What do you think of those Gala barbarians who massacred monks of Ziquala Abo today?
Re: 3000 year old yemeni script
Naga Tuma,

ሆረስ እና ምስራቅ፥
በጣም ቀላል ጥያቄዎች።
ሆረስ፥
የሚከተሉት አምስት ቃላት ከቦረና እስከ ባብሎን እና ካዛም ዘልቀዉ የታወቁ ናቸዉ።
ጎፍታ ጎይታ ጌታ ጎድ
አባ ኣብ አባት አቡ
ሰበ ሰብ ሻብያ
ዌረረ ወረራ ዋር
ሴረ ሴራ ሸርያ
እንዴት ሆነ?
ሁለተኛ ፕሮፌሰር ዶናልድ ኤን ለቪን የዛሬ ሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ ብሉይ ኪዳን ዉስጥ የተጻፈን ሰምተዉ ማንነታቸዉን ክደዉ ያዘገመ የማንነት ትግል ዉስጥ ገቡ ብሎ ጽፏል።
እዉነት ነዉ ወይስ ሀሰት ነዉ የጻፈዉ?
የንግስት ሳባ ዘመን ኢትዮጵያ ዉስጥ ስንት ሰዎች ይኖሩ ነበር? ስንት የሰዉ ጎሳዎች ይኖሩ ነበር?
ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ግዜ ክርስትናን ስትቀበል ስንት ሰዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ይኖሩ ነበር? ስንት የሰዉ ጎሳዎች ነበሩ?
ከጉርኣ ወደ ሸዋ ስንት ሰዎች ደረሱ? ስንት የሰዉ ጎሳዎች ነበሩ?
ሲደርሱ እዛ ስንት ሰዎች ነበሩ? ስንት የሰዉ ጎሳዎች ነበሩ?
የኩኖ ኣምላክ ዘመን ባህሌን ብለዉ ስንት ሰዎች ወደ ቦረና ተሰደዱ? ስንት የሰዉ ጎሳዎች ነበሩ?
ኢትዮጵያ እንደ አንበሳ ከሆነች አንበሳ ሳይኮሎጂን ያዉቃል? እንዴት ነዉ አንበሳን ሳይኮሎጂ የምታስተምረዉ?
ምስራቅ፥
የዛሬ አምስት መቶ ዓመታት ከቦረና ተነስተዉ የአኙዋዎች መንደር የደረሱት ስንት ሰዎች ነበሩ? ስንት የሰዉ ጎሳዎች ነበሩ?
ኣንድ ግዜ ዶክተር ደበላ ኦላና የሚባል የፖለትካ ምሁር በደሉን በደሉን እንላለን። እኛስ ወለጋ ዉስጥ ስንቱን ኣልበደልንም ብሎ ጠይቆ ነበር። ወለጋ የተወለደ ኢትዮጵያዊ ነዉ።
ቤቲ ታፈሰ የዶክተር ደበላ ኦላና ያህል ኣዋቂ ናት? በእሷ ቋንቋ ጨፍጭፈዉናል ሳይሆን ጨፍጭፈናል ነዉ ያለዉ፣ የፖለትካ ምሁሩ። ዛሬ ሳይሆን ከብዙ ዓመታት በፊት።
እሷ የምትኖርበት አዲስ አበባ ዉስጥ የሰማዕታት ሃዉልት የምያስታዉሰዉ ጭፍጨፋ ምን እንደሆነ ነዉ። የልጥፏ መጨቅጨቅ ማለት ኣይዴለም። ሃዉልቱን ኣላየችም ወይስ የምያስተዉል ኣዕምሮ የላትም?
ጀግኖቹ አብረሃ ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም ያንን ለማቆም ነዉ በቅጽበት የተነሱት። የዚህ ጎሳ፣ የዛ ጎሳ ብለዉ ኣልተቀመጡም።
እኔ ሰዉ ከሁለት ጎሳዎች ተወለደ ወቀሳ ኣላደነቆረኝም። ማንንም ማደንቆር ኣልፈልግም።
ደንቆሮዎች ብቅ ብቅ ሳይሉ በፊት ባህል መደብ ኣዉቆ፣ ቆጥሮ፣ ርቆ ማግባትን ኣይኮንንም ነበር። ወረ ፉት ከረ ዱራ፣ ሚንጄን ምድጃ ብራ የሚል አባባል ሰምቼ ኣዉቃለሁ። ጋብቻዉ በሩ ፊት፣ ምንጄዉ ከምድጃ አጠገብ ቤተሰብ ማለት ነዉ።
ማንነታቸዉን እያወቁ የሚወቅሱትን ስንቴ ታዝቤኣለሁ።
ለምሳሌ ኣንድ ግዜ አደባባይ ወጥቶ ንግስት ሳባን የዘለፈዉ ዶክተር ገመቹ መገርሳ ከቦረና እና አኙዋ የኢትዮጵያ ጎሳዎች የተወለደ ኣይዴለም?
ከሆነ ከተወለደበት ተነስቶ ቦረና ድረስ ሄዶ ስያጠና አጠገቡ ስላሉት አኙዋ ጎሳዎች ታሪክም ሆነ መበደል ያጠናዉ ኣለ?
ወገኖቹ ኣይዴሉም ወይስ የእነሱ በሌላዉ የእራሱ ወገን መበደሉን ኣያዉቅም?
ታሪካቸዉን እና ቋንቋቸዉን ኣጥንቶ ከሆነ እላይ ያስቀመጥኩኝ አምስት ቃለት በአኙዋ ቋንቋ በምን ቃላት እንደሚታወቁ ያዉቃል?
ካላጠና ቤቲ ታፈሰ የተባለች ጨቅላ ልጅ እንደ ዶክተር ደበላ ኦላና ለምን ኣላጠናህም ብላ ልትጠይቀዉ ትችላለች?
እንደገና ሆረስ እና ምስራቅ፥
ካልተሳሳትኩ ሁለታችሁም ብያንስ የ75 ዓመታት ዕድሜ ጠገቦች ናችሁ። ዕድሜ ጸጋ ነዉ።
እኔ የሁለታችሁም ታናሽ ነኝ።
የኣንድ ሃገር ዜጎች ሆናችሁ በሁለታችሁ መካካል የፖለትካ ድብብቆሽ ተጽፎ በኣጋጣሚ ኣይቼ ኣነበብኩኝ። ገረመኝ።
ሰንብቼ ምስራቅ ሆረስን ከፖለትካ እንድትወጣ እመክራለሁ ብለህ የጻፍከዉን ኣነበብኩኝ። ምስራቅ፣ ኣያሳፍርህም?
ሁለታችሁም የኣንድ ሃገር ዜጎች ኣንድ ወገን እንጂ ወገን እና ባዕድ የምትባባሉ ኣዛዉንቶች ኣይዴላችሁም ብዬ እኔ የሁለታችሁም ታናሽ መምከር ኣለብኝ? መልፋት ኣለብኝ?
ሁለታችሁም በዚህ እፈሩ።
ዘመን እያለፈ ሲነጋጋ ታሪክን በጥልቀት ማወቅ ያወራጫል?