እቺ እውነት ግን ከቪድዮው ተቆርጣ ቀርታለች። እውነት የማጋራት ግዜ ከሆነ ዘንዳ፤ እቺ እውነትም ተቋደሱ። "እውነትን ታውቃላቹ እውነትም አርነት ያወጣቹሀል" ይላል ቅዱሱ መጽሓፍ። ሙሉውን እውነት እንድታውቁና ነጻ እንድትወጡ ብየ ነው።
ጳጳሱ ስለ ፍፁም የሆነ የTDF ጭዋነት መሰከሩ
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/reel/327101236735550