Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

የትግራይ ህዝብ ጠላት ማን ነው?

You may select up to 3 options

 
 
View results

Abdisa
Member+
Posts: 6097
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ❓❓❓❓ የትግራይ ህዝብ ጠላት ማን ነው ❓❓❓❓

Post by Abdisa » 19 Jun 2023, 12:26

With an angry mob of one-legged men and women roaming the Tigray kilil seeking revenge against the TPLF leaders whom they hold responsible for their predicament, it was no longer safe for Tsadkan to remain in a Kilil where he's viewed as a villain.


Digital Weyane
Member+
Posts: 9512
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ❓❓❓❓ የትግራይ ህዝብ ጠላት ማን ነው ❓❓❓❓

Post by Digital Weyane » 19 Jun 2023, 15:41

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 15682
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ❓❓❓❓ የትግራይ ህዝብ ጠላት ማን ነው ❓❓❓❓

Post by Fiyameta » 19 Jun 2023, 17:34

የትግራይ ህዝብ ጠላት ማን ነው ❓

Abere
Senior Member
Posts: 12865
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ❓❓❓❓ የትግራይ ህዝብ ጠላት ማን ነው ❓❓❓❓

Post by Abere » 19 Jun 2023, 17:37

የትግራይ ህዝብ ጠላት ማን ነው? የሚለው ተጨማሪ ምርጫ ቢኖረው መልካም ይመስለኛል።

ሀ) ሕወሃት
ለ) ወያኔ
ሐ) ትህነግ
መ) የትግራይ ህዝብ እራሱ።


ምክንያቱም የመጀመሪያ 3ቱ ምርጫዎች ተመሳሳይ ናቸው። እንደ ልማድ ተወስዶ ህዝብ እራሱ ሀላፊነት አይወስድም እንጅ የትግራይ ህዝብ ይሁን ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ለገባበት ቅርቃር ተጠያቂ እራሱም ጭምር ነው። የትግራይ ህዝብ ለምሳሌ ለ27 አመታት አንድት ቀን እንኳን ነጻነት ጠፋ ፍትህ ጎደለ ብሎ ሰላማዊ ተቃውሞ አድርጎ አያውቅም። ይህ ጥፋት ነው። ዛሬ ይህን ጥፋት በወረሞ ህዝብ ዘንድ እያየን ነው። በአማራ ህዝብ ዘንድም ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሆድ አድሮች ከብልጽግና ኦነግ ጎን በመቆም መንገድ እየመሩ በሰው በላ ኦነግ ህዝብ እያስጨፈጨፉ ነው - ይህ ማለት ለአማራ ህዝብ የባርነት ዘመን እራሱ አድርባይ አማራ ተጠያቂ ነው። ለዚህ ነው የትግራይ ህዝብ ውስጥ እልፍ አእላፍ ወያኔ የትግራይን ህዝብ ችግር የፈጠረው። Especially the diaspora Tigre are the worst enemy of Tigray people.







Fiyameta
Senior Member
Posts: 15682
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ❓❓❓❓ የትግራይ ህዝብ ጠላት ማን ነው ❓❓❓❓

Post by Fiyameta » 20 Jun 2023, 02:42

This evil agame man from Adwa is the #1 enemy of the Tigray people



Abere
Senior Member
Posts: 12865
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ❓❓❓❓ የትግራይ ህዝብ ጠላት ማን ነው ❓❓❓❓

Post by Abere » 20 Jun 2023, 11:41

By the way, who is the governor of Tigray? I heard of a socio-political system of "Hang". Is this "Hang" the new party replacing "Woyane"? It the worst of time in recent time for aka Woyane's"Tigray". Enderta and Tembien are claiming they are distinct ethnic groups on their own and are aspiring to be independent Regions. This means Mekelle will be the city of the new Enderta region.







Post Reply