Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ኤልያስ ክፍሌ ማን ነው?

Post by Revelations » 16 May 2024, 16:04

"የኔ የጭፍን መላ ምቶች በመረጃ ፎረም" የምትል ባለ ሶስት ገፅ መፅሐፍ ቢፅፉ እጅግ ይመከራል አቶ ሆርሲ! :lol: :lol: :lol:

Horus wrote:
16 May 2024, 13:32
Revelations እራሱ ኤልያስ ክፍሌ ነው ።

በቪዲዮው የቀረበው ታሪክ ትክክል ነው ።

እንዲያውም ደራሲው ከበደ ሚካኤል የሴፉ ሚካኤል ወንድም ናቸው ። ማለትም ከበደ ሚካኤል የኤሊያስ የሩቅ አጎት ናቸው ። ኤርትራ የሚለው ነገር የጀመረው ክብዙ አመታት በፊት አባቱ አንድ የኤርትራ እርቅ ምንስሴ ሽምግልና ጉዳይ ላይ ተካፍለው ኤርትራ ሄደው ነበር፣ ያን ሰሞን ነው የኤሊያስ እናት ኤርትራዊት ናት የሚል ወሬ ጀመረ ። እኔ የማውቀው አጀማመር ያ ነው ።

ኢቲዮጲያን ሪቬው መጽሄት የጀመረው ሎስ አንጀለስ ከፕሮፍ አል ማሪያም ጋር ሆኖ ነው ። ያኔ ምናልባት ከ24 አመት አያልፍም ነበር። አንድ ጉራጌ ልጅና እህቱ ሆነው አል ማሪያም ኤዲተር ሆኖ እንደ ቢዝነስ ጋዜጣ እንጂ እንደ ፖለቲካ አልነበረም የጀመረው ። አል ማሪያም ዩ ሲ ሪቨር ሳይድ ያስተማረው ፕሮፌሰሩ ነው ።

ኤሊያስ ወደ አማራ ፖለቲካ የገባው የፕሮፌሰር አስራት መላ አላማራ ንቅናቄ ሲነሳ ነው ።

ፕሮፌስር ጌታቸው ኃይሌ ሪቪው ላይ መጻፍ ትተው የራሳቸውን ኢቲዮጵያ ሬጂስተር ለምን እንደ ጀመሩ ታሪኩን ረሳሁት ።

ለእኔ ይህ ቪዲዮ ግልጽ ያደረገልኝ ስለ እናቱ እንጂ ስለ አባቱ ማንነት ከድሮ ጀምሬ አውቅ ነበር። ስለ አጎቱ ከበደ ሚካኤል ተሳስቼ ከሆነ እታረማለሁ ። ከበደ ሚካኤል መርካቶ የድሮ ጳውሎስ አጠገብ የኖሩ እጅግ ታዋቂው ደራሲ ናቸው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40342
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤልያስ ክፍሌ ማን ነው?

Post by Horus » 16 May 2024, 16:22

ምኑ ላይ ነው መላ ምቴ? ለምን ላንባቢ አታሳውቅም?
Revelations wrote:
16 May 2024, 16:04

Selam/
Senior Member
Posts: 17050
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤልያስ ክፍሌ ማን ነው?

Post by Selam/ » 16 May 2024, 16:36

ግብረ ሰዶሙ - ለ11 ዓመት አይደለም ለአንድ ዓመትም ስለመኖርህም አላውቅም ነበር። እኔ ግን እንደ ቆዳ ፋቂ 12,000ውንም ፅሁፌን አንጎብሰህ እንድታነብ አስገድጄሃለሁ። ወደፊትም በመቋሚያ ተደግፈህ እንደ ቡችላ ከስር ከስሬ ትልከሰከሳለህ።

የዘመናት የባርነት ጦስ የጣለብህ ጠባሳ ከነሰላም ዋርካ ስር ከመጠለል ያለፈ በራስ የመቆም ስነ-ልቦናህን ስለገፈፈህ ከጥገኝነት ሌላ አማራጭ የለህም። ጭርታም!

sesame wrote:
16 May 2024, 15:10
Selam z Agame,

You wasted your time posting 12,000 in 6 years. Who knows how many you posted as .... But we Eritreans f.u.c.ked your stinking Agame arse good. We won Dumbo.

Abere
Senior Member
Posts: 14878
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኤልያስ ክፍሌ ማን ነው?

Post by Abere » 16 May 2024, 17:39

Do you even see all what you wrote contradicts what is in "Red". You are just do nothing jealous Orommuma. Is it not because of him, you are here to rant about Amhara and vent your inferiority. It is acceptable to use and claim hereditary titles - it is not illegal. If you or Shemelis erect a beef jerky ወሸላ on your forehead, how would it be wrong for someone who is descendant of ፊታውራሪ፤ቀኝዝማች፤ ግራዝማች:ጃንጥራር claim such hereditary title? If Elias is descendant of a family that has one of these title it is acceptable to claim so. If you cannot handle your inferiority complex, you can pack and leave Ethiopia which has a legacy of the continuity of 225 kings. Like it or not the Monarchy system with modern democracy is what Ethiopia will follow. All the suffering from Eritrea to Bale and from Illubabor to Harrarghe for the last 50 years was because the country is without a king.

DefendTheTruth wrote:
16 May 2024, 14:37

Is the guy in the video one of the 3, or what?

Is the guy who posted here one of the 3, or what?

Did the topic touch on anything different other than discussing an individual and his supposedly hereditary entitlement? Some sort of አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ style. I am not trying to discredit Ato Elias Kifle's family achievements, simply trying to remind him about making his own credit instead of living of that of his ancestors. This is idea!

የምትቶኩሱት መድፍ ብቻ ሳይሆን፣ የምታወሩትም ወሬ ኢላማ ብስ ሆኖዋል።

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ኤልያስ ክፍሌ ማን ነው?

Post by Yimer » 16 May 2024, 18:36

I know about Elias for more than 20 years and he is a real Ethiopian. His only problem is in allowing crazy people to use ethnic slurs and hate speech here. Elias: please do something with the following people:

Axumeezana
Tigray People
Noble Amhara aka Belaynesh
Selam aka Horus
Union
Misraq aka almaze aka semira aka Eden aka sarcasm.

You should ban anyone who uses ethnic slurs and hateful posts.

Selam/
Senior Member
Posts: 17050
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤልያስ ክፍሌ ማን ነው?

Post by Selam/ » 16 May 2024, 19:29

የትኛው ሸምቃቃ ነህ አንተ ደግሞ?

እስኪ በሰላም የተፃፈ አንድ የዘር ስድብ አሳየኝ። ወያኔን፣ ሻቢያን ኦነግን መስደብ ብቻ ሳይሆን መግረፍም ያስፈልግ ነበር። የግብፅን አሸባሪ የምቀጣውን ያህል፣ የኤርትራ ክልል ቀላዋጮችንም መሸንቆጤ የተቀደሰ ነው። ወሬ ለማነፍነፍና ሃገሬን ለማፍረስ ለሚያደርጉት ክፋት ሲያንሳቸው ነው።

ሆረስ በፍልስፍናና በጥንቆላ ነው የሚታወቀው፤ እኔ ሀርድ ፋክትና ፀረ-ጎጥ ነው መሠረቴ። እንዴት ዕውር ብትሆን ነው አንድ ያደረግከን?

Yimer wrote:
16 May 2024, 18:36
I know about Elias for more than 20 years and he is a real Ethiopian. His only problem is in allowing crazy people to use ethnic slurs and hate speech here. Elias: please do something with the following people:

Axumeezana
Tigray People
Noble Amhara aka Belaynesh
Selam aka Horus
Union
Misraq aka almaze aka semira aka Eden aka sarcasm.

You should ban anyone who uses ethnic slurs and hateful posts.

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ኤልያስ ክፍሌ ማን ነው?

Post by Revelations » 16 May 2024, 22:15

አናባቢዎቹ ይህንን ጉዳይ በደንብ አድርገው ያውቃሉ እኮ! ኧረ ምክርም ለግሰዎት ነበር! "አይ ጣጣችን!" አሉ እማሆይ! :lol: :lol: :lol:

Horus wrote:
16 May 2024, 16:22
ምኑ ላይ ነው መላ ምቴ? ለምን ላንባቢ አታሳውቅም?
Revelations wrote:
16 May 2024, 16:04
"የኔ የጭፍን መላ ምቶች በመረጃ ፎረም" የምትል ባለ ሶስት ገፅ መፅሐፍ ቢፅፉ እጅግ ይመከራል አቶ ሆርሲ! :lol: :lol: :lol:

Horus wrote:
16 May 2024, 13:32
Revelations እራሱ ኤልያስ ክፍሌ ነው ።

በቪዲዮው የቀረበው ታሪክ ትክክል ነው ።

እንዲያውም ደራሲው ከበደ ሚካኤል የሴፉ ሚካኤል ወንድም ናቸው ። ማለትም ከበደ ሚካኤል የኤሊያስ የሩቅ አጎት ናቸው ። ኤርትራ የሚለው ነገር የጀመረው ክብዙ አመታት በፊት አባቱ አንድ የኤርትራ እርቅ ምንስሴ ሽምግልና ጉዳይ ላይ ተካፍለው ኤርትራ ሄደው ነበር፣ ያን ሰሞን ነው የኤሊያስ እናት ኤርትራዊት ናት የሚል ወሬ ጀመረ ። እኔ የማውቀው አጀማመር ያ ነው ።

ኢቲዮጲያን ሪቬው መጽሄት የጀመረው ሎስ አንጀለስ ከፕሮፍ አል ማሪያም ጋር ሆኖ ነው ። ያኔ ምናልባት ከ24 አመት አያልፍም ነበር። አንድ ጉራጌ ልጅና እህቱ ሆነው አል ማሪያም ኤዲተር ሆኖ እንደ ቢዝነስ ጋዜጣ እንጂ እንደ ፖለቲካ አልነበረም የጀመረው ። አል ማሪያም ዩ ሲ ሪቨር ሳይድ ያስተማረው ፕሮፌሰሩ ነው ።

ኤሊያስ ወደ አማራ ፖለቲካ የገባው የፕሮፌሰር አስራት መላ አላማራ ንቅናቄ ሲነሳ ነው ።

ፕሮፌስር ጌታቸው ኃይሌ ሪቪው ላይ መጻፍ ትተው የራሳቸውን ኢቲዮጵያ ሬጂስተር ለምን እንደ ጀመሩ ታሪኩን ረሳሁት ።

ለእኔ ይህ ቪዲዮ ግልጽ ያደረገልኝ ስለ እናቱ እንጂ ስለ አባቱ ማንነት ከድሮ ጀምሬ አውቅ ነበር። ስለ አጎቱ ከበደ ሚካኤል ተሳስቼ ከሆነ እታረማለሁ ። ከበደ ሚካኤል መርካቶ የድሮ ጳውሎስ አጠገብ የኖሩ እጅግ ታዋቂው ደራሲ ናቸው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40342
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤልያስ ክፍሌ ማን ነው?

Post by Horus » 16 May 2024, 22:31

ምኑን ነው አናባቢዎቹ በደንብ የሚያውቁት? :lol: :lol: :lol:
Revelations wrote:
16 May 2024, 22:15
አናባቢዎቹ ይህንን ጉዳይ በደንብ አድርገው ያውቃሉ እኮ! ኧረ ምክርም ለግሰዎት ነበር! "አይ ጣጣችን!" አሉ እማሆይ! :lol: :lol: :lol:

Horus wrote:
16 May 2024, 16:22
ምኑ ላይ ነው መላ ምቴ? ለምን ላንባቢ አታሳውቅም?
Revelations wrote:
16 May 2024, 16:04
"የኔ የጭፍን መላ ምቶች በመረጃ ፎረም" የምትል ባለ ሶስት ገፅ መፅሐፍ ቢፅፉ እጅግ ይመከራል አቶ ሆርሲ! :lol: :lol: :lol:

Horus wrote:
16 May 2024, 13:32
Revelations እራሱ ኤልያስ ክፍሌ ነው ።

በቪዲዮው የቀረበው ታሪክ ትክክል ነው ።

እንዲያውም ደራሲው ከበደ ሚካኤል የሴፉ ሚካኤል ወንድም ናቸው ። ማለትም ከበደ ሚካኤል የኤሊያስ የሩቅ አጎት ናቸው ። ኤርትራ የሚለው ነገር የጀመረው ክብዙ አመታት በፊት አባቱ አንድ የኤርትራ እርቅ ምንስሴ ሽምግልና ጉዳይ ላይ ተካፍለው ኤርትራ ሄደው ነበር፣ ያን ሰሞን ነው የኤሊያስ እናት ኤርትራዊት ናት የሚል ወሬ ጀመረ ። እኔ የማውቀው አጀማመር ያ ነው ።

ኢቲዮጲያን ሪቬው መጽሄት የጀመረው ሎስ አንጀለስ ከፕሮፍ አል ማሪያም ጋር ሆኖ ነው ። ያኔ ምናልባት ከ24 አመት አያልፍም ነበር። አንድ ጉራጌ ልጅና እህቱ ሆነው አል ማሪያም ኤዲተር ሆኖ እንደ ቢዝነስ ጋዜጣ እንጂ እንደ ፖለቲካ አልነበረም የጀመረው ። አል ማሪያም ዩ ሲ ሪቨር ሳይድ ያስተማረው ፕሮፌሰሩ ነው ።

ኤሊያስ ወደ አማራ ፖለቲካ የገባው የፕሮፌሰር አስራት መላ አላማራ ንቅናቄ ሲነሳ ነው ።

ፕሮፌስር ጌታቸው ኃይሌ ሪቪው ላይ መጻፍ ትተው የራሳቸውን ኢቲዮጵያ ሬጂስተር ለምን እንደ ጀመሩ ታሪኩን ረሳሁት ።

ለእኔ ይህ ቪዲዮ ግልጽ ያደረገልኝ ስለ እናቱ እንጂ ስለ አባቱ ማንነት ከድሮ ጀምሬ አውቅ ነበር። ስለ አጎቱ ከበደ ሚካኤል ተሳስቼ ከሆነ እታረማለሁ ። ከበደ ሚካኤል መርካቶ የድሮ ጳውሎስ አጠገብ የኖሩ እጅግ ታዋቂው ደራሲ ናቸው ።

Abaymado
Member
Posts: 4594
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ኤልያስ ክፍሌ ማን ነው?

Post by Abaymado » 17 May 2024, 05:50

DefendTheTruth wrote:
16 May 2024, 02:53
አቶ ኤልያስ ክፍሌ ከመሳፍንቱ ና ከ ቱባዉ አማራ ወገን/ቤተሰብ ናቸዉ ና እሳቸዉ ምንም እንከን አይገኝባቸዉም/አይወጣቸዉም ለማለት ነዉን?

እሺ እንደሱ ከሆነ ተቀብለናል።

የአባት ዕዳ ለልጅ ይባል ነበር ድሮ፣ በአያት ዕዳ ገበሁ እኔማ ዘንድሮ!

አቶ ኤልያስ ወንድማዊ ምክሬ ለክቡርነቶ፤ የራሶን ግንድ ከመቁጠር አባዜ ወጥቶ፣ የራሶን ስራ ይደርድሩልን፣ የምያስከብሮት ስራዎት ነዉ ብለን እናምናለን።

ይልቁኑ፣ የአባቶት ቅርስ ምን አድርጎ/ከዉኖ አቆዩት የምለዉን ጥያቄ መልስ ብያገኙለት ጥሩ ነዉ።
ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ምን እንዲያረግልህ ነው የምትፈልገው? እንደ ER ያለ ለሁሉም እኩል ፕላትፎርም የፈጠረ አለ?

Post Reply