Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 05 Feb 2024, 22:13
Selam/ wrote: ↑05 Feb 2024, 21:57
ሆረስ
ህዝብ በመንግስት እጅ ሆነ ተብሎ እየተገደለ ነው፣ እየተፈናቀለና በጠኔ እያለቀ ነው። ከዚህ የከፋ ውርደት የለም።
ዞር ብሎ የሚያያቸው አካል ጠፍቶ፣ ደብረ ብርሃን ሰፈራ ውስጥ ለሚሰቃዩት ህፃናት ቁስል የሆነው የዓብይ ክፋት እንጂ የሃሰን ስድብ አይደለም። አንተ ዛሬ ይሆናል ትዝ ያለህ እንጂ፣ ኢትዮጵያ በውርደት ቁልቁለት ላይ መንሸራተት ከጀመረች ሃምሳ አመት አልፏታል።
እኔም እኮ ኦሮሙማንና ኢትዮጵያን ነጣጥዬ ስለማይ ነው፣ እነሱ በየሃገሩ እየተሸፋፈኑ እየሄዱ የሚፈራረሙትን ከስልጣን ጋ የተያያዘ ወረቀት የማልደግፈው። ወያኔ ከኤርትራ ጋር ተፈራረመች፣ ከሱዳን ጋር ተፈራረመች፣ ኦሮሙማም አኤርትራ፣ ከወያኔ፣ እንዲሁም ከሸኔ ጋር ተደራደሩ፣ ተፈራረሙ። ግን ምን ተረፈው ለህዝቤ?
Horus wrote: ↑05 Feb 2024, 20:33
Selam/ wrote: ↑05 Feb 2024, 20:20
ሆረስ - ያቺ የምትላት ኢትዮጵያ ግን እኮ ዛሬ የለችም። ዓብይ አህመድና ሀሰን ዛሬ ጦር ቢገጥሙ የኦሮሙማና የሶማልያ ግጭት ነው የሚሆነው። አማራን ይኸ ንፍጣም የጦር አዛዥ ሆኖ ከእንግዲህ መቼም አይመራውም። የጉራጌን አላውቅም ግን ውሃም የሚያቀብሉት አይመስለኝም። በአማራ ላይ ከአሁኑ የከፋ ግፍ በውስጥም ሆነ በውጭ ጠላት ተደርጎ አይታወቅም ፣ ወደፊትም አይደረግም።
Horus wrote: ↑05 Feb 2024, 16:50
Wordpad wrote: ↑05 Feb 2024, 16:37
Galla get it through your head. Abiy fooled you.
ቆርፋዳ ተገንጣይ፤ ሳይድ ባሬ ቀይ ምንጣፍ አንጥፎ ቤተ መንግስት ውስጥ እየቀለበሽ ኢትዮጵያን ለማፍረስ 30 አመት ተዋጋሽ፣ 30 አመት ተራብሽ! አሁን ያንን የሳይድ ባሬ ውለታ ለመክፈል 24/7 በኢትዮጵያ ላይ ትንጫረሪያለሽ! ከንቱ ልፋት!!! ኢትዮጵያ ጣሊያንን በጦር ሜዳ ገርፋ ነው ያባረረችው!! የሶላቶ አሽከር እኛ ዘንድ ዜሮ ነው!! ገቢሽ
selam
ለምን ተስማምተን ወደ ዘጋነው ነገር ትመለሳለህ ። አቋምክን ላከበር አቋሜን ልታከብር ተስማማን አይደል እንዴ? እኔ ኢትዮጵያና ኦሮሙማን አንድ አድርጌ የማይ ሰው አይደለሁ ብዬህ አልነበረም እንዴ? ሃሰናን አቢይ አይዋጉም፣ በቃ ! ጦረነት የለም ። ሱማሌ ኢትዮጵያ የእቃ ማራገፊያ ወደብ እንጂ የባህር ኃይል ሊኖራት አይገባም ባይ ነች! ያ ደሞ ለአንድ ኢትዮጵያዊ ንቀት፣ ስድብ አይደለም ውርደት ነው ። ከአንድ አገር መሆን ከማይችል ክላን ኢትዮጵያ እንዲህ አትባልም ። በ575 ዓም ኢትዮጵያ የባህር ኃይል ነበራት! በሃሳቤ መስማማት የለብህም ግ ን አንነታረክ!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17689
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 06 Feb 2024, 04:49
ካድሬዋ ጠሃይቱ - ሆረስ መልስ እንዲሰጥሽ ወደ እሱ አስተላልፌሻለሁ።
sun wrote: ↑05 Feb 2024, 22:13