Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 01 Oct 2024, 11:51
በውክልና ጦርነቱ ወቅት ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ ግዙፍ የግብፅ አውሮፕላኖች በየቀኑ ወደ መቀሌ ይበሩ እንደነበር ኡኛ ተጋሩ የማንክደው ሀቅ ነው።
እህት አገር ግብፅ በትግራይ ከፍተኛ የልማት ፕሮጀክቶችና የኢንቬስትመንት ተቋሞችን በማሳደግና በማስፋፋት ረገድ በስራ ተጠምዳ በነበረችበት ወቅት ጦርነቱ በመከሰቱ ምክንያት የ3.5 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ ደርሶባታል።
የቁርጥ ቀን ወዳጃችን ግብፅ ለህወሓት የጦር መሳሪያዎች አቅርቦት በማድረግ የደረሰባትን ኪሳራ ለማካካስ ጠንክራ እየሰራች ነው። ግብፅ ትስዕር!!
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 11 Oct 2024, 20:44
አትድከሙ ፣ ባለ ውለታችን ግብፅን መቼውንም አንከዳትም። ከእጇ በልተናል ፈፅሞ አንከዳትም ፣ ስላጎረሰችን እጇን አንነክሳትም። ግብፅ ትስዕር!!!
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 20 Oct 2024, 17:50
Egypt’s $10 million investments in Tigray at risk amid civil war: Head of Egyptian industrial zone in Tigray
Egypt’s factories in Mekelle, the capital city of Tigray region in north Ethiopia, with total investments of $10 million, are at risk and may suffer huge losses due to the ongoing civil war in the region, said head of the Egyptian industrial zone in Ethiopia and deputy head of the Federation of Egyptian Investors Alaa El-Saqti.
https://english.ahram.org.eg/NewsConten ... id-ci.aspx