Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13994
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 13 May 2023, 11:47
The bottom-line what is the historical ethnic name of the people Shimeles Abdissa claims he is their president, because there has lot ambiguity than clarity. I very well know the name ወረሞ is a very recent word that came into being during the Derg Regime. What do the genuine ወረሞ prefer to be called. I am using the name ወረሞ/ ኦሮሞ just like the average people calls ፀሐይቱ/ጣይቱ.
I think Ludwig Krapf tryied to create a se.xy name for the present day ወረሞ by destroying the name the tribe traditionally used to identify. I know some people or individuals prefer some name over another as if there is qualitative difference while there is not. I do remember, a classmate who said all of the names of the countries in the world map, he like the name El Salvador
. That made us all laugh. So, who know Krapf attempted to coin se.xy name. Naming is also marketing or branding strategy, but it is also deceiving.
The big question is, how is this identity crisis going to be resolved?
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 37483
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 13 May 2023, 13:02
አበረ፣
እርግጥ ይህ ጉዳይ የነሱ የወረሞቹ ቢሆንም አንተ ያነሳሃው ትክክለኛ ጥያቄ ነው ። ፈረንጆች፣ አረቦች፣ ሱማሌዎችና እስዋሂሊ ተናጋሪ ኬንያዊያን ከሰቷቸው ስሞች ማለትም ኦርማ፣ ኡማ፣ ኦርማ ከሚሉት ስሞች ውጭ ሰዎቹ እራሳቸው እራሳቸውን ጠሩበት የምለው ስም ቦረና ነው ።
የእስዋሂሊው ስር ስመረምር ያገኘሁት በእስዋሂሊ ቋንቋ ጌጣጌጥ የሚለው ቃል በኬናያ ኢትዮጵያ ለሚኖሩ ቦረናዎች እስውሂሊ ተናጋሪዎች የሰጡት ስም ነው ይላል ። እነዚህ ጌጣጌጥ የሚለብሱ ቦረና ለሚባሉት ጎሳ የሚጠሩበት ይላል ። ያም ማለት ትክክለኛው የሰዎቹ ስም እራሳቸው የጠሩበት ስም ቦረና መሆኑ ነው ። ኦርማ የእስዋሂሊ ቃል ነው ። ኦርማ በኢንዶ አውሮፓ ወይም በላቲን በጀርመስ ቋንቋ ውስጥ እዚህ በሚባለው ትርጉሙ የለም ። ወንድ፣ ሰው ማለት ነው የሚለው መሰረት ቢስ ነው ። ያ የጀርመን ቄስ ኦርማ የሚባለውን የስዋሂሊ ቃል የሰማ ይመስለኛል ። ለዚያ የስዋሂሊ ቃል አዲስ የራሱን ትርጉም የሰጠው እሱ ነው ። የቦረና ሰዎች ወደ ሰሜ፣ ምራብና ምስራቅ በተስፋፉና ነባር ሕዝቦችን በዋጡ ቁጥር የነዚያ ነባር ሕዝቦች ስም የያዙ ጎሳዎችን ሆኑ ማለት ነው ። ስለዚህ አንድ ወጥ ኦሮሞ፣ ወረሞ ኦሮሙማ የሚሉት ሁሉም አሁን በፖለቲካ የተፈበረኩ እንጂ በሃቅ ያለው ቦረና፣ ባሊ፣ ገላን ፣ ወለቃ፣ እያለ አሲሚሌትድ የሆኑት 22 ያልካቸው ጎሳዎች ናቸው ፣ ከቦረና ሌላ ማለት ነው ።
እኔ ውይይት ያነሳሁት ዛሬ ራሳቸውን ኦሮሞ የሚሉት ልሂቃን ኢትዮጵያን ሲጠሉ፣ የሴም ቋንቋ ይህን ያህል ሲጠሉ፣ ኩሽ ቅብጥርሴ እያሉ አገር ሲያፈርሱ እራሳቸውን የሚጠሩበ ቋንቋ እራሱ የሴም ቃል እንደ ሆነ ለምሳየት ነው ።
ወደ ፊት ገዳና ኢሬቻ የሚባሉት ቃላት እንዴ ቱባ የሴም ቃላት እንደ ሆኑ አሳያለሁ !
በነገራችን ላይ እስቲ የነዚያ የተዋጡት 22 ነባር ጎሳዎች ስም ዝርዝር ለጥፍልን !
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13994
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 13 May 2023, 13:53
ሆረስ፤
---አንተ የጠቀስከው ቦረና የሚለው ስያሜ ትርጉም ይሰጣል።ምክንያቱም ይህ ሰፊ ህዝብ እና የመጠርያ ቦታ ስያሜ የያዘ ይመስለኛል። ከዚህ ውጭ ያለው በሞጋሳ የተቀየረ ቦረና ያልሆነ ነገር ግን የቦረና ቋንቋ ( በዚህ ዘመን ወረምኛ/ኦሮምኛ) የሚናገር ነው።
---በወረሞ ወረራ ምክንያት ደብዛቸው ስለጠፋ አገር በቀል ጎሳዎች ዝርዝር በጠየቅከኝ መሰረት ለጊዜው ይህን አንብበው ። ሌሎች በርካታ የጥናት ሰነዶች ይኖራሉ። In todays language that was very brutal ethnic and cultural genocide.
https://mereja.com/amharic/v2/726496
---"በኦሮሞ ተወላጁ የነጋሶ ጊዳዳ ጥናት መሰረት በሰዮ ወለጋ አካባቢ ብቻ ሞጋሳ ከአሥር በላይ ነባር የኢትዮጵያ ነገዶችን አጥፍቷል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ ካንቺ፣ ኮንቺ፣ ሙጩኮ፣ ጋንቃ፣ ወራጎ፣ ዳምታ፣ ካዛ፣ አጋዲ፣ ገበቶ፣ መጀንግ፣ ክወራ፣ ክዋማ እና ቡሳሴ ተጠቅሰዋል፡፡ በሌሎች ጥናቶች መሰረት ደግሞ 28 ነባር ብሔሮች በኦሮሞ ወረራ ጠፍተዋል። ከ28ቱ መካከል ጋፋት፣ ማያ፣ አንፊሎና ወርጅህ ይገኙበታል፡፡ እነኝህ ነገዶች ከነቋንቋቸውና ሌሎች ማንነቶቻቸው ቁጥራቸው ቀስ በቀስ እንዲቀንስና ፈፅሞ እንዲጠፉ የተደረጉት የገዳ ማህበር ባመጣው ወረራ እንደሆነ ዶክተር ሀብታሙ ተገኘ ‘በራራ ቀዳሚት አዲስ አበባ’ በተሰኘው መፅሀፋቸው አብራርተዋል፡፡"[/size]
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12578
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 13 May 2023, 14:52
Horus wrote: ↑13 May 2023, 11:08
DefendTheTruth wrote: ↑13 May 2023, 07:11
Uma (Uumaa) or nama (namaa) must have been drived from the english term "human" or vice versa.
Uma = creature, original, the creation of the Creator,
Nama = human,
Uumama namaa = the way human was created, its pecularity.
Orma = general term (unspecific) for the human creatures, people. Ormi maal odeessa = what is people talking about.
በዚህ ወጥቶ በዚህ ገብቶ፣ እገለ እንደዚህ ብሎ እገሌ እንደዛ ብሎ፣ ከአቅም በላይ መቀባጠር!
ከአቅምህ በላይ የምትቀባጥረው፣ የሌለህ ማንነት ለመፈብረክ ሰማይ የምትቧጥጥ አንተ ነህ ። the word 'orma' has no relation to the word 'human' or to the word 'umma, immat ኧሚት፣ እናት ... Here is the root of the term 'human'. It comes from 'earth', አዳም! ኦሪት ዘ ፍጥረት አንብብ!!!
"mid-15c., humain, humaigne, "human," from Old French humain, umain (adj.) "of or belonging to man" (12c.), from Latin humanus "of man, human," also "humane, philanthropic, kind, gentle, polite; learned, refined, civilized." This is in part from PIE *(dh)ghomon-, literally "earthling, earthly being," as opposed to the gods (from root *dhghem- "earth"), but there is no settled explanation of the sound changes involved. Compare Hebrew adam "man," from adamah "ground." Cognate with Old Lithuanian žmuo (accusative žmuni) "man, male person."
አንተ ሰዉዬ አንተ እንደ ሆንክ ድሮ የዞረብህ፣ ማንበብም አቅቶሃል።
ኡ(ኡ ረጅም)መታ (uummataa) ወይም ኡማ (ማ ረጅም) (uumaa) እና ኡማ (ማ ጠበቅ) (umma) በምንም አይነት መንገድ ባዛሬ ትርጉማቸዉ አይገናኙም።
ደበ(በ ጠበቅ ይላል)ለ ና ደበ(በ አይጠብቅም)ላ ለማመሳሰል እንደ ሞከርከዉ አይነት ነዉ፣ አሁንም።
ኦርማ ማለትም እንደዚያዉ መሠረታዊ የአፋን ኦሮሞ ቃል ነዉ፣ ትርጉሙም በአማርኛዉ ባዕድ ከምንለዉ ጋር ይቀራረባል።
ምኑ ላይ ነዉ እንግድህ አሁን የምትፈላሰፈዉ?
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 37483
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 13 May 2023, 15:54
Abere wrote: ↑13 May 2023, 13:53
ሆረስ፤
---አንተ የጠቀስከው ቦረና የሚለው ስያሜ ትርጉም ይሰጣል።ምክንያቱም ይህ ሰፊ ህዝብ እና የመጠርያ ቦታ ስያሜ የያዘ ይመስለኛል። ከዚህ ውጭ ያለው በሞጋሳ የተቀየረ ቦረና ያልሆነ ነገር ግን የቦረና ቋንቋ ( በዚህ ዘመን ወረምኛ/ኦሮምኛ) የሚናገር ነው።
---በወረሞ ወረራ ምክንያት ደብዛቸው ስለጠፋ አገር በቀል ጎሳዎች ዝርዝር በጠየቅከኝ መሰረት ለጊዜው ይህን አንብበው ። ሌሎች በርካታ የጥናት ሰነዶች ይኖራሉ። In todays language that was very brutal ethnic and cultural genocide.
https://mereja.com/amharic/v2/726496
---"በኦሮሞ ተወላጁ የነጋሶ ጊዳዳ ጥናት መሰረት በሰዮ ወለጋ አካባቢ ብቻ ሞጋሳ ከአሥር በላይ ነባር የኢትዮጵያ ነገዶችን አጥፍቷል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ ካንቺ፣ ኮንቺ፣ ሙጩኮ፣ ጋንቃ፣ ወራጎ፣ ዳምታ፣ ካዛ፣ አጋዲ፣ ገበቶ፣ መጀንግ፣ ክወራ፣ ክዋማ እና ቡሳሴ ተጠቅሰዋል፡፡ በሌሎች ጥናቶች መሰረት ደግሞ 28 ነባር ብሔሮች በኦሮሞ ወረራ ጠፍተዋል። ከ28ቱ መካከል ጋፋት፣ ማያ፣ አንፊሎና ወርጅህ ይገኙበታል፡፡ እነኝህ ነገዶች ከነቋንቋቸውና ሌሎች ማንነቶቻቸው ቁጥራቸው ቀስ በቀስ እንዲቀንስና ፈፅሞ እንዲጠፉ የተደረጉት የገዳ ማህበር ባመጣው ወረራ እንደሆነ ዶክተር ሀብታሙ ተገኘ ‘በራራ ቀዳሚት አዲስ አበባ’ በተሰኘው መፅሀፋቸው አብራርተዋል፡፡"[/size]
Thank you .
ከወዲሁ ዝርዝሩ 20 ደርሷል ። ሰንፌ ነው እንጂ ከዚህ በፊት ብዙ ቦታ ስለነዚህ የጠፉ ሕዝቦች ተጽፏል >
28ቱ የጠፉት ብሄረሰቦች
1. ካንቺ፣
2. ኮንቺ፣
3. ሙጩኮ፣
4. ጋንቃ፣
5. ወራጎ፣
6. ዳምታ፣
7. ካዛ፣
8. አጋዲ፣
9. ገበቶ፣
10. መጀንግ፣
11. ክወራ፣
12. ክዋማ
13. ቡሳሴ ፣
14. ጋፋት፣
15. ማያ፣
16. አንፊሎ
17. ወርጅህ፣
18. ዛይ
19. ገላን
20. ያዬ