Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member
Posts: 4090
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Odie » 30 Jul 2024, 21:36

sarcasm wrote:
30 Jul 2024, 19:45
Odie wrote:
30 Jul 2024, 19:04
Misraq wrote:
30 Jul 2024, 17:56

ገና አማራ መንቃት ሳይጀምር ፋኖ ጫካ ሳይወርድ ስለ-አማራ ለጮኸው ጩኽቱ ቢያንስ ክሬዲት ይገባዋል:: አሁን ስልጣን ፈላጊ ሲበዛ አብጠልጣዩ በዛ::
እኔ ሃብታሙን አላውቀውም ግን ነብሱን በእጁ ይዞ ስለአማራ ሲጮህ ነው የሚታወቀው:: አሁን ስለተፈጠረው ነገር detail ባናውቅም ለአንድ አላማ የቆመ
"እኔ አማራ ብሔርተኛ አደለሁም ብሏል"። ፋኖ የአማራ ብሔርተኞች ትግል ነው ወይስ አይደለም? ታድያ ኃብታሙ "ገና አማራ መንቃት ሳይጀምር ፋኖ ጫካ ሳይወርድ" ለአማራ ብሔርተኞች ትግል የጮኸው ለምንድ ነው? መልሱ ቀላል ነው። ኃብታሙ እንደ ማንኛውም ኢትዮፕያኒስት ፋኖን ተለጥፎ፤ ፋኖን እየነዳ፤ ፋኖ የኢትዮፕያኒስት አጀንዳ ማስፈጸምያ ሃይል ሊያደርገው ስለሚፈልግ ነው።

አማራ ከአሃዳዊው / fake ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የአማራ ጥያቄ ምን እንደሆነ እንደገና re-frame ያደርጋል ወይስ አሃዳዊው ሃይል ትግሉን እንዲያኮላሽበት ይፈቅዳል?

ከአንድነት / አሃዳዊው / ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ የወጣ የአማራ ሃይል የሚቀጥለው ስራ፤ የአማራ ጥያቄ ምን እንደሆነ እንደገና re-frame ማደረግ አለበት። አሁን የሚነገረው የአማራ ጥያቄ በኢትዮፕያኒስቱ ሃይል የተጻፈና ኢትዮፕያኒስት አጀንዳ እዲያስፈጽም ተብሎ ከአሃዳዊው ሃይል ጥያቄዎች intertwined የሆነና ሆን ተብሎ impossible to achieve ኢንዲሆን የረቀቀ ነው።

ኢትዮፕያኒስቱ ሃይልስ ራሱን ችሎ ጥጉን ይዞ ይታገላል? ወይስ የአማራ ትግል ያኮላሻል?

ለምንድ ነው አሃዳዊ / ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ወደ አማራ ትግል እየተለጠፉ ያሉት? መልሱ ሌላ ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኛ ይነግረናል።

———-
ስካራም!
አንተ አይገባህም
ስትቸከችክ ብትውል ያው አድሮ ቃሬያ ከርሞ ጥጃ!
ፖለቲካችሁም እናንተም ሳትሻሻሉ ታልፋላችሁ::
ትግራይን ስትፈልጉ የዘር የአልባንያ ኮሚንዝም ምናምን ኤምፖይር አድርጉ:: ከናንተ የሚፈልግ የለም ሌላውን አትበጥብጡ:: ህዝቡ ወያኔ ያስቃየኝ ካለ መልካም አደርጋችሁ ክናንተም አይወስድባችሁም::

Abere
Senior Member
Posts: 13817
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Abere » 30 Jul 2024, 21:41

Misraq የምትባል አልኮላም ሲጃራ-አፍ ብገናም ወያኔ/ሻዕብያ አማራን ለመከፋፈል እና ለማዳከም ብአድን ያደራጀውን የመንደር ውስጥ የፍየል እና የበግ ሌባ ቅራቅንቦ እየለጣጠፈች የአማራ ህዝብን ትግል ለመጥለፍ የኢትዮጵያን አበሳ ለማስረዘም ነው።

ይህች ቅንቅናም በምዕራቡ አለም የወያኔ ቅምጥ ሁና አልኮል ስትጨልጥ የነበረች "አማራ የሚባል ጎሳ የለም ብሎ የሚክደው የወያኔ እና የኦነግ ደቀመዝሙር ናት"። አሁን በዚህ የፍየል እና የበግ ሌባ ቆርጦ ቀጥል የለጠፈውን ፕሮፓጋንዳ "ሃብታሙ አያሌው" አማራ አይደለም ለማለት ነው። ሃብታሙ አያሌው አማራ ካልሆነ ማን አማራ ሊሆን እንደሚችል መገመት ይቻላል።Misraq ልታስተላልፍ የፈለገችው አማራ የሚባል ጎሳ የለም ተብሎ ፕሮፓጋንዳ ለምንፋት ነው። ይች መሰሪ ብገናም ወያኔ በዚህ ሰአት ልዩነት ጠፍቶ የአማራ ትግል ተፋፍሞ እንዳይሄድ ካልሆነ በስተቀር ይህን ያህል ምን አታከታት? ያታከታት ምክንያት ግልጽ ነው - በቀንድ አውጣ አረጋ ከበደ እና በአበባው ታደሰ የምትከፈል እነርሱ የፈጥሩት ብአደን ተብየ የሰፈር ውስጥ የበግ እና የፍየል ሌባ ለመደገፍ ነው።

ለመሆኑ ሃብታሙ አያሌው ኦሮሞ ቢሆን ምን ችግር አለበት? ወንጀል ያልሰራ፤ በላቡ በወዙ የሚያድር ማንኛውም ዜጋ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው። ኦሮሞነት የሚያኮራ እንጅ የሚያሳፍር አይደለም? ወንጀለኛውን ኦነግ ወንጀለኛውን ወያኔ ወይም ተላላኪውን ብአደንን እንጅ ህዝብ ተጠልቶ ትግል አለ እንደ? የአማራ ህዝብ ኦሮሞን ስደቡልኝ ብሎ የቀጠረው ወይም የላከው ሰው የለም - የተላከ ካለም ወይ በብአድን፤ በኦነግ-ብልጽግና፤ በወያኔ ወይም በሻዕብያ ነው።

"አፍራሳ" ምን ማለት እንደሆነ እንኳን የምታውቀው ነገር የለም። ደግሞ ስም ዘር አይገልጽም። ብዙ የማውቃቸው ጎንደሬዎች፤ ወሎየዎች፤ ጎጃሜዎች ጎበና፤ ባልቻ፤ አያና፤ ጎቤ የሚል ስያሜ አላቸው። እንደዚያ ከሆነማ

ነፍሱን ይማረው እና ጎጃሜው ኬነድ መንገሻ ፈረንጅ ነው - የጆ ኤፍ ኬኔዲ ቤተሰብ ዝርያ

ወይም

አፍቃሪ ወያኔ የትግሬው " እሳትሊን ተክሉ" ፈረንጅ ነው -ምናልባት በእናቱ የእስታሊን የቤተሰብ ስም ይዞ ሊሆን ይችላል።

ስም ዘር አይገልጽም - ቢገልጽም ዘር አይደለም ሰውን የሚለካው ባህርይ፤ ስነ-ምግባር እና ሰርቶ መኖር ነው።

ይች ብገናም የወያኔ ቅምጥ አልኮ እና ሲጃራ የጨረሳት ዋና አላማዋ የአማራ ትግል እንድከፈል እና እንድነጠቅ ነው - አማራ የሚባል ጎሳ የለም ለማለት ነው ይህን ሁሉ የፍየል እና የበግ ሌባ የፓሰተውን እንደቁም ነገር የምትለጥፈው። ሃብታሙ አያሌውን ሃሳቡን መሞገት አንድ የሰለጠነ አካሄድ ነው - ግን የኢትዮጵያን ህዝብ ለመጉዳት እና የእርስ በእርስ ፍጅት የሚያስፋፋ ወያኔ ወይም ሻዕብያ ወይም ኦነግ-ብልጽግና ነው።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22817
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Fed_Up » 30 Jul 2024, 21:44

Misraq wrote:
30 Jul 2024, 18:05
ወገን የጦቢያኒስቱ አማራ ራሱን ችሎ እንዳይወጣ የማድረግ ግብግብ ሊገባን ያስፈልጋል፥፥

እንዴት ነው የኦሮሞን የትግሬን የ86 ብሄር ብሄረሰብ ድርጅቶችን እና ብሄርተኝነትን ባርኮ አማራው ላይ ሲሆን የሚሸክካቸው፥፤ እንደዚህ የተደበላለቁ ስለሆኑ አይደለም እንዴ፥፥ መደበላለቀን ማንም አይጠላም፥፥ ግን ይህ ሕዝብ እንዲጠፋ የተፈረደበት ሕዝብ ነው፥፤ ምናለ ቢተውትና የቅይጦች ድርጅት አቍዋቁመው ቢታገሉ
እምሶዬ,
አንቺ ደግሞ ያበድሽ አጋሜ ህ ወ ሃ ት ነሽ እኮ:: አማራ መስለሽ አማራን ለማዳከም የቆረጥሽ አስመሳይ ሌባ ትግራወይቲ ነሽ:: ከኤርትራውያንራዳር ወጥቶ የሚበር አንዳችም ሚስጢር የለም:: ወራዳ

Yimer
Member
Posts: 441
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Yimer » 30 Jul 2024, 21:57

Dama ቀውሱ:

ኪስ አውላቂ ብቻ ትመስለኝ ነበር ... ለካ ታሪክም ትሰርቃለህ....

ተረት ተረት እና ታሪክ ይለያያሉ....
Dama wrote:
30 Jul 2024, 20:08
Yimer wrote:
30 Jul 2024, 19:39
Dama wrote:
30 Jul 2024, 18:13

…. Balcha Aba Nefso
Balcha is an Oromo. Don’t misrepresent his identity. You must be Horus, he likes to do this kinds of [deleted]. Tru to find heros who are really Gurages.
Balcha Aba Nebso(not nefs) was a Sodo Gurage. Born there. Joined the Gurage resistance against Menelick at very young age was captured by Menelick; was raised and trained as a warrior by Menelick and his soldiers. Turned out to be an excellent horseman and a sharp shooter of excellence and a man of courage. Surrounded and refused offer to be POW and shot himself with his own pistol in front of your Italian masters. He killed 1000s of your masters at Magdella in his late 70s.

Dama
Member
Posts: 4487
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Dama » 30 Jul 2024, 22:03

Yimer wrote:
30 Jul 2024, 21:57
Dama ቀውሱ:

ኪስ አውላቂ ብቻ ትመስለኝ ነበር ... ለካ ታሪክም ትሰርቃለህ....

ተረት ተረት እና ታሪክ ይለያያሉ....
Dama wrote:
30 Jul 2024, 20:08
Yimer wrote:
30 Jul 2024, 19:39
Dama wrote:
30 Jul 2024, 18:13

…. Balcha Aba Nefso
Starving Asmara listro! Go back to that forasken rocky land starve! Leba!

Balcha is an Oromo. Don’t misrepresent his identity. You must be Horus, he likes to do this kinds of [deleted]. Tru to find heros who are really Gurages.
Balcha Aba Nebso(not nefs) was a Sodo Gurage. Born there. Joined the Gurage resistance against Menelick at very young age was captured by Menelick; was raised and trained as a warrior by Menelick and his soldiers. Turned out to be an excellent horseman and a sharp shooter of excellence and a man of courage. Surrounded and refused offer to be POW and shot himself with his own pistol in front of your Italian masters. He killed 1000s of your masters at Magdella in his late 70s.
Silly starving Asmara listro! Go back and starve in that goddamned rocky desolate land! Get out of Ethiopian stories. banda!
Last edited by Dama on 30 Jul 2024, 22:14, edited 1 time in total.

Odie
Member
Posts: 4090
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Odie » 30 Jul 2024, 22:09

You don't want to hear reports of religious violence, in particular Christian violence against Muslims. In your estimation, such news reporting or re-reporting or discussing the news must be censored. You and I had argued on this.

Secondly, you oppose all questions regarding the right of nations(political term) or ethnic groups(sociological term) to self-rule in Ethiopia. You regard this racism. because you believe in one-ness of humanity within the borders of present Ethiopian polity, you won't have a problem if, for example, a Tigray or Somali or Amara rule Gurage. You may also add that its against the tenets of equal humanity to insist to use and develop one's language while a developed language already exists.

Just come out in the open and delare you secret.
[/quote]
-------
Dama
Don’t make a mistake.
I did not say I support muslim oppression or violence against them. Interestingly I even have a muslim family but they are not political muslims. violence against a belief wherever it is and in whatever form has to be condemned. People should have a fundamental right to religion but it should not be promoted in violence. It should not be a security risk to a country or society. Having said that, Orthodox church was more at risk at this time due to hate politics than muslims who were actively asking a right questions in the previous government. Currently the violence and mismanagement abuse the system is perpetrating on particular civilians is a priority. If you have recent evidence of abuse of your religion, it is your right to say so and post evidence
Cheers

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22817
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Fed_Up » 30 Jul 2024, 22:10

Abere wrote:
30 Jul 2024, 21:41

Misraq የምትባል አልኮላም ሲጃራ-አፍ ብገናም ወያኔ/ሻዕብያ አማራን ለመከፋፈል እና ለማዳከም ብአድን ያደራጀውን የመንደር ውስጥ የፍየል እና የበግ ሌባ ቅራቅንቦ እየለጣጠፈች የአማራ ህዝብን ትግል ለመጥለፍ የኢትዮጵያን አበሳ ለማስረዘም ነው።

ይህች ቅንቅናም በምዕራቡ አለም የወያኔ ቅምጥ ሁና አልኮል ስትጨልጥ የነበረች "አማራ የሚባል ጎሳ የለም ብሎ የሚክደው የወያኔ እና የኦነግ ደቀመዝሙር ናት"። አሁን በዚህ የፍየል እና የበግ ሌባ ቆርጦ ቀጥል የለጠፈውን ፕሮፓጋንዳ "ሃብታሙ አያሌው" አማራ አይደለም ለማለት ነው። ሃብታሙ አያሌው አማራ ካልሆነ ማን አማራ ሊሆን እንደሚችል መገመት ይቻላል።Misraq ልታስተላልፍ የፈለገችው አማራ የሚባል ጎሳ የለም ተብሎ ፕሮፓጋንዳ ለምንፋት ነው። ይች መሰሪ ብገናም ወያኔ በዚህ ሰአት ልዩነት ጠፍቶ የአማራ ትግል ተፋፍሞ እንዳይሄድ ካልሆነ በስተቀር ይህን ያህል ምን አታከታት? ያታከታት ምክንያት ግልጽ ነው - በቀንድ አውጣ አረጋ ከበደ እና በአበባው ታደሰ የምትከፈል እነርሱ የፈጥሩት ብአደን ተብየ የሰፈር ውስጥ የበግ እና የፍየል ሌባ ለመደገፍ ነው።

ለመሆኑ ሃብታሙ አያሌው ኦሮሞ ቢሆን ምን ችግር አለበት? ወንጀል ያልሰራ፤ በላቡ በወዙ የሚያድር ማንኛውም ዜጋ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው። ኦሮሞነት የሚያኮራ እንጅ የሚያሳፍር አይደለም? ወንጀለኛውን ኦነግ ወንጀለኛውን ወያኔ ወይም ተላላኪውን ብአደንን እንጅ ህዝብ ተጠልቶ ትግል አለ እንደ? የአማራ ህዝብ ኦሮሞን ስደቡልኝ ብሎ የቀጠረው ወይም የላከው ሰው የለም - የተላከ ካለም ወይ በብአድን፤ በኦነግ-ብልጽግና፤ በወያኔ ወይም በሻዕብያ ነው።

"አፍራሳ" ምን ማለት እንደሆነ እንኳን የምታውቀው ነገር የለም። ደግሞ ስም ዘር አይገልጽም። ብዙ የማውቃቸው ጎንደሬዎች፤ ወሎየዎች፤ ጎጃሜዎች ጎበና፤ ባልቻ፤ አያና፤ ጎቤ የሚል ስያሜ አላቸው። እንደዚያ ከሆነማ

ነፍሱን ይማረው እና ጎጃሜው ኬነድ መንገሻ ፈረንጅ ነው - የጆ ኤፍ ኬኔዲ ቤተሰብ ዝርያ

ወይም

አፍቃሪ ወያኔ የትግሬው " እሳትሊን ተክሉ" ፈረንጅ ነው -ምናልባት በእናቱ የእስታሊን የቤተሰብ ስም ይዞ ሊሆን ይችላል።

ስም ዘር አይገልጽም - ቢገልጽም ዘር አይደለም ሰውን የሚለካው ባህርይ፤ ስነ-ምግባር እና ሰርቶ መኖር ነው።

ይች ብገናም የወያኔ ቅምጥ አልኮ እና ሲጃራ የጨረሳት ዋና አላማዋ የአማራ ትግል እንድከፈል እና እንድነጠቅ ነው - አማራ የሚባል ጎሳ የለም ለማለት ነው ይህን ሁሉ የፍየል እና የበግ ሌባ የፓሰተውን እንደቁም ነገር የምትለጥፈው። ሃብታሙ አያሌውን ሃሳቡን መሞገት አንድ የሰለጠነ አካሄድ ነው - ግን የኢትዮጵያን ህዝብ ለመጉዳት እና የእርስ በእርስ ፍጅት የሚያስፋፋ ወያኔ ወይም ሻዕብያ ወይም ኦነግ-ብልጽግና ነው።
ሰገጤው ,
አንትም አማራ ነኝ እያልከን ነው? ወይ መኣልቲ

Horus
Senior Member+
Posts: 36111
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Horus » 30 Jul 2024, 22:18

Odie,
አፍራሳ የሚባለውን ቃል etymology ለማግኘት ቢያንስ የቃሉን ትርጉም ማወቅ አለብኝ። 'ሳ' የሚለው ጭራ ቅጽል (suffix) ባብዛኛው ኦሮሞች የሚጠቀሙት ነው ። ለምሳሌ አብዲሳ፣ መገርሳ፣ ደጃሳ፣ መርዳሳ ውዘተ ። እኛ በጉራጌኛ 'ታ' ወይም 'ዳ' (ኬርታ፣ ቤተንዳ) እንደ ምንለው ማለት ነው። ባማርኛ 'ኛ' የሚሉት ማለት ነው ። ወረኛ ፣ ጉረኛ፣ ተንኮለኛ እንደ ሚባለው ማለት ነው።

አፍራ ወይም አፍር ወይማ አፈራ በኦሮምኛ ምን እንደ ሆነ ማወቅ ያስፈልጋል። ብዙ ኦሮምኛ ቃላት ከአማርኛ ጋር አንድ ናቸው ፤ ለምሳሌ ደመቀ =ደመቅሳ፣ ፈያ = ፈይሳ... በዚህ ከሄድን አፍራሳ ኤፍራታ ከሚለው ቃል ይጠጋል ። እኔ ኤፍራታ ምን ማለት እንደ ሆነ አላውቀውም ። ከሳቴ ብርሃን መዘገበ ቃላቴን ሰው ወሰደብኝ ።

ፍሪያማ ሰው ማለት ሊሆን ይችላል ።

አፍራሳ በድምጽ ኦሮምኛ ቢመስልም ያማርኛ ቃል ይመሰለኛል ።

ለምሳሌ የሰባት ቤት የጋራ መሬት 'ጀፎረ' ን ተመልከት ። ይህ ቃል አይደለም ሴም ጨርሶ አረብኛ ቃል ነው ። የተተው ማለት ነው ። በክስታኔኛ ግፈር ፣ ገፈረ ተወ ፣ የተተው ማለት ማለት ነው ። እናንተ ጀፎረ (ገፎረ) የምትሉት እኛ ገፈርሳ እንለዋለን ። ለምሳሌ አዲሳባ አጠገብ ያለው ገፈርሳ ድሮ የጋራ የግጦሽ መሬት የተባለ ቦታ ነው ። ቃሉ ጉራጌኛ እንጂ ኦሮምኛ አይደለም።

ስለዚህ አፍራሳ ማለትም እንዲሁ ባለማወቅ ኦሮምኛ የመሰለ የጥንት አማርኛ ቃል ሊሆን ይችላል ባይ ነኝ ፤ በኦሮምኝ ኦሪጂናል ትርጉም ከሌለው በተቀር ።
Last edited by Horus on 30 Jul 2024, 22:38, edited 2 times in total.

Odie
Member
Posts: 4090
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Odie » 30 Jul 2024, 22:21

Yimer wrote:
30 Jul 2024, 21:57
Dama ቀውሱ:

ኪስ አውላቂ ብቻ ትመስለኝ ነበር ... ለካ ታሪክም ትሰርቃለህ....

ተረት ተረት እና ታሪክ ይለያያሉ....
Dama wrote:
30 Jul 2024, 20:08
Yimer wrote:
30 Jul 2024, 19:39
Dama wrote:
30 Jul 2024, 18:13

…. Balcha Aba Nefso
Balcha is an Oromo. Don’t misrepresent his identity. You must be Horus, he likes to do this kinds of [deleted]. Tru to find heros who are really Gurages.
Balcha Aba Nebso(not nefs) was a Sodo Gurage. Born there. Joined the Gurage resistance against Menelick at very young age was captured by Menelick; was raised and trained as a warrior by Menelick and his soldiers. Turned out to be an excellent horseman and a sharp shooter of excellence and a man of courage. Surrounded and refused offer to be POW and shot himself with his own pistol in front of your Italian masters. He killed 1000s of your masters at Magdella in his late 70s.
—————
ባልቻ የብዙ ኢትዮዽያዊ ስም ነው:: እንደውም ሆረስ የሴም ቃል መሆኑ በብዙ ምሳሌ አስረድቷል::
ታሪክ በመስረቅ የሚጠመዱት ተረኞች ናቸው:: የወያኔ ጭፍራ የኢትዮዽያን ታሪክ ከልሶ ለመፃፍ ሞክሯል:: በውሽት::
አሁን ደግሞ የኦሮሞ አክራሪዎች ተራቸው በመስረቅ ተጠምደዋል:: ራስ ጎበና ዳጬ የሚያክል ስው እያለላቸው የባልቻ ሳፎ (የጉራጌ ስምና ትውልድ) ያለውን ስው ታሪክ wikipedia ላይ edit በማድረግ ጊዜያቸውን ያጠፋሉ:: ጎበና ዳጬን ጠልቶ ባልቻ ሳፎን መፈለግ ምን ይሉታል ሁለቱም የምንሊክ አርበኞች ሁነው:: ይችን አገር በዘር እንደ ደሮ ባትበለት በጋራ አርበኞቻችን አንናቆርም ነበር:: ኦሮሞ አክራሪዎች በላይ ዘለቀን ሁሉ ኬኛ ለማለት እንደቃጣቸው ስንምተናል!

Misraq
Senior Member
Posts: 15257
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Misraq » 30 Jul 2024, 22:33

Brother Odie,

ግርጌ ብሎ የመጣው ከእኔ ባይሆን ከኪቦርዱ ነው። ያረመኝ መስሎት አጣመመው።

ጦብያኒስቲ በየገደሉ ለሚታረደው የአማራ ልጅ #NoMore በማለት ኦሮሙማው አብይን በደገፈበትና በተከላከለበት መጠን አልታየም? እንኳን ለአማራ ልጅ ድምፅ ሊሆን እንደውም ሰቆቃችን እንዳይሰማ ሲተጋ አልነበርም እንዴ?

ጦብያኒስቲ ምነው በራሱ ሃሳብ ዙርያ ተደራጅቶ በየክልሉ ለመንቀሳቀስ ፈራ? የሚጠብቀው የታወቀ ስለሆነ ነው።

ጦብያናስቱ ዘረኝነትን እፀየፋለሁ ሲል ማመን ሞኝነት ነው። ምክንያቱም ጦብያናስቱ ዘረኝነት ይውደም እያለ በዘር የተደራጀውን ኦነግ መራሹን ብልፅግና ኦህዴድ ሲደግፍ ነበር።

Dama
Member
Posts: 4487
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Dama » 30 Jul 2024, 23:00

Odie wrote:
30 Jul 2024, 22:09
You don't want to hear reports of religious violence, in particular Christian violence against Muslims. In your estimation, such news reporting or re-reporting or discussing the news must be censored. You and I had argued on this.

Secondly, you oppose all questions regarding the right of nations(political term) or ethnic groups(sociological term) to self-rule in Ethiopia. You regard this racism. because you believe in one-ness of humanity within the borders of present Ethiopian polity, you won't have a problem if, for example, a Tigray or Somali or Amara rule Gurage. You may also add that its against the tenets of equal humanity to insist to use and develop one's language while a developed language already exists.

Just come out in the open and delare you secret.
-------
Dama
Don’t make a mistake.
I did not say I support muslim oppression or violence against them. Interestingly I even have a muslim family but they are not political muslims. violence against a belief wherever it is and in whatever form has to be condemned. People should have a fundamental right to religion but it should not be promoted in violence. It should not be a security risk to a country or society. Having said that, Orthodox church was more at risk at this time due to hate politics than muslims who were actively asking a right questions in the previous government. Currently the violence and mismanagement abuse the system is perpetrating on particular civilians is a priority. If you have recent evidence of abuse of your religion, it is your right to say so and post evidence
Cheers
[/quote]

I re-reported Christian violence against Muslims female school children in Gunchirye(Inor=Enenemor), this year. Some died, somme injured, some imprisoned. Many imprisoned. You described it as political Islam so that religious violence would be censored, not discussed.
I re-reported the burning of 8 mosques in Muhir Gurage on a Sunday by Orthodox Christians going to Sunday Church services. You also argued this was a political islam, a jihad to make Gurage an Islamic caliphate.

When I brought up the burning of the machines of a Forestry Farm in Gurage, owned by a Slite Muslim investor, you also rebelled against it saying that it was an attempt for a Muslim political power.

It's your right to hold strong views about your faith but why would you choose to be an unjust person to please Christ? And hurt Gurage victims of violence who seek the sympathy of every peace loving Gurage.

Silte,officially reasoned, that because it's a Muslim community, it was appropriate to separate from the Christian Gurage. What they ran away from is their perceived Gurage Christians' extremism or persecution as a result of it. Kebena is almost 100% Muslim. It is fighting a gorilla war for independence from Christian Gurage. Both have lost hope of living in peace, according to their conclusions, with Gurage Christian extremism.

Unity of Gurage is already at risk as you can learn from the actions of Silte and Kebena. Anyone who has Gurage unity at heart has to deal with this fear of Gurage Christians fanaticism. The best way to deal with this fear is to discuss it in the open using and condemning religious violences, whichever of the two groups commit the crimes.

I am seeing similar views of yours with regards to the right of Ethiopian nations to self-rule as subjects an empire. You're what you're because of circumstances of life. If you grew up in a family spread across many ethnic lines, from Amara, Oromo, white American, Indian or French, the combined experience these disparate individuals will contribute to your identity. The determinant identity would be the language you speak with them. Most probably you would like your children to speak and write your language in addition to other beneficial languages.

I was born in Chaha Gurage, near Gubrye, from both Gurage mother and father. We did not know any other language than Gurage. Obviously, I learnt Amharic and English in school. Probably, I would have learnt Arabic if my school offered it. Is it racism, according to your belief if I insist that my children should learn Gurage in school, speak and write it. Is it racism, hate of Amharic or English, if I demand Gurage should be a medium instruction in Gurage schools, in Gurage public service, in Gurage media, etc? Is this what you term zeregnet?

Horus
Senior Member+
Posts: 36111
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Horus » 30 Jul 2024, 23:02

Odie wrote:
30 Jul 2024, 22:21
Yimer wrote:
30 Jul 2024, 21:57
Dama ቀውሱ:

ኪስ አውላቂ ብቻ ትመስለኝ ነበር ... ለካ ታሪክም ትሰርቃለህ....

ተረት ተረት እና ታሪክ ይለያያሉ....
Dama wrote:
30 Jul 2024, 20:08
Yimer wrote:
30 Jul 2024, 19:39
Dama wrote:
30 Jul 2024, 18:13

…. Balcha Aba Nefso
Balcha is an Oromo. Don’t misrepresent his identity. You must be Horus, he likes to do this kinds of [deleted]. Tru to find heros who are really Gurages.
Balcha Aba Nebso(not nefs) was a Sodo Gurage. Born there. Joined the Gurage resistance against Menelick at very young age was captured by Menelick; was raised and trained as a warrior by Menelick and his soldiers. Turned out to be an excellent horseman and a sharp shooter of excellence and a man of courage. Surrounded and refused offer to be POW and shot himself with his own pistol in front of your Italian masters. He killed 1000s of your masters at Magdella in his late 70s.
—————
ባልቻ የብዙ ኢትዮዽያዊ ስም ነው:: እንደውም ሆረስ የሴም ቃል መሆኑ በብዙ ምሳሌ አስረድቷል::
ታሪክ በመስረቅ የሚጠመዱት ተረኞች ናቸው:: የወያኔ ጭፍራ የኢትዮዽያን ታሪክ ከልሶ ለመፃፍ ሞክሯል:: በውሽት::
አሁን ደግሞ የኦሮሞ አክራሪዎች ተራቸው በመስረቅ ተጠምደዋል:: ራስ ጎበና ዳጬ የሚያክል ስው እያለላቸው የባልቻ ሳፎ (የጉራጌ ስምና ትውልድ) ያለውን ስው ታሪክ wikipedia ላይ edit በማድረግ ጊዜያቸውን ያጠፋሉ:: ጎበና ዳጬን ጠልቶ ባልቻ ሳፎን መፈለግ ምን ይሉታል ሁለቱም የምንሊክ አርበኞች ሁነው:: ይችን አገር በዘር እንደ ደሮ ባትበለት በጋራ አርበኞቻችን አንናቆርም ነበር:: ኦሮሞ አክራሪዎች በላይ ዘለቀን ሁሉ ኬኛ ለማለት እንደቃጣቸው ስንምተናል!
ኦዴ፣
ባልቻ ማለት ባሊቅ ፣ ማለቅ ፣ ማሊቅ የምንለው ቃል ዘር ነው ። ለምሳሌ ሴቶችን ባልቃ፣ ባልቄ ይባላሉ ። ማለቅ ግዕዝም አረብኛም ነው ። ያላቅ ፣ ዛሬ እኛ ያገር ሽማግሌን ባሊቅ የምንለው ማለት ነው። በጥንታዊ ሴም ማሊክ ንጉስ ማለት ነው ። እናም ባልቃ (ባልቻ) የባሊቅ ፣ የማለቅ አንዱ ቅጽል ነው ። እጅግ ብዙ ሰዎች ናቸው በጉራጌ ባልቻ የሚባል ስም ያላቸው ።

አባቱ ዴነ ግዴ በጎርደና ሴራ ውስጥ አንዱ የዳኞች ስም ነው ። ደነ ማለት እንደ ምታቀው ዳኛ ማለት ነው ። ግዳ (ገዳ) አንዱ የፍርድ አይነት ነበር። በጉራጌ ባህር ለያንዳንዱ የፍርድና ወንጀል አይነት የሚዳኙ የተለያዩ ጎሳዎች ነበሩ ። ዛሬም በትንሹ ስራ ላይ ያለ ይመስለኛ ። ስለዚህ የባልቻ ጎሳ የዚያ ዳኝነት ጎሳ የነበረ ነው የሚመስለኝ ። የሆነ ባላባት ወይም ያገር አባት ልጅ ስለሆነ ነው ወስደው የሰለቡት ። ባልቻ ልጅ ስለሌለው የባልቻ ዝርያ ነን የሚሉ በሙሉ አዶፕት ያደረጋቸው ሰዎች ናቸው ። ወርግጥ አገምጃ ዛሬ ሙሉ በሙል በሚባል ደረጃ ኦሮማይዘድ ሆኖዋል ። አገምጃ ግን ልክ እንደ ጨቦ፣ ልክ እንደ አመያ የጉራጌ ምድረ ነበር ።

Odie
Member
Posts: 4090
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Odie » 31 Jul 2024, 09:08

Horus wrote:
30 Jul 2024, 23:02

------
ስለታሪካዊ ትምህርቱ በጣም አመስግናለሁ!

ኬር!

Abere
Senior Member
Posts: 13817
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Abere » 31 Jul 2024, 09:25

ሆረስ፤

ይህ ስም (አፍራሳ) በሰፊው በአማራ ክፍላተ ሀገራት ቀደም ባሉት ጊዜ መጠሪያ ስም ነው - እንደዛሬው ሰዎ የመጽሀፍ ቅዱስ ወይ የቁራን ስሞችን መርጠው ለልጆቻቸው መጠሪያ ሳያደርጉ። ዛሬ ልጁን ዳምጠው፤ እርገጤ፤ ተምትም፤ አበጋዝ ብሎ የሚያወጣ የለም።

ለምሳሌ ዛሬ " አፈርሳታ" ይጠራል ተብሎ ሰው ሸንጎ አይቀመጥም። አፈርሳታ ምን እንደሆነ እረስቷል። የሚገባው ቃል ሰብሰባ ወይም ጉባዔ ተጠርቷል ነው። ለአሁን ልጅ አፍራሳ ብትለው ግራ ነው የሚገባው። አፍራሳ ግን ልክ አንደ ይመር ወይም አዳል የአማራ መጠሪያ ስም ነው። በርካታ አማራዎች አዳል የሚል ስም አላቸው። ግን የአፋር ወይ የአዳል ሰዎች አይደሉም።

Horus wrote:
30 Jul 2024, 22:18
Odie,
አፍራሳ የሚባለውን ቃል etymology ለማግኘት ቢያንስ የቃሉን ትርጉም ማወቅ አለብኝ። 'ሳ' የሚለው ጭራ ቅጽል (suffix) ባብዛኛው ኦሮሞች የሚጠቀሙት ነው ። ለምሳሌ አብዲሳ፣ መገርሳ፣ ደጃሳ፣ መርዳሳ ውዘተ ። እኛ በጉራጌኛ 'ታ' ወይም 'ዳ' (ኬርታ፣ ቤተንዳ) እንደ ምንለው ማለት ነው። ባማርኛ 'ኛ' የሚሉት ማለት ነው ። ወረኛ ፣ ጉረኛ፣ ተንኮለኛ እንደ ሚባለው ማለት ነው።

አፍራ ወይም አፍር ወይማ አፈራ በኦሮምኛ ምን እንደ ሆነ ማወቅ ያስፈልጋል። ብዙ ኦሮምኛ ቃላት ከአማርኛ ጋር አንድ ናቸው ፤ ለምሳሌ ደመቀ =ደመቅሳ፣ ፈያ = ፈይሳ... በዚህ ከሄድን አፍራሳ ኤፍራታ ከሚለው ቃል ይጠጋል ። እኔ ኤፍራታ ምን ማለት እንደ ሆነ አላውቀውም ። ከሳቴ ብርሃን መዘገበ ቃላቴን ሰው ወሰደብኝ ።

ፍሪያማ ሰው ማለት ሊሆን ይችላል ።

አፍራሳ በድምጽ ኦሮምኛ ቢመስልም ያማርኛ ቃል ይመሰለኛል ።

ለምሳሌ የሰባት ቤት የጋራ መሬት 'ጀፎረ' ን ተመልከት ። ይህ ቃል አይደለም ሴም ጨርሶ አረብኛ ቃል ነው ። የተተው ማለት ነው ። በክስታኔኛ ግፈር ፣ ገፈረ ተወ ፣ የተተው ማለት ማለት ነው ። እናንተ ጀፎረ (ገፎረ) የምትሉት እኛ ገፈርሳ እንለዋለን ። ለምሳሌ አዲሳባ አጠገብ ያለው ገፈርሳ ድሮ የጋራ የግጦሽ መሬት የተባለ ቦታ ነው ። ቃሉ ጉራጌኛ እንጂ ኦሮምኛ አይደለም።

ስለዚህ አፍራሳ ማለትም እንዲሁ ባለማወቅ ኦሮምኛ የመሰለ የጥንት አማርኛ ቃል ሊሆን ይችላል ባይ ነኝ ፤ በኦሮምኝ ኦሪጂናል ትርጉም ከሌለው በተቀር ።

Odie
Member
Posts: 4090
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Odie » 31 Jul 2024, 09:43

Dama wrote:
30 Jul 2024, 23:00
Odie wrote:
30 Jul 2024, 22:09
You don't want to hear reports of religious violence, in particular Christian violence against Muslims. In your estimation, such news reporting or re-reporting or discussing the news must be censored. You and I had argued on this.

Secondly, you oppose all questions regarding the right of nations(political term) or ethnic groups(sociological term) to self-rule in Ethiopia. You regard this racism. because you believe in one-ness of humanity within the borders of present Ethiopian polity, you won't have a problem if, for example, a Tigray or Somali or Amara rule Gurage. You may also add that its against the tenets of equal humanity to insist to use and develop one's language while a developed language already exists.

Just come out in the open and delare you secret.
-------
Dama
Don’t make a mistake.
I did not say I support muslim oppression or violence against them. Interestingly I even have a muslim family but they are not political muslims. violence against a belief wherever it is and in whatever form has to be condemned. People should have a fundamental right to religion but it should not be promoted in violence. It should not be a security risk to a country or society. Having said that, Orthodox church was more at risk at this time due to hate politics than muslims who were actively asking a right questions in the previous government. Currently the violence and mismanagement abuse the system is perpetrating on particular civilians is a priority. If you have recent evidence of abuse of your religion, it is your right to say so and post evidence
Cheers
I re-reported Christian violence against Muslims female school children in Gunchirye(Inor=Enenemor), this year. Some died, somme injured, some imprisoned. Many imprisoned. You described it as political Islam so that religious violence would be censored, not discussed.
I re-reported the burning of 8 mosques in Muhir Gurage on a Sunday by Orthodox Christians going to Sunday Church services. You also argued this was a political islam, a jihad to make Gurage an Islamic caliphate.

When I brought up the burning of the machines of a Forestry Farm in Gurage, owned by a Slite Muslim investor, you also rebelled against it saying that it was an attempt for a Muslim political power.

It's your right to hold strong views about your faith but why would you choose to be an unjust person to please Christ? And hurt Gurage victims of violence who seek the sympathy of every peace loving Gurage.

Silte,officially reasoned, that because it's a Muslim community, it was appropriate to separate from the Christian Gurage. What they ran away from is their perceived Gurage Christians' extremism or persecution as a result of it. Kebena is almost 100% Muslim. It is fighting a gorilla war for independence from Christian Gurage. Both have lost hope of living in peace, according to their conclusions, with Gurage Christian extremism.

Unity of Gurage is already at risk as you can learn from the actions of Silte and Kebena. Anyone who has Gurage unity at heart has to deal with this fear of Gurage Christians fanaticism. The best way to deal with this fear is to discuss it in the open using and condemning religious violences, whichever of the two groups commit the crimes.

I am seeing similar views of yours with regards to the right of Ethiopian nations to self-rule as subjects an empire. You're what you're because of circumstances of life. If you grew up in a family spread across many ethnic lines, from Amara, Oromo, white American, Indian or French, the combined experience these disparate individuals will contribute to your identity. The determinant identity would be the language you speak with them. Most probably you would like your children to speak and write your language in addition to other beneficial languages.

I was born in Chaha Gurage, near Gubrye, from both Gurage mother and father. We did not know any other language than Gurage. Obviously, I learnt Amharic and English in school. Probably, I would have learnt Arabic if my school offered it. Is it racism, according to your belief if I insist that my children should learn Gurage in school, speak and write it. Is it racism, hate of Amharic or English, if I demand Gurage should be a medium instruction in Gurage schools, in Gurage public service, in Gurage media, etc? Is this what you term zeregnet?
[/quote]
————-
ዳማ!
ጉንችርየ was my middle school! I can check what you said.
I still have some people in Inor. Really speaking unless it is a late development you are telling, the Gurage people I know never had a friction between muslim and christian or pagan as religion is taken as more of a personal choice. People worship their own way but live and work together and oftentimes cross-marry.
Churches have been burnt to the ground in Silte and monks killed. Silte people can’t blame the rest of the gurage for going their way. They are so tribally knitted and they actually believe they are either leftover of Gragn or even they say they migrated from Arabia. So I don’t buy their reason that they are pushed by gurage bs they are muslims.
About your choice of guragina over English and Amharic for your kids is your choice. If were a national planner, I would reinforce Amharic and English together with mother tongue at early stage as these are a the language widely spoken. People to spread, travel and go arround the world they need to speak a widely spoken language. Arabic, French and Oromifa are worth considering to know based on need by individuals planning to work in those regions/countries.
If Gurage society comes up with a common intelligible language, as a person I have no problem. Even before that, there is a lot more that needs to be done to unite the people. There is a big problem with unity. Those areas close to Addis and Oromia may have swayed or even incentivized and bribed away from Gurage due to benefits they get from Oromia as well as Oromo federal gov. That is how they partly manupilated the gurage request of being Kilil.
Any ways, I have no problem gurage works out and deals its social issue by itself in a civilized manner for better cohesion, cultural and economic development which should be the right of any ethnic in the country under a national legal and democratic frame work which is non-existent now as chao reigns.

Odie
Member
Posts: 4090
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Odie » 31 Jul 2024, 10:12

Abere wrote:
31 Jul 2024, 09:25
ሆረስ፤

ይህ ስም (አፍራሳ) በሰፊው በአማራ ክፍላተ ሀገራት ቀደም ባሉት ጊዜ መጠሪያ ስም ነው - እንደዛሬው ሰዎ የመጽሀፍ ቅዱስ ወይ የቁራን ስሞችን መርጠው ለልጆቻቸው መጠሪያ ሳያደርጉ። ዛሬ ልጁን ዳምጠው፤ እርገጤ፤ ተምትም፤ አበጋዝ ብሎ የሚያወጣ የለም።

ለምሳሌ ዛሬ " አፈርሳታ" ይጠራል ተብሎ ሰው ሸንጎ አይቀመጥም። አፈርሳታ ምን እንደሆነ እረስቷል። የሚገባው ቃል ሰብሰባ ወይም ጉባዔ ተጠርቷል ነው። ለአሁን ልጅ አፍራሳ ብትለው ግራ ነው የሚገባው። አፍራሳ ግን ልክ አንደ ይመር ወይም አዳል የአማራ መጠሪያ ስም ነው። በርካታ አማራዎች አዳል የሚል ስም አላቸው። ግን የአፋር ወይ የአዳል ሰዎች አይደሉም።

Horus wrote:
30 Jul 2024, 22:18
Odie,
አፍራሳ የሚባለውን ቃል etymology ለማግኘት ቢያንስ የቃሉን ትርጉም ማወቅ አለብኝ። 'ሳ' የሚለው ጭራ ቅጽል (suffix) ባብዛኛው ኦሮሞች የሚጠቀሙት ነው ። ለምሳሌ አብዲሳ፣ መገርሳ፣ ደጃሳ፣ መርዳሳ ውዘተ ። እኛ በጉራጌኛ 'ታ' ወይም 'ዳ' (ኬርታ፣ ቤተንዳ) እንደ ምንለው ማለት ነው። ባማርኛ 'ኛ' የሚሉት ማለት ነው ። ወረኛ ፣ ጉረኛ፣ ተንኮለኛ እንደ ሚባለው ማለት ነው።

አፍራ ወይም አፍር ወይማ አፈራ በኦሮምኛ ምን እንደ ሆነ ማወቅ ያስፈልጋል። ብዙ ኦሮምኛ ቃላት ከአማርኛ ጋር አንድ ናቸው ፤ ለምሳሌ ደመቀ =ደመቅሳ፣ ፈያ = ፈይሳ... በዚህ ከሄድን አፍራሳ ኤፍራታ ከሚለው ቃል ይጠጋል ። እኔ ኤፍራታ ምን ማለት እንደ ሆነ አላውቀውም ። ከሳቴ ብርሃን መዘገበ ቃላቴን ሰው ወሰደብኝ ።

ፍሪያማ ሰው ማለት ሊሆን ይችላል ።

አፍራሳ በድምጽ ኦሮምኛ ቢመስልም ያማርኛ ቃል ይመሰለኛል ።

ለምሳሌ የሰባት ቤት የጋራ መሬት 'ጀፎረ' ን ተመልከት ። ይህ ቃል አይደለም ሴም ጨርሶ አረብኛ ቃል ነው ። የተተው ማለት ነው ። በክስታኔኛ ግፈር ፣ ገፈረ ተወ ፣ የተተው ማለት ማለት ነው ። እናንተ ጀፎረ (ገፎረ) የምትሉት እኛ ገፈርሳ እንለዋለን ። ለምሳሌ አዲሳባ አጠገብ ያለው ገፈርሳ ድሮ የጋራ የግጦሽ መሬት የተባለ ቦታ ነው ። ቃሉ ጉራጌኛ እንጂ ኦሮምኛ አይደለም።

ስለዚህ አፍራሳ ማለትም እንዲሁ ባለማወቅ ኦሮምኛ የመሰለ የጥንት አማርኛ ቃል ሊሆን ይችላል ባይ ነኝ ፤ በኦሮምኝ ኦሪጂናል ትርጉም ከሌለው በተቀር ።
———-
Abere,
That is interesting!
ዝም ብሎ በስማ በለው ነገር ማብስስል አይጠቅምም:: ሃብታሙ ነኝ ያላለውን ኦሮምኛ ስለተናገረና ለየት ያለ የአያት ስም ስለያዘ ከዚህ ዘር ነው ማለት አግባብ አይደለም:: It would have been better to hear from the horse’s mouth. አንድ ስው በሃሳብ ስለአልተስማማህ የሆነ ጭራቅ ማስመስል ስህተት ነው:: ዛሬ ለገስ የሚባለው ስም በሁሉም ዘር ውስጥ ታገኘዋለህ:: ኦሮሞ ይጠቀመዋል:: ስዎች አብረው ሲኖሩ ስም ይወራረሳል:: ማንነት የግድ አይናገርም:: አዲስ አበባ ያደገ አማራ ነኝ የሚል ወይም ሻሸመኔ የኖረ አማራ ጎጃም ወይም ወሎ ካደገው እንዲሁም ለማንኛውም ዘርና አካባቢ በኢትዮዽያዊነትም እሳቤ ሆነ በሌላ የእሳቤ ወይም ግንዛቤ ልዩነት ይኖራል:: ሃብታሙ የአዲስ አበባ ልጅ ሆኖ በአገሩ ታሪክ የሚኮራ ኢትዮዽያዊ ነኝ ቢል ለምን ወንጀል እንደሆነ አይገባኝም:: የሰው የዘር የጂን ተዋፅኦ እያስሉ ኢትዮዽያዊነትን እንደወንጀል እየቆጠሩ ስዎቹ ክፍፍሉን ወደ ሌላ ደረጃ አጡዘውታል:: ይህ ጡዘት የ power struggle ካልሆነ በስተቀር ለአማራ የህልውና ጥያቄ በምን መንገድ እንደሚረዳው it is beyond imagination. ፋኖን እንደ አማራ ኦነግ ወይም ወያኔ ማክረር ከተፈለገ ማንን እንዴት እንደሚረዳ politically ምን ያህል successful እንደሚሆን የሚታይ ነው:: የጦዘችው አገር የባስ ማጦዝ ነው:: የራሳችን አዲስ መሪ መፍጠር እንፈልጋለን ካለፉት ፖርቲዎች የተነካኩ መሪዎች advantage እንዲወስዱብን አንፈልግም ማለት ሌላ ፋኖን እንደ TPLF/OLF በዘር ፖለቲካ እናጦዛለን ሌላ::
ለማንኛውም በአማራ ጉዳይ አትግቡ ስለተባልን አማራ ቀድሞ ራሱን ነፃ ያውጣ ስለተባለ እስየው ብለናል:: ስም ስጥተው ዘረኛ ስዳቢዎች መጥተው ከመሳደባቸው በፊት ነገሬን ደምድሜያለሁ::

Odie
Member
Posts: 4090
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Odie » 31 Jul 2024, 10:18

Thanks Horus for the explanation.
እኖር divorce ለማለትም "ገፈረ" ይላል::
ሌላው ገፈረ ማለት ለቀቀ ማለትም ይሆናል::
"ኤፍራታ" የቦታ ስምም ነው በነገራችንላይ:: Ephrath is a biblical place which translated to “ኤፍራታ" in amharic.

Odie
Member
Posts: 4090
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Odie » 31 Jul 2024, 10:30

Misraq wrote:
30 Jul 2024, 22:33
Brother Odie,

ግርጌ ብሎ የመጣው ከእኔ ባይሆን ከኪቦርዱ ነው። ያረመኝ መስሎት አጣመመው።

ጦብያኒስቲ በየገደሉ ለሚታረደው የአማራ ልጅ #NoMore በማለት ኦሮሙማው አብይን በደገፈበትና በተከላከለበት መጠን አልታየም? እንኳን ለአማራ ልጅ ድምፅ ሊሆን እንደውም ሰቆቃችን እንዳይሰማ ሲተጋ አልነበርም እንዴ?

ጦብያኒስቲ ምነው በራሱ ሃሳብ ዙርያ ተደራጅቶ በየክልሉ ለመንቀሳቀስ ፈራ? የሚጠብቀው የታወቀ ስለሆነ ነው።

ጦብያናስቱ ዘረኝነትን እፀየፋለሁ ሲል ማመን ሞኝነት ነው። ምክንያቱም ጦብያናስቱ ዘረኝነት ይውደም እያለ በዘር የተደራጀውን ኦነግ መራሹን ብልፅግና ኦህዴድ ሲደግፍ ነበር።
….
Misrak,
I understand a lot should have been done to stop the atrocity against Amhara. That is one of the strongest reasons many of us spoke against this ethnofascist system. It was personally my hope for Amhara to stand for its right for existence as well as right for proper political representation.
I personally thought when Amhara rises, the systematic subordination of even other ethnics to Oromuma will slowly vanish as Amhara will be another power to choose to align with. I thought this may also liberate the country off ethnic politics. What happened should not and will not stop Amhara from achieving its goal and hope this will deliver positively to the country too.

Abere
Senior Member
Posts: 13817
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by Abere » 31 Jul 2024, 10:56

Odie,
___አፍቃሪ ወያኔ እና አፍቃሪ ኦነጎች እነርሱ በውጭ አለም ያዩትን እና የሚኖሩትን ማህበራዊ መስተጋብር ዓርአያ በመሆን ሳይሆን ለኢትዮጵያ የሚታደጓት የአፍራሽነት አርዐያ በመሆን ነው። በምዕራቡ አለም ሲኖሩ እስፓኙን፤ ህንዱን፤ ላቲኑን፤ ወዘተ እያጎበደዱ thank you! thank you! ሲሉ ይውላሉ፤ ሥጋ መልካቸው የሆነውን ኢትዮጵያዊ አገር ቤት ግን መጤ፤ የሌላ ባህር ማዶ ዘር ነው -ለእነርሱ:: The tribalist of Ethiopia are not leading the people by what they are exactly living in the Western world. ትግላችን ከጎጠኞች ጋር ነው። እነኝህን ጎጠኞች እና ተገንጣዮች የማጋለጥ፤ ድል የመንሳት እንጅ በእነርሱ ምላስ የምንሸማቀቅ መሆን የለበትም። እነርሱ መሳሪያቸው ሳይንሳዊ ሀቅ ሳይሆን ምላስ ምላስ በውሸት ፕሮፓጋንዳ ቆርጦ በመቀጠል ነው። እነርሱ የሚፈልጉትን ሳይሆን እኛ የምንፈልገውን ነው ማድረግ የሚገባን። ጥላትህ የግራህን ጠጣ ካለሁ አንተ መጠጣት ያለብህ የቀኝህን ነው - ግራህ መርዝ ስለጋበዘህ። ኢፍትሃዊንት ዘር፤ ጎሳ፤ ቦታ አይመርጣም እንደሚባለው። በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰው ግፍ የሁሉም በሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ላይ እንደ ደረሰ ይቆጠራል። የአማራ ጉዳይ ተብሎ የሚጣል አይደለም - ጠላት በተራ በተራ ነው የሚያጠቃው። አማራ 1# ኢላማ የሆነበት ምክንያት አማራ አንገቱን ከተሰበረ ሌሎች አንገታቸው እንደተሰበረ ስለሚገመት ነው።

___ስለ ሃብታሙ አያሌው እኔ በአንድ ወቅት ዩቲዩብ ላይ ከእራሱ አንደበት እንደ ሰማሁት። በእናቱም በአባቱም ወሎ ሰው ነው። ካልተሳስትሁኝ የወልድያ አካባቢ ይመስለኛል። እርሱ እንደ አብዛኛው የአዲስ አበባ ልጅ የመጀመሪያ ከተሜ ትውልድ (first generation) ነው ማለት ነው። misraq ወልድያ የኦሮሞ ነው ካለች ሌላ አርዕስት ይሆናል።

Odie wrote:
31 Jul 2024, 10:12
Abere,
That is interesting!
ዝም ብሎ በስማ በለው ነገር ማብስስል አይጠቅምም:: ሃብታሙ ነኝ ያላለውን ኦሮምኛ ስለተናገረና ለየት ያለ የአያት ስም ስለያዘ ከዚህ ዘር ነው ማለት አግባብ አይደለም:: It would have been better to hear from the horse’s mouth. አንድ ስው በሃሳብ ስለአልተስማማህ የሆነ ጭራቅ ማስመስል ስህተት ነው:: ዛሬ ለገስ የሚባለው ስም በሁሉም ዘር ውስጥ ታገኘዋለህ:: ኦሮሞ ይጠቀመዋል:: ስዎች አብረው ሲኖሩ ስም ይወራረሳል:: ማንነት የግድ አይናገርም:: አዲስ አበባ ያደገ አማራ ነኝ የሚል ወይም ሻሸመኔ የኖረ አማራ ጎጃም ወይም ወሎ ካደገው እንዲሁም ለማንኛውም ዘርና አካባቢ በኢትዮዽያዊነትም እሳቤ ሆነ በሌላ የእሳቤ ወይም ግንዛቤ ልዩነት ይኖራል:: ሃብታሙ የአዲስ አበባ ልጅ ሆኖ በአገሩ ታሪክ የሚኮራ ኢትዮዽያዊ ነኝ ቢል ለምን ወንጀል እንደሆነ አይገባኝም:: የሰው የዘር የጂን ተዋፅኦ እያስሉ ኢትዮዽያዊነትን እንደወንጀል እየቆጠሩ ስዎቹ ክፍፍሉን ወደ ሌላ ደረጃ አጡዘውታል:: ይህ ጡዘት የ power struggle ካልሆነ በስተቀር ለአማራ የህልውና ጥያቄ በምን መንገድ እንደሚረዳው it is beyond imagination. ፋኖን እንደ አማራ ኦነግ ወይም ወያኔ ማክረር ከተፈለገ ማንን እንዴት እንደሚረዳ politically ምን ያህል successful እንደሚሆን የሚታይ ነው:: የጦዘችው አገር የባስ ማጦዝ ነው:: የራሳችን አዲስ መሪ መፍጠር እንፈልጋለን ካለፉት ፖርቲዎች የተነካኩ መሪዎች advantage እንዲወስዱብን አንፈልግም ማለት ሌላ ፋኖን እንደ TPLF/OLF በዘር ፖለቲካ እናጦዛለን ሌላ::
ለማንኛውም በአማራ ጉዳይ አትግቡ ስለተባልን አማራ ቀድሞ ራሱን ነፃ ያውጣ ስለተባለ እስየው ብለናል:: ስም ስጥተው ዘረኛ ስዳቢዎች መጥተው ከመሳደባቸው በፊት ነገሬን ደምድሜያለሁ::

sarcasm
Senior Member
Posts: 11001
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ

Post by sarcasm » 31 Jul 2024, 18:31

Abere wrote:
31 Jul 2024, 10:56

___ስለ ሃብታሙ አያሌው እኔ በአንድ ወቅት ዩቲዩብ ላይ ከእራሱ አንደበት እንደ ሰማሁት። በእናቱም በአባቱም ወሎ ሰው ነው። ካልተሳስትሁኝ የወልድያ አካባቢ ይመስለኛል።

ታድያ በወሎ ኦሮሞ የለም እንዴ፧ በወልድይ በዚህ ፻ ዓመት ኣንድ ኦሮሞ ኖሮ አያውቅም እያልክ ነው፧ ይቅርና ኦሮሞ አባወራ በወልድያ፤ ሶማሌ ሽማግሌ በአስመራ ትግሬ ሚስት አግብተው ይኖሩ እንደነበር የማውቀው ታሪክ ነው።

በእውነቱ አያቶቻችን አንመርጥም፤ እነሱም የልጅ ልጆቻቸውን አይመርጡም።

Post Reply