Ascari Meleket !
ሳይጠሩት አብዬት
ናላው የዞረበት
ቤቱ ሳያፀዳ
ይተቻል የጎረቤት ሜዳ
የሞተ አህያ
የተጣለ እርያ
አሽካሪን ጣሉት ወድያ
Re: Selam mapped by Axumezana, she behaves like honey badger!
Meleket wrote: ↑05 Sep 2024, 11:13ግን ለምን ይዋሻል? የውሸት ትርክት ለምን አስፈለገ? ትውልድ ማወናበድ ለምን ኣስፈለገ? እንዴ ነዉር ኣይደለም እንዴ?
Assab had limited contact with the hinterland, and until the middle of the 19th century it was nothing more than a tiny Afar fishing village with a population of only 100 people and twenty huts. It gained considerable attention on 15 November 1869 when the port of Assab was bought by the Italian missionary Giuseppe Sapeto on behalf of the Rubattino Shipping Company.
https://en.wikipedia.org/wiki/Assab
Yohannes IV (Tigrinya: ዮሓንስ ፬ይ Rabaiy Yōḥānnes; horse name Abba Bezbiz also known as Kahśsai; born Lij Kahssai Mercha; 11 July 1837 – 10 March 1889)[1] was Emperor of Ethiopia from 1871 to his death in 1889 at the Battle of Gallabat, and king of Tigray from 1869 to 1871. During his reign he successfully defended Ethiopia against a large-scale Egyptian invasion.
Reign፦ 11 July 1871 – 10 March 1889
Coronation፦12 January 1872
https://en.wikipedia.org/wiki/Yohannes_IV
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ታሪኽ መልክ መልኩን ይይዝ ዘንድ የተቆለመመውን የማቃናት ታሪካዊ ግዴታችንን እየተወጣን መሆኑ ነው!
እናመሰግናለን ወንድማችን Axumezana እኛ በታሪካዊ የጽዳት ዘመቻ ላይ የተሰማራነው ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Re: Selam mapped by Axumezana, she behaves like honey badger!
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥
የመንደፈራው እጭቤ፣ አክሱም ባወጣልኝ ካርታ መሰረት፣ አንተን የሻዕቢያ ቀላዋጩን በጥናትና በጥሞና እየኮረኮርምኩኝ እኮ ነው።
አንተ እንደ ተባይ ሙጭጭጭ ያልከው ጉድ ግን የጥሞና እጦት ብቻ ሳይሆን የጥገኝነት ሃራራውም እያቃጠለህ ማበድህ ነው። የእምዬ ኢትዮጵያን ጥዋ ለመቅመስ የማይቋምጥ የለም። ክፉ!
የመንደፈራው እጭቤ፣ አክሱም ባወጣልኝ ካርታ መሰረት፣ አንተን የሻዕቢያ ቀላዋጩን በጥናትና በጥሞና እየኮረኮርምኩኝ እኮ ነው።
አንተ እንደ ተባይ ሙጭጭጭ ያልከው ጉድ ግን የጥሞና እጦት ብቻ ሳይሆን የጥገኝነት ሃራራውም እያቃጠለህ ማበድህ ነው። የእምዬ ኢትዮጵያን ጥዋ ለመቅመስ የማይቋምጥ የለም። ክፉ!
Meleket wrote: ↑05 Sep 2024, 09:29እታለም እንዳያጥወለውልሽ ራስሽን እዪ የጥሞና ግዜ ውሰጂ!
Selam/ wrote: ↑05 Sep 2024, 08:59በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥
የመንደፈራው እጭቤ፣ ቀላዋጭ ሻቦ ሳይ ያጥወለውለኛል አልኩኝ እኮ። አንፈልጋችሁም ስትባሉ እንደ ተባይ ሙጭጭጭ ማለት አያሳፍራችሁም እንዴ? ክፉ!
Meleket wrote: ↑05 Sep 2024, 08:32እታለም በፈጠረሽ ሰከን በዪ፡ መልኣከ መንክራት ግርማ ወንድሙን እያደነቅሽ እንዲህ መዝቀጥ ምን ይባላል? ቃላቶሽ ሁሉ እኮ በስማቸው እየነገድሽ እንጂ የሳቸውን ትምህርት እንዳልቀሰምሽ እየመሰከሩ ነው።Selam/ wrote: ↑05 Sep 2024, 06:33በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥
የመንደፈራው አጭቤ፣ ለመሆኑ ያ ከይሶ ወደ ቂጣና ቆርቆሮ ዝቅ ያደረጋችሁ ዓይናችሁ ላይ ምን ዓይነት ዝብርቅርቅ ቀለም ቢታየው ነው?
Meleket wrote: ↑05 Sep 2024, 04:09እታለም ኬክ ከቂጣ ከሓምባሻ ከሃንዛ ከጎጎ ይበልጣል በይና እንደ ጉድ ግመጭዉና ከዚያ የጤና እክል ሲያጋጥምሽ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነግረውኝ ነበር ትያለሽ።
ወያኔዎቹን ደግሞ እረፍት ስጫቸው፡ የራሳቸው ችግር ውስጥ ነው ያሉት። ከቻልሽ እስቲ ትምህርት ነገር ጫር ጫር አድርጊ፡ ዜጎችሽን አስተምሪ፡ ርግማን ስድብ የሰውን ዝቅ ማለት ወዘተ መመኘት መልካም አይደለም፡ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እንዲያ አያስተምሩም።
Re: Selam mapped by Axumezana, she behaves like honey badger!
“ዓቐበቶም ክንገብረሉ ኩዳ!” .. .. .. እጅ ከፍንጅ እጅ ከፈንጅ!
ያይጥ ምስክር ድንቢጥ ሲባል የሮሃዋን ድንቢጥ ኣስታውሶናል።
ያይጥ ምስክር ድንቢጥ ሲባል የሮሃዋን ድንቢጥ ኣስታውሶናል።
እታለም የሰሜን ጥላቻ እንዲህ ዓይነት የውሸት ታሪክን እንድትጽፊ ኣስገደደሽ ኣይደል? ጥላቻ ዋሾም ያደርጋል። ተስፋ እናደርጋለን በሚጪው ኣዲስ የግዕዝ ዓመተ ምሕረት ይህንን ሰንኮፍ ጠባይሽን እንደምታሻሽይ። ይመችሽ።Meleket wrote: ↑05 Sep 2024, 11:13ግን ለምን ይዋሻል? የውሸት ትርክት ለምን አስፈለገ? ትውልድ ማወናበድ ለምን ኣስፈለገ? እንዴ ነዉር ኣይደለም እንዴ?
Assab had limited contact with the hinterland, and until the middle of the 19th century it was nothing more than a tiny Afar fishing village with a population of only 100 people and twenty huts. It gained considerable attention on 15 November 1869 when the port of Assab was bought by the Italian missionary Giuseppe Sapeto on behalf of the Rubattino Shipping Company.
https://en.wikipedia.org/wiki/Assab
Tekle Giyorgis II (Ge’ez: ተክለ ጊዮርጊስ, born Wagshum Gobeze (Amharic: ዋግሹም ጎበዜ), 1836 – 21 June 1873) was Emperor of Ethiopia from 1868 to 1871.
Portrait of Tekle Giyorgis II by Théophile Lefebvre [fr] early 1850s
Emperor of Ethiopia
Reign: 11 June 1868 – 11 July 1871
Proclamation: August 1868 (Soqota)
Predecessor: Tewodros II
Successor: Yohannes IV
https://en.wikipedia.org/wiki/Tekle_Giyorgis_II