Re: ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ከተፈጠረ ኤርትራውያኖች ራሳቸውን ያጠፋሉ!
ጭር ሲል አልወድም አለች የከረን ኮማሪት!
Re: ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ከተፈጠረ ኤርትራውያኖች ራሳቸውን ያጠፋሉ!
በኤርትራና ኢትዮጵያ ድንበር ኣዋሳኝ ስፍራዎች ሙሉ ሰላም ከተፈጠረ፡ የሄግ የድንበር ብይን ውሳኔ በፊዚካል ዲማርኬሽን ኣማካኝነት ሥጋ ከለበሰስ እነማን ናቸው የሚከፋቸው? እነማንስ ይደሰታሉ? ምን ያህል ሰዎች ይደሰታሉ ምን ያህል ሰዎችስ ይከፋቸዋል? viewtopic.php?f=2&t=308857
Re: ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ከተፈጠረ ኤርትራውያኖች ራሳቸውን ያጠፋሉ!
ባድሜን እግሪመኸልን ጾሮናን ዛላምበሳን ዓይጋን ወይም ቡሬን ያዬ በዓሰብ ኣይጫወትም!