Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17691
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 28 Jan 2024, 22:32
ግንባሩ ተቋጠሮ ፣ በቂም የከረረ
በተንኮል በክፋት ፣ አንጀቱ ያረረ
ፈጣሪውን ከድቶ ፣ ልቡ የታወረ
አክሱም ቅዘናሙ ፣ በቅናት ሰከረ
Axumezana wrote: ↑28 Jan 2024, 19:28
ጎፈሬው፥የአንበሳ፥
ልቡ፥ የከርከሮ፥
ይገባል፥ ከጉድጓዱ፥ፈርቶ፥ ተደናብሮ፤
መበላቱ፥ ላይቀር፥ በአዳኙ፥ ተበርብሮ
የፋንዬ፥ ነገር፥ ሆነብኝ፥ አሻሮ፥