Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member
- Posts: 4545
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 01 Jun 2023, 02:34
Abe Abraham wrote: ↑31 May 2023, 11:00
Meleket wrote: ↑31 May 2023, 08:17
“እልህ ማጭድ ያስውጣል!” የሚል ኣባባል በኤርትራውያን ዘንድ ይዘወተራል። ታድያ አንድ ልዑላዊት ሃገርን ከወረረ ወፈፌ መሪና ሃገር ጋር መተሻሸት በሰፊው የኤርትራ ህዝብ እይታ፡ የጤና ኣይደለም። ‘የእልህ ፎተሊካ’ መሆኑ ነው።
ምዕራባውያን ሃገራት በኤርትራ ላይ ብዙ ሸፍጥ ስላደረጉ፡ አሁን ደግሞ እነሱ የሚጎዱ የሚመስላቸው ‘ፎተሊከኖቻችን” . . . ትላንት “የክሬምሊንን ውጥንና ፕላን ድማጥማጡን ኣውጥተናል” እያሉ ይዘፍኑና ይደንሱ የነበሩ ፎተሊከኖቻችን ትውከትን እንደመላስ በሆነ አካሄድ፡ ወራሪዋን ራሻ ከመኰነንና የዩክሬንን ህዝብ ኣይዞህ ከማለት መቆጠባቸው፡ ያውም ከወራሪዉ የፑቲን መንግሥት ጋር መሞዳሞዳቸው ገርሞናል፡ እኛን ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞችን። ይልቅስ ለኤርትራ ቃል ገቡትን የ360 ሜጋ የኃይል ኣቅርቦት በግዜ ቢተገብሩ ኣይሻልምን?
ምዕራባውያን “ማዕቀብ” አድርገውብናል ብሎ ማላዘን ትርጉም የለውም፡ እኛም በምዕራባውያን ላይ “ማዕቀብ” የማድረግ መብታችን የተጠበቀ ነው። በምስኪኑ የዩክሬን ህዝብ ላይ የተደረገ ልዑላዊነትን የጣሰ ግልጽ ወረራን ኣለማውገዝ ግን የጤና ኣይደለም በምንም ዓይነት መልኩም የሰማእታትን ኣደራ እንደመጠበቅ ኣይቆጠረም።
Zack wrote: ↑31 May 2023, 06:46
Not sure why the Eritreans backed the Russians when the Russians are clearly the agressors in this war against Ukraine ,
Dr Zackovich
መለኸት ( ወዲ ማእከላይ መስመር ብዩክረይን እንተመጺእካዮ ግን ማእከላይ መስመር ገዲፉ ኣብ ልዕሊ ትሪቡና ዝስቀል)
ሰበይትኻ ጓል ዩክረይን ስለ ዝኾነት ካብ ኤርትራዊ ወዲ ዩክረይን ኰንካ ክትቀርብ እንተፈተንካን ዝበልካ እንተበልካን ( ህልኽ ዶ ግዛዕ ዶ ! ) ዝተሓዘካ ኣይኮነን ።
-
ኣመሰግናለ ሁ! 