Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17656
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 09 Feb 2024, 17:27
በክፋት ተወልደህ ፣ በቂም በቀል አድገህ
አማራን እንዳትወድ ፣ ጥላቻ ተግተህ
ሳይመጣብህ ሄደህ ፣ ህይወቱን አውከህ
ዛሬም ልትቀፍለው ፣ ትሞዳሞዳለህ?
ምን አይነት ቀፋፊ ፣ ዝልግልግ እባብ ነህ
Axumezana wrote: ↑09 Feb 2024, 10:10
በቀል፥ አርግዘሃል፥ መጨረሻህ፥ እንጃ፥
ጠላት፥መቀነስ፥ነው፥ ትክክለኛ፥እርምጃ፥
አሻፈረኝ፥ብለህ፥ ብትሞዳመድ፥
እንደ፥ ጅሏ፥ አይጥ፥ ትገባለህ፥ ወጥመድ፥
ጎንደርም፥ ትግራይ፥ ነው፥
ትግራይም፥ ጎንደር፥ ነው፥
ገመድ፥ ልቁረጥ፥ ላለ፥ መጨረሻው፥
ሽንፈት፥ ውድቀት፥ መድረሻ፥ አሳጣው፥
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19086
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 09 Feb 2024, 17:31
አበረ፥ ሆዱ፥ እያረረ፥ በጥርሱ፥ ይስቃል፥
የፋኑዬ፥ ነገር፥ ግራ፥ አጋብቶታል፥
ዘመነን፥ ሲያየው፥ ታጋይ፥ አይመስልም፥
የዩቱዩብ፥ ጀግና፥ የሚቃዥ፥ በህልም
የደመቀ፥ ቁማር፥ እጅጉን፥ ገርሞታል፥
ሆድ፥ይፍጀው፥ ደሮ፥ ማታ፥ ብሎ፥ ኮሶውን( እውነትን) ይጋታል፥
የዘመነ፥ መስቀል፥ ድግምት፥ ተደግሞበት፥
ጥይት፥ እንዳይመታው፥ ለሞገስ፥ ለአይነት፥
እንዲህ፥ያለ፥ ነገር፥ ያመጣል፥ ቅስፈት፥
Last edited by
Axumezana on 09 Feb 2024, 17:49, edited 1 time in total.
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19086
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 09 Feb 2024, 18:10
አበረ፥ ሆዱ፥ እያረረ፥ በጥርሱ፥ ይስቃል፥
የፋኑዬ፥ ነገር፥ ግራ፥ አጋብቶታል፥
ዘመነን፥ ሲያየው፥ ታጋይ፥ አይመስልም፥
የዩቱዩብ፥ ጀግና፥ የሚቃዥ፥ በህልም
የደመቀ፥ ቁማር፥ እጅጉን፥ ገርሞታል፥
ሆድ፥ይፍጀው፥ ደሮ፥ ማታ፥ ብሎ፥ ኮሶውን( እውነትን) ይጋታል፥
-
Union
Post
by Union » 09 Feb 2024, 18:59
አጋሜ ቀዝኖ
ዘሜ ዘሜ ይላል
ሲያስጮኸው ፋኖ
የዘሜ ጥይት
ያ አንፀባራቂው
አጋሜን ነጭቶ
ዋይ ዋይ ያስባለው
እንደ በረዶ ምት
ልክ እንደ ውርጩ
በዘሜ ጥይት
ይኸው ተንጫጩ
ER ላይ ያሉት
ፀጉራቸውን ነጩ
ዘሜ ዘሜ እያሉ
ቆሽታቸውን ቀጩ

-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 09 Feb 2024, 21:05
Abere wrote: ↑09 Feb 2024, 13:32
A Self-hating Tigrian ranting against his worst nightmare, Fano Zemene Kassie
Zemene, a life-time patriot, defeating Amhara's enemy one after the other is a household name among the people of Amhara, home and abroad. The vanquished Woyanes are finding psychological solace by badmouthing the victor - Fano Zemene.

-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 09 Feb 2024, 21:08
Selam/ wrote: ↑09 Feb 2024, 17:27
በክፋት ተወልደህ ፣ በቂም በቀል አድገህ
አማራን እንዳትወድ ፣ ጥላቻ ተግተህ
ሳይመጣብህ ሄደህ ፣ ህይወቱን አውከህ
ዛሬም ልትቀፍለው ፣ ትሞዳሞዳለህ?
ምን አይነት ቀፋፊ ፣ ዝልግልግ እባብ ነህ
Axumezana wrote: ↑09 Feb 2024, 10:10
በቀል፥ አርግዘሃል፥ መጨረሻህ፥ እንጃ፥
ጠላት፥መቀነስ፥ነው፥ ትክክለኛ፥እርምጃ፥
አሻፈረኝ፥ብለህ፥ ብትሞዳመድ፥
እንደ፥ ጅሏ፥ አይጥ፥ ትገባለህ፥ ወጥመድ፥
ጎንደርም፥ ትግራይ፥ ነው፥
ትግራይም፥ ጎንደር፥ ነው፥
ገመድ፥ ልቁረጥ፥ ላለ፥ መጨረሻው፥
ሽንፈት፥ ውድቀት፥ መድረሻ፥ አሳጣው፥

-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 09 Feb 2024, 21:13