:
25 Sep 2024, 07:24
አጭቤው - ሻዕቢያ በኢትዮጵያ ጥላቻ ጥርሷን የነቀለች ፣ አሁንም በድዷ መርዟን የምትተፋ ነቀዝ ነች።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 02:36
እታለም ኣይደለም ህዝብ፡ ግለሰብም ኣንጠላም። የኣንዳንድ ካድሬዎችን የተሳሳተ አስተሳሰብን ግን ልንጠላ እንችላለን፡ እንዲታረም ደግሞ የበኩላችንን እናደርጋለን። ይሄው ነው በግድ ህዝብ ጥሉ ካልሽን ግን ከባህርያችንና ከግብረገባዊ እድገታችን ጋር የማይሄድ ስለሆነ ልንረዳሽ ኣንችልም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 13:44
ትክክል ነው፣ በስውር ፀልይ!

ኢትዮ-መረጃ ላይ መጥተህ ግን ለምትጠላው ህዝብ እየፀለይኩልህ ነው ብሎ መፎገርና መፎከር ግብዝነት ነው።

Meleket wrote:
24 Sep 2024, 09:57
“አንተ ግን ስትጸልይ ወደ ዕልፍኝህ ግባ፡ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ በስውር የሚያይ ኣባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።” ማቴ 6፡6

Selam/
Senior Member
Posts: 17014
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: General Tsadikan is power monger & Getachew is his puppet !

Post by Selam/ » 25 Sep 2024, 09:02

አጭቤው - ሻዕቢያ የመንቀዝ እንጂ የመሳደብ ልምድ የላትም።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 08:54
እምብኝ ኣንሳደብም!
Selam/ wrote:
25 Sep 2024, 08:33
አጭቤው - ተስማምቻለሁ ከመንቀዝ ወደ ስድብ ቁልቁል መውረድ ዋጋ መቀነስ ነው።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 08:20
እታለም በግድ ስደቡኝ ነው እምብኝ ኣንሳደብም!
Selam/ wrote:
25 Sep 2024, 07:24
አጭቤው - ሻዕቢያ በኢትዮጵያ ጥላቻ ጥርሷን የነቀለች ፣ አሁንም በድዷ መርዟን የምትተፋ ነቀዝ ነች።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 02:36
እታለም ኣይደለም ህዝብ፡ ግለሰብም ኣንጠላም። የኣንዳንድ ካድሬዎችን የተሳሳተ አስተሳሰብን ግን ልንጠላ እንችላለን፡ እንዲታረም ደግሞ የበኩላችንን እናደርጋለን። ይሄው ነው በግድ ህዝብ ጥሉ ካልሽን ግን ከባህርያችንና ከግብረገባዊ እድገታችን ጋር የማይሄድ ስለሆነ ልንረዳሽ ኣንችልም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 13:44
ትክክል ነው፣ በስውር ፀልይ!

ኢትዮ-መረጃ ላይ መጥተህ ግን ለምትጠላው ህዝብ እየፀለይኩልህ ነው ብሎ መፎገርና መፎከር ግብዝነት ነው።

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: General Tsadikan is power monger & Getachew is his puppet !

Post by Meleket » 25 Sep 2024, 09:23

በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር "እታለም ሰላምሽ ይብዛ" ብለን መርቀንሻል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች
Selam/ wrote:
25 Sep 2024, 09:02
አጭቤው - ሻዕቢያ የመንቀዝ እንጂ የመሳደብ ልምድ የላትም።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 08:54
እምብኝ ኣንሳደብም!
Selam/ wrote:
25 Sep 2024, 08:33
አጭቤው - ተስማምቻለሁ ከመንቀዝ ወደ ስድብ ቁልቁል መውረድ ዋጋ መቀነስ ነው።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 08:20
እታለም በግድ ስደቡኝ ነው እምብኝ ኣንሳደብም!
Selam/ wrote:
25 Sep 2024, 07:24
አጭቤው - ሻዕቢያ በኢትዮጵያ ጥላቻ ጥርሷን የነቀለች ፣ አሁንም በድዷ መርዟን የምትተፋ ነቀዝ ነች።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 02:36
እታለም ኣይደለም ህዝብ፡ ግለሰብም ኣንጠላም። የኣንዳንድ ካድሬዎችን የተሳሳተ አስተሳሰብን ግን ልንጠላ እንችላለን፡ እንዲታረም ደግሞ የበኩላችንን እናደርጋለን። ይሄው ነው በግድ ህዝብ ጥሉ ካልሽን ግን ከባህርያችንና ከግብረገባዊ እድገታችን ጋር የማይሄድ ስለሆነ ልንረዳሽ ኣንችልም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: General Tsadikan is power monger & Getachew is his puppet !

Post by Meleket » 25 Sep 2024, 09:40

ወዳጃችን Axumezana ያገርህ ሰዎች “ኔሩኒ ኣይሰርሕዪ ኢጁ፡ እኔሔኒ እምበይ” ሲሉ ኣልሰማህምን። በድሮ በሬ ያረሰ ዬለም ነው ቁምነገሩ። ጥንት በቅድመ ኣኽሱም ዘመን እንዲህ ነበር፡ ከዚያም በኣዅሱም ዘመን እንዲህ ነበር፡ አቢሲንያ ሲባል እንዲህ ሆነ የሚሉት ኣባባሎች ታሪክ ለማወቅ ካልሆነ በስተቀር አሁን ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ቅንጣት ታህል ሊቀይሩ ኣይችሉም። ኣክሱምና ኣቢሲንያ ራሳቸው የተቀላቀሉ ሆነው ሳለ ቀላቀላችኋቸውም ብለሃል። ኣክሱም ሃገር ነበረችን ዋና ከተማዋ ማን ነበረች? አቢሲንያስ ሃገር ነበረችን ዋና ከተማዋስ ማን ነበረች እያልን በጥያቄ ኣናደክምህም።

አሁን ያሉት የአፍሪካ ሃገሮች የኮሎኒያሊስቶች ቅርምት ውጤት ናቸው። ኤርትራችን ቱርክን ግብጽን ጣልያንን እንግሊዝን ኢትዮጵያን እንደዬ ኣመጣጣቸው አስተናግዳ ኣሁን ያለውን ቅርጽና ይዞታዋን ይዛለች። ኢትዮጵያችሁ ደግሞ በተመሳሳይ መልኩ የተለያዩ አካላትን ገጥማ አሁን ያለችበትን ቅርጽና ይዞታ ይዛለች። ታሪኩ ይሄው ነው። እርግጥ ነው ብዙዎቻችሁ በቀኝ አልተገዛንም ትላላችሁ፡ ነገር ግን ዕድሜ ለእታችን ልጅ ለመለስ ዜናዊ የኣክሱም ሃውልትን ሳይቀር ከጣልያን ሃገር አስነቅሎ እነበረበት አክሱም ውስጥ አስተክሎላችኋል። ያ ሃውልት ጣልያን ሃገር ማን ወሰደው መቼ ምን ሊያደርግስ ሄደ ብለን አንጠይቃችሁም።

ወደ ቁምነገሩ ስንሄድ ይሄ ተመራማሪዎች አገኙ እያልከን ያለሀው ካርታ የሚያረጋግጥልን አንድ ነገር ቢኖር፡ ካርታውን የሰሩት ኣካላት ኢትዮጵያ፡ ኤርትራ፡ ጅቡቲና ሱማልያ ሱዳን የሚሉ ቃላትን አለመጠቀማቸውን ነው። ግን ለምን? አንልም ምክንያቱ ግልጽ በመሆኑ።

ካርታው ላይ በከለር ድንበር ያካለሉትና ዋና ከተሞችን ያሰመሩባቸው “’ረቂቆቹን’ የአድዋ ወያኔ እጆችን” በተመለከተ ደግሞ

1. ወሎና ሸዋ ኣማራ በተባለው ክልል አላካተቷቸውም።
2. ሸዋም እምብርቱ አንኮበር ላይ ሆኖ ጅቡቲ ድረስ የሚደርስ ኣስመስለውታል።
3. ሰምሃርና ደንከልንም ያምታቱ ይመስላል። ሰምሃር ሌላ ደንከል ሌላ።
4. TIGRE እንጂ ብዙ የምትለፍፍላት ትግራይም ካርታው ላይ እንደ ክልል የለችም።
5. TIGRE የተባለው ክልልም ተከዜን አልተሻገረም። አስተውል T ተከዜን አልተሻገረችም።
6. የTIGRE ማእከል አድዋን ኣስመስለዋል በዚህ ተግባራችውም የANTALO ሰዎችን አስቀይመዋል።
7. ANTALO, GONDAR, ANKOBER, HARRER በትልቁና በጉልህ መጻፋቸው የከተሞቹን ምንነት የሚያመላክት ሆኖ እያለ የዓድዋ ሊቃዉንት ግን ዓድዋን ለማጉላት ጥረዋል።።
8. ምጽዋና ኣድዋን እንደ ትልቅ ለማጉላት ማሰማመር፡ በጉልህ የተጻፈችውን የያኔዋን ቁልፍ ስፍራ Dixan የተባለችውን ድግሳን እንዲሁም ድባርዋን መዘንጋት ደግሞ የጤና ኣይመስልም።
9. ላስታ ላሊበላን ኣማራ ከተባለው ክልል ውስጥ ኣላስገቡም።
10. ስሜንና ዋልድባን ኣማራ ክልል ውስጥ ኣላስገቡም፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ TIGRE የሚለው ጽሑፍ በቁጥጥሩ ስር ሊያውላቸው ግን ኣልቻለም ምክንያቱም ቃሉ ተከዜን ስላልተሻገረ።
11. ምጽዋን ማእከሉ ያደረገው ክልል በምስራቅ በቀይባህር ዳርቻ እስከ ምዕራብ ኤርትራ ድረስ የሚያካልል መስሏል።
12. ከድባርዋ በስተ ስሜንና በስተምዕራብ ያሉት የአሁኗ የኤርትራ የጋሽ ባርካና የዓንሰባ እንዲሁም የቀይባህር ኣዋሳኞቹ የሰሜንና ደቡብ የቀይባህር ክልሎች በTIGRE ክልል ውስጥ እንዳልተካተቱ ካርታው ቁልጭ አድርጎ ይገልጻል።
13. ግዙፉን የኦሮሞ ህዝብና የሚኖርበትን ስፍራ እንደ ክልልነት ኣላዩትም።
14. ሲጠቃለል በከለር የተካለለው ድንበር 'ረቂቅ ነን ባይ የዓድዋ ወያኔ ሊቃውንት እጆች' ያሰማመሯችው መሆናቸውን መጠርጠራችን ሚዛን ዬሚደፋ እውነታ ይሆናል።

ወዳጃችን የኤርትራን ነጻነት አስመልክተህ ባስቀመትከው ሃሳብ “መለስ የለቀቀው” አልክ፡ አቤት ክህደት! አሁን ነፍስኄር ኣቶ መለስ የለም ብለህ እንዲህ ትዋሻለህን? ተዉ እቴጌ አዜብ ከነ ልጆቻቸው ይታዘቡሃል። መለስ ወያኔን አሳምኖ፡ ኢህኣዴግንና አጋር የብሔር ብሔረሰብ ድርጅቶች ተማምነውበት እንዲሁም የታላቁ የኦሮሞ ህዝብ ድርጅት ኦነግ ሳይቀር የኤርትራን ነጻነት ማንም ሳይቀድማቸው እያጨበጨቡ የተቀበሉ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችሁ መሆናቸውን ታሪክ ሰንዶታል። አንተም ያኔ የአራት ኪሎ ስልጣን ብቻ ይታይህ ስለነበረ፡ የኤርትራን ሃገርነት በደማቅ ጭብጨባህ ታጅብ ዬነበርክ ነህ። እንዲያ ባይሆን ኖሮ ድምጽህን ዛሬ ሳይሆን ያኔ ከብቸኛው ከፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ ጎን በሰማነው ነበር። አሁን እያልክ ያለውን አባባል ሊሉ የሞራል ልዕልና የነበራቸው ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ ብቻ ናቸው። እሳቸው ደግሞ እንደ አቶ መለስ ታሪክ ሰርተው ታሪክ ሆነው አልፈዋል። ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። አንተ ግን ዬበላህበትን ወጨት ሰባሪ መሆንህን ዳግሞ አቶ መለስ ዜናዊን ለርካሽ የቦለቲካ ዓላማ ብለህ ለመኮነን መሞከርህ አሳብቆብሃል።

ሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፡
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ።

Axumezana wrote:
25 Sep 2024, 05:22
ደብተራ መለከት፥

አክሱምንና ኣቢሲንያን ቀላቅለሃል

የባህረ ነጋሽ፥ ይሳቅ ታሪክ፥ በ16ኛው ክፍል ዘመንና ፥ የሚቀጥለው map በ19ኛው ክፍለ ዘመን ምንን https://www.google.com/url?sa=t&source= ... zuqZOvOxFg? የራስ አሉላ፥ ታሪክ፥ አፄ የውሃንስ ከግብፅ ጋር ያደረጉት ጦርነት፥ እንዲሁም፥ ከእንግሊዝ ጋር ያደረጉት Adwa Treaty ፥https://www.google.com/url?sa=t&source= ... XsH5LHQ8eG ምንን ያመለክታሉ?

- እንኳን አንተ ( suffering from ascari( colonial ) syndrome) ኢትዮጵያዊ የሆነም ቢሆን አክሱምኢዛናን መመርመር አይችልም

- መለስ ኤርትራን እስከ አሰብ መልቀቁ ጥያቄውን አያስቆምም። Actually the Algiers Agreement is already null & void after Eritrea violating it illegally occupying territories of Tigray/ Ethiopia. No demarcation with out Ethiopia securing access to the Red Sea !

[/quote]

Post Reply