Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
ነግ በእኔ ነው በአገራችን ተፈልጎ የጠፋው በዚህ 5 አመታት ውስጥ። አምላክ የሰውን ልጅ ከሌሎች እንሰሳት አልቆ የፈጠረው የትናንቱን፤የዛሬንው እና የነገ (ነግህ) አዟዙሮ የሚያይበት አንገት እና የሚያስተውልበት ህሌና በመስጠት ነው። አንገትን (እንደ ሚያዝን ርህሩህ አንጀት) ይመሰላል - አንጀተ ቀጭን እንድሉ።
ሆረስ እንደ ጠቀሰው እንድሁም ሰላም ጡር የሚለው አባባል መለኮታዊ ግሳጼ የሚይስከትል መሆኑ ነው። እኔም ይህን ትርጓሜ እና ቃል መጠቀም አስፈላጊነት እጋራለሁ። የውሃ ጡር በድፍ ያስታጥባል የሚለውን ብሂል አስታወሰኝ። ለምሳሌ በኦሪት ዘፍጥረት ዮሴፍ ለፈርዖን ንጉስ በራዕዩ የርሃቡ ዘመን ከመምጣቱ በፊት እኩል የጥጋብ ዘመን እንደሜመጡ ተንብዮ ነበር። በዚያ ጥጋብ ዘመን ግብጾች በእህል እጅግ ጡር ፈጸሙ - ቅጣቱ ርሃብ ሆነ። አባቶች ሲተሩ በውሃ ያጦረ ውሃ ይጠማዋል አይነት ነው።
DDT ደግሞ ጨቡ የሚል ሃይለቃል ተጠቅሟል - ሰላምም እንድሁ። ለእኔ ይህ አድስ ቃል ነው። አትፍረድ ይፈረድብሃል የሚለው የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ነው። ጌታችን በማቴ7፡1-2 “ አትፍረድ ሲል ግን ኢፍትሐዊ ፍርድን"። DDT ኦሮምኛ በአማርኛ መጻፍ ቢለመድ ብዙ ሰዎች ኦሮምኛ ቃላት ማወቅ ይችላሉ። አማርኛ እና ኦሮምኛ አብረው ያድጋሉ። ይህን ልመድ -DDT
ሌላው DDT የረሳው አንድ የኦሮሞዎች ባህል ያለ ይመስለኛል። እርሱም "ጉማ" በአማርኛ የደም ካሳ የሚባለው። ባለፉት 5 አመታት በኦነግ ያለምንም ሃጥያት ለተገደሉት ወገኖች ማነው ለምን ጉማ አይከፈላቸውም?እንደዚህ ሁኖ አገር እና ህዝብ መቀጠል አይቻልም። ኦነግን መደገፍ ሳይሆን የሰራቸውን ስራወች ማውገዝ ተገቢ ነው።ጡር ተፈጽሟል። የቤት እንሰሳዎች ሳይቀሩ ቤት ውስጥ ተቃጥለዋል። በጥይት ተረሽነዋል። ታዲያ ይህን ጡር እንደት ነው ማርከስ የሚቻለው? ጡሩን ጡር በማለት ብቻ ነው እንጅ አታንሱብኝ አይበላም። ንስሃ መግባት ያስፈልጋል ለህሌና፤ ለአምላክ ለተበደለ ህዝብ። ከንስሃ መልስ ጉማ/ካሳ/ ያስፈልጋል።

-
- Senior Member
- Posts: 12203
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
አበራ ደንቁራሃል፣ አይንህ አያይም ታዉሮዋል፣ በጥላቻ ና በዉግዛት ተዉጣሃል፣ ለአንተ አይነቱ ደግሞ ጩቡ አይቀሬ ነዉ። የሰዉ ደም ስፈስ እጂሁን አጨብጭበሃል፣ አብረህ ካለቀናጀህ፣ እኔ እንደምጠረጥረዉ ከደሙ ነፃ አይደለህም፣ በአይኔ ስላለየሁ ግን መመስከር አልችልም፣ እንደ አንተ ላሉት ብዬ ሰይሆን ራሴን ከጩቡ ለመጠበቅ ብዬ ነዉ።Abere wrote: ↑28 Apr 2023, 14:59ነግ በእኔ ነው በአገራችን ተፈልጎ የጠፋው በዚህ 5 አመታት ውስጥ። አምላክ የሰውን ልጅ ከሌሎች እንሰሳት አልቆ የፈጠረው የትናንቱን፤የዛሬንው እና የነገ (ነግህ) አዟዙሮ የሚያይበት አንገት እና የሚያስተውልበት ህሌና በመስጠት ነው። አንገትን (እንደ ሚያዝን ርህሩህ አንጀት) ይመሰላል - አንጀተ ቀጭን እንድሉ።
ሆረስ እንደ ጠቀሰው እንድሁም ሰላም ጡር የሚለው አባባል መለኮታዊ ግሳጼ የሚይስከትል መሆኑ ነው። እኔም ይህን ትርጓሜ እና ቃል መጠቀም አስፈላጊነት እጋራለሁ። የውሃ ጡር በድፍ ያስታጥባል የሚለውን ብሂል አስታወሰኝ። ለምሳሌ በኦሪት ዘፍጥረት ዮሴፍ ለፈርዖን ንጉስ በራዕዩ የርሃቡ ዘመን ከመምጣቱ በፊት እኩል የጥጋብ ዘመን እንደሜመጡ ተንብዮ ነበር። በዚያ ጥጋብ ዘመን ግብጾች በእህል እጅግ ጡር ፈጸሙ - ቅጣቱ ርሃብ ሆነ። አባቶች ሲተሩ በውሃ ያጦረ ውሃ ይጠማዋል አይነት ነው።
DDT ደግሞ ጨቡ የሚል ሃይለቃል ተጠቅሟል - ሰላምም እንድሁ። ለእኔ ይህ አድስ ቃል ነው። አትፍረድ ይፈረድብሃል የሚለው የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ነው። ጌታችን በማቴ7፡1-2 “ አትፍረድ ሲል ግን ኢፍትሐዊ ፍርድን"። DDT ኦሮምኛ በአማርኛ መጻፍ ቢለመድ ብዙ ሰዎች ኦሮምኛ ቃላት ማወቅ ይችላሉ። አማርኛ እና ኦሮምኛ አብረው ያድጋሉ። ይህን ልመድ -DDT
ሌላው DDT የረሳው አንድ የኦሮሞዎች ባህል ያለ ይመስለኛል። እርሱም "ጉማ" በአማርኛ የደም ካሳ የሚባለው። ባለፉት 5 አመታት በኦነግ ያለምንም ሃጥያት ለተገደሉት ወገኖች ማነው ለምን ጉማ አይከፈላቸውም?እንደዚህ ሁኖ አገር እና ህዝብ መቀጠል አይቻልም። ኦነግን መደገፍ ሳይሆን የሰራቸውን ስራወች ማውገዝ ተገቢ ነው።ጡር ተፈጽሟል። የቤት እንሰሳዎች ሳይቀሩ ቤት ውስጥ ተቃጥለዋል። በጥይት ተረሽነዋል። ታዲያ ይህን ጡር እንደት ነው ማርከስ የሚቻለው? ጡሩን ጡር በማለት ብቻ ነው እንጅ አታንሱብኝ አይበላም። ንስሃ መግባት ያስፈልጋል ለህሌና፤ ለአምላክ ለተበደለ ህዝብ። ከንስሃ መልስ ጉማ/ካሳ/ ያስፈልጋል።
አንተ ና የ TGAA የምባለዉ ግን በጥላቻ ታዉራችዋል።
Here is an example:
I wrote the following last year following the news I heard about Amharas being indiscriminately massacred in Wollega, the news was so gruesome and the only word that came to my mind was something called "savegery". No matter who, thoses who committed such a heinous crime on fellow citizens or somebody else indiscriminately must be condemned with the harshest possible words. I did this with this post.
Yesterday, after I heard the news of yet another fellow citizen, a public figure I saw on a tv-interview just few days back, being gruesomly killed for his pure political opinion I remembered my comment from a year ago and added another comment with regard to the latest horrific news.Savagery is not liberation, savages can’t liberate anyone, savages need to liberate themselves first!
TGAA, who is blinded by pure hate rushed to comment saying:
I am someone who cares about his conscience, I don't comment based on my current political views or other personal interests when it comes to the human life, which is inviolable in the cultural value of those I grew up amidest.For the past 5 years, you haven't used a single time the word savage when thousands of children and women were killed in their hut in thousands, but all of a sudden Abiy's henchman bits the dust either by Abiy for political expediency or by Amharas who had enough of being backstabbed by this sale out the word savage crossed your mind. Either way, he had it coming. Anyone who is playing dice with Amhara people life has to pay his dues.
ሁለታቺዉ ግን ታዉራችዋል፣ ጥላቻ ዉጦዋቺዋል፣ ይህ ግን ዞሮ እናንተኑን ነዉ የምያጠፋዉ። ዳፋቺዉ ለሌላዉም ይተርፋል። ተገንዘቡት።
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
DDT,
አንተ መቸ ዕለት ነው ኦነግ ለጨፈጨፏቸው ቁጭት ሀዘንህን የገለጽከው? በአጽማቸው ላይ ችግኝ በመትከል ነው አይደል?
የሰው ልጅ ሆይ (DDT)፥ በዓመፀኛ ቤት መካከል ተቀምጠሃል፤ ያዩ ዘንድ ዓይን አላቸው እነርሱም አያዩም፥ ይሰሙም ዘንድ ጆሮ አላቸው እነርሱም አይሰሙም፤ እነርሱ ዓመፀኛ ቤት ናቸውና።ትንቢተ ሕዝቅኤል 12:2

ወዳጄ - በአጠቃላይ የኦሮሞን ህዝብ እወክላለሁና አውቅለታለው ብለህ እንደገና የምትሸረከት ከሆነ ጠባብ፣ እንጭጭና ወሸላ ነህ። እኔም ኦሮሞ ህዝብ ውስጥ አድጌያለው በደም ተሳስሬያለሁ። የኢትዮጵያን ህዝብ በአንድና ሁለት ቃላት አሳጠሮ መግለጽ እንደማይቻለው ሁሉ፣ የኦሮሞን ህዝብንም የማንም ምናምንቴ ከአቧራ ላይ እየተነሳ በአንድ ዓይነት የቀለም ቡርሽ ሰማይ ሊሰቅለው ወይንም ከል ሊያለብሰው አይችልም። አማራንም፣ ትግሬንም ጉራጌንም እንደዚሁ።
የራሱ የሆነ አቋምና ፍልስፍና የሌለው በጥራቃ ሁላ በሀሳብ ስትሞግተው ዘሎ ዘሩ ውስጥ ይቀረቀርና የእኔ ዘር እነደዚህ ነው ያንተ ዘር እንደዚያ ነው እያለ ይቀባጥራል። ህዝብንና ፖለቲከኞችን ወይንም ካድሬዎችን መለየት የተሳነው ሰው፣ ወይ ደንቆሮ ወይንም ወራዳ ነው። እኔም ኦነግ-ሸኔን ስወቅስ ኦሮሞን የነካሁ እየመሰለህ የሚያሳክክህ ከሆነ እከካም ፎከታም ነህ። በቃ!

DefendTheTruth wrote: ↑28 Apr 2023, 14:40You idiot, I don't even consider you someone eligible for a discussion.Selam/ wrote: ↑28 Apr 2023, 14:19ስህተት #1 - ኦነግ-ሸኔን ና የኦሮሞን ህዝብ አታደባልቅ። የሚያደባልቁም ካሉ ወራዶች ናቸው።
ስህተት #2 - ይኸ የቃላት ፍቺ ውድድር አይደለም። የጡር ትርጉም ማወቅህ ወይንም ከሁሉም በላይ በልጠህ ማወቅህ ግሩም ነው ስለራስህ የምታወራ ከሆነ (የማንም ኩታራ የእኔ ህዝብ እንዲህ ነው ወይንም እንደዚያ ነው የሚለውን የእንጭጭ ጎጠኞች ዕቃ ዕቃ ጨዋታ ለራስህ ታቅፈኸው ተኛ)። የጡርን ባህል ካወቅህ ፕራክቲስ አድርገው። ሰው ሲገደሉና ከአደጉበት ቀዬ ሲያፈናቀሉ፣ “አበስኩ ገበርኩ ይኸ የአጋንንት ስራ ስለሆነ መቆም አለበት” በል ። አለበለዚያ አውቆ መተኛት ባለማወቅ ከተሰራ ግፍ የከፋ ዕዳ ነው የሚሆንብህ።
DefendTheTruth wrote: ↑28 Apr 2023, 13:54ጡሪ እናዉቃለን ብላቺዉ ለምታወሩት፣ ኦሮሞ ከጡሪ በላይ የሆነ ና ከሁሉም በላይ የምከበር፣ የምፈራ፣ ራስን ከሱ የመጠበቅ ግዴታ የሆነን ማህበራዊ አሴት አለዉ፣ እሱም ጩቡ ይባላል። ጩቡን የፈፀመ በእግዚያቤሕርም በሰዉም ፊት ይወገዛል፣ ከሰዉነት ጎዳና የወጠ ተደርጎ ይታያል። ይኮነናል። በለቤቱ ላይ ብቻ ሳይሆን ወደ ልጅ ና የልጅ ልጅ ይተላለፋል። ጩቡ ያለበት ቤት ምንጊዜም ብሆን አይፀድቅም፣ አይቀናም። እየተመናመነ ሄዶ በመጨረሻም ይጠፋል። ብዙ ነገሮሽ አሉ ጩቡን የሚያስከትሉ፣ ከነዚህ ዉስጥ ክቡር የሆነን የሰዉ ደም ማፍሰስ ይገኝበታል። መስራቅ ምናልባት ጩቡ ላይሆን ይችላል፣ ሰርቆ መዋሸት ግን ጩቡ ነዉ፣ ምቀኝነት ጩቡ ነዉ፣ አንዱ እንዴት በለጠኝ ብሎ መቅነት ጩቡ ነዉ። የሰዉ ልጅ ሰርቶ ማግኘት ስችል መቅናት የለበትም።
እልም ነማ ብርመዱ ዻ፣ (human life is inviolable) ብሎ ያምናል ኦሮሞ፣ እሱን መቅጠፍ፣ እሱን መቅጠፍ ከዘር ወደ ዘር የምተላለፍ ትልቁ ጩቡ ነዉ። የሰዉን ደም የምያፈሱት ና የምያስፈሡሱት ቤታችዉን በጩቡ አስረዋል።
ዋሽቶ የምያስገድሉም እንደዚያዉ፡ ዬትም አያመልጡም፣ በሰዉ ልጅ ብያመልጡ ፈጣሪ ፊት ቀርቦ ፍርዳቸዉን ያገኛሉ። ዘራቸዉ (ሆርቴያቸዉ = their descendants) የጩቡ ቤት ሆኖ ይቀራል (እየተመናመነ የምጠፋ)፡
You were just clapping your hands moments before I expressed my view with regard to the cultural value of the society I grew-up in.
Now suddenly it is about narrowness, that shows how deep inside you you are filled with hatred, it will eat you inside out, you will never change the course. You are inept.
አሁን እጅግ እጅግ መሰረታዊ የሆነውን የጉራጌ ሞራልና ኤቲካል እምነት አነሳህ!!! ጡር እንለዋለን (በአማርኛ የሚቀርበው ጽንስ ግፍ የሚለው ነው ግን ጡር ከግፍ በጣም የላቀ ነው) ። ጡር ተራ ትርጉሙ ሸክም ሲሆን በዚህ የሞራልና ኤቲካል ትርጉሙ የዘር ሸክም ማለት ነው ። ልክ እንዳልከው አንድ የፈጸምከው ግፍ፣ ወንጀር፣ ክፋት ... በዚህ ትውልድ ፍትህ አግኝቶ ካሳ (ምትክ ማለት ነው) ተከፍሎት ካልተዘጋ (ፍታት) ካላገኘ ከዘር ዘር ተዋርዶ ይመለሳል ። ለምሳሌ በዚህ መርህ መሰረት ነው በቀደም በዉሃ ሰልፍ የተገደሉት ሰዎች ጉዳይ በጉርዳ ተይዞ ያለው ። ደም መፍታት ይባላል ። ገዳዮቹ ወጥተው ደም እስከሚፈታ ያገሩ ሽማግሎች አያርፉም፣ ግዴታ አለባቸው!!!
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
የተገደሉትና የተፈናቀሉት ሰዎች (የማንም ዘር ይሁኑ) ልብህን ከነኩት ታዲያ ምነው እስከ አሁን ፍርድ ያለማግኘታቸው ዕንቅልፍ አልነሳህም? እኔ ሰላም እኮ አይደለሁም ሀገሪቷን የማስተዳድረው። 70 ሺህ ህዝቦች በሚያሳዝን መጠለያ ውስጥ ታሽገው ሲተራመሱ፣ እንዴት የኦነግ-ሸኔው መሪ ሄዶ አለመጎብኘቱና ስለወደፊት ዕጣቸው ዴንታ አለመስጠቱ አያሳዝንህም? ወደሉን ጌታቸው ረዳን የሰላም ሜዳሊያ ከሚሸልም፣ ሰላም ያጡትን ህዝቦች ለምን አያስታውሳቸውም? ግብዝነት፣ ጡረኛነትና ጨቡኛነት ማለት እኮ ይኸ ነው። ንፁህ የሆነ ሰው እንደዚህ አይዘባርቅም። አቋሙ ሁሌም አንድ ዓይነት ነው።
DefendTheTruth wrote: ↑28 Apr 2023, 15:33አበራ ደንቁራሃል፣ አይንህ አያይም ታዉሮዋል፣ በጥላቻ ና በዉግዛት ተዉጣሃል፣ ለአንተ አይነቱ ደግሞ ጩቡ አይቀሬ ነዉ። የሰዉ ደም ስፈስ እጂሁን አጨብጭበሃል፣ አብረህ ካለቀናጀህ፣ እኔ እንደምጠረጥረዉ ከደሙ ነፃ አይደለህም፣ በአይኔ ስላለየሁ ግን መመስከር አልችልም፣ እንደ አንተ ላሉት ብዬ ሰይሆን ራሴን ከጩቡ ለመጠበቅ ብዬ ነዉ።Abere wrote: ↑28 Apr 2023, 14:59ነግ በእኔ ነው በአገራችን ተፈልጎ የጠፋው በዚህ 5 አመታት ውስጥ። አምላክ የሰውን ልጅ ከሌሎች እንሰሳት አልቆ የፈጠረው የትናንቱን፤የዛሬንው እና የነገ (ነግህ) አዟዙሮ የሚያይበት አንገት እና የሚያስተውልበት ህሌና በመስጠት ነው። አንገትን (እንደ ሚያዝን ርህሩህ አንጀት) ይመሰላል - አንጀተ ቀጭን እንድሉ።
ሆረስ እንደ ጠቀሰው እንድሁም ሰላም ጡር የሚለው አባባል መለኮታዊ ግሳጼ የሚይስከትል መሆኑ ነው። እኔም ይህን ትርጓሜ እና ቃል መጠቀም አስፈላጊነት እጋራለሁ። የውሃ ጡር በድፍ ያስታጥባል የሚለውን ብሂል አስታወሰኝ። ለምሳሌ በኦሪት ዘፍጥረት ዮሴፍ ለፈርዖን ንጉስ በራዕዩ የርሃቡ ዘመን ከመምጣቱ በፊት እኩል የጥጋብ ዘመን እንደሜመጡ ተንብዮ ነበር። በዚያ ጥጋብ ዘመን ግብጾች በእህል እጅግ ጡር ፈጸሙ - ቅጣቱ ርሃብ ሆነ። አባቶች ሲተሩ በውሃ ያጦረ ውሃ ይጠማዋል አይነት ነው።
DDT ደግሞ ጨቡ የሚል ሃይለቃል ተጠቅሟል - ሰላምም እንድሁ። ለእኔ ይህ አድስ ቃል ነው። አትፍረድ ይፈረድብሃል የሚለው የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ነው። ጌታችን በማቴ7፡1-2 “ አትፍረድ ሲል ግን ኢፍትሐዊ ፍርድን"። DDT ኦሮምኛ በአማርኛ መጻፍ ቢለመድ ብዙ ሰዎች ኦሮምኛ ቃላት ማወቅ ይችላሉ። አማርኛ እና ኦሮምኛ አብረው ያድጋሉ። ይህን ልመድ -DDT
ሌላው DDT የረሳው አንድ የኦሮሞዎች ባህል ያለ ይመስለኛል። እርሱም "ጉማ" በአማርኛ የደም ካሳ የሚባለው። ባለፉት 5 አመታት በኦነግ ያለምንም ሃጥያት ለተገደሉት ወገኖች ማነው ለምን ጉማ አይከፈላቸውም?እንደዚህ ሁኖ አገር እና ህዝብ መቀጠል አይቻልም። ኦነግን መደገፍ ሳይሆን የሰራቸውን ስራወች ማውገዝ ተገቢ ነው።ጡር ተፈጽሟል። የቤት እንሰሳዎች ሳይቀሩ ቤት ውስጥ ተቃጥለዋል። በጥይት ተረሽነዋል። ታዲያ ይህን ጡር እንደት ነው ማርከስ የሚቻለው? ጡሩን ጡር በማለት ብቻ ነው እንጅ አታንሱብኝ አይበላም። ንስሃ መግባት ያስፈልጋል ለህሌና፤ ለአምላክ ለተበደለ ህዝብ። ከንስሃ መልስ ጉማ/ካሳ/ ያስፈልጋል።
አንተ ና የ TGAA የምባለዉ ግን በጥላቻ ታዉራችዋል።
Here is an example:
I wrote the following last year following the news I heard about Amharas being indiscriminately massacred in Wollega, the news was so gruesome and the only word that came to my mind was something called "savegery". No matter who, thoses who committed such a heinous crime on fellow citizens or somebody else indiscriminately must be condemned with the harshest possible words. I did this with this post.
Yesterday, after I heard the news of yet another fellow citizen, a public figure I saw on a tv-interview just few days back, being gruesomly killed for his pure political opinion I remembered my comment from a year ago and added another comment with regard to the latest horrific news.Savagery is not liberation, savages can’t liberate anyone, savages need to liberate themselves first!
TGAA, who is blinded by pure hate rushed to comment saying:
I am someone who cares about his conscience, I don't comment based on my current political views or other personal interests when it comes to the human life, which is inviolable in the cultural value of those I grew up amidest.For the past 5 years, you haven't used a single time the word savage when thousands of children and women were killed in their hut in thousands, but all of a sudden Abiy's henchman bits the dust either by Abiy for political expediency or by Amharas who had enough of being backstabbed by this sale out the word savage crossed your mind. Either way, he had it coming. Anyone who is playing dice with Amhara people life has to pay his dues.
ሁለታቺዉ ግን ታዉራችዋል፣ ጥላቻ ዉጦዋቺዋል፣ ይህ ግን ዞሮ እናንተኑን ነዉ የምያጠፋዉ። ዳፋቺዉ ለሌላዉም ይተርፋል። ተገንዘቡት።
Last edited by Selam/ on 28 Apr 2023, 18:09, edited 2 times in total.
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
የቃሉ መነሻ የት እንደሆነ ባላውቅም፣ ልክ ጡር እንደሚባለው፣ እገሌ ጨቡ ሰራ ወይንም ጨቡ ይሆንብሃል፣ የጨቡ አምላክ ይፋረድሃል ሲባል አስታውሳለሁ። ከጨቦ የጉራጌ ወረዳ ጋር ግንኙነት ካለው ምናልባት ሆረስ ሀሳብ ቢሰጥበት ይሻላል።
Abere wrote: ↑28 Apr 2023, 14:59ነግ በእኔ ነው በአገራችን ተፈልጎ የጠፋው በዚህ 5 አመታት ውስጥ። አምላክ የሰውን ልጅ ከሌሎች እንሰሳት አልቆ የፈጠረው የትናንቱን፤የዛሬንው እና የነገ (ነግህ) አዟዙሮ የሚያይበት አንገት እና የሚያስተውልበት ህሌና በመስጠት ነው። አንገትን (እንደ ሚያዝን ርህሩህ አንጀት) ይመሰላል - አንጀተ ቀጭን እንድሉ።
ሆረስ እንደ ጠቀሰው እንድሁም ሰላም ጡር የሚለው አባባል መለኮታዊ ግሳጼ የሚይስከትል መሆኑ ነው። እኔም ይህን ትርጓሜ እና ቃል መጠቀም አስፈላጊነት እጋራለሁ። የውሃ ጡር በድፍ ያስታጥባል የሚለውን ብሂል አስታወሰኝ። ለምሳሌ በኦሪት ዘፍጥረት ዮሴፍ ለፈርዖን ንጉስ በራዕዩ የርሃቡ ዘመን ከመምጣቱ በፊት እኩል የጥጋብ ዘመን እንደሜመጡ ተንብዮ ነበር። በዚያ ጥጋብ ዘመን ግብጾች በእህል እጅግ ጡር ፈጸሙ - ቅጣቱ ርሃብ ሆነ። አባቶች ሲተሩ በውሃ ያጦረ ውሃ ይጠማዋል አይነት ነው።
DDT ደግሞ ጨቡ የሚል ሃይለቃል ተጠቅሟል - ሰላምም እንድሁ። ለእኔ ይህ አድስ ቃል ነው። አትፍረድ ይፈረድብሃል የሚለው የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ነው። ጌታችን በማቴ7፡1-2 “ አትፍረድ ሲል ግን ኢፍትሐዊ ፍርድን"። DDT ኦሮምኛ በአማርኛ መጻፍ ቢለመድ ብዙ ሰዎች ኦሮምኛ ቃላት ማወቅ ይችላሉ። አማርኛ እና ኦሮምኛ አብረው ያድጋሉ። ይህን ልመድ -DDT
ሌላው DDT የረሳው አንድ የኦሮሞዎች ባህል ያለ ይመስለኛል። እርሱም "ጉማ" በአማርኛ የደም ካሳ የሚባለው። ባለፉት 5 አመታት በኦነግ ያለምንም ሃጥያት ለተገደሉት ወገኖች ማነው ለምን ጉማ አይከፈላቸውም?እንደዚህ ሁኖ አገር እና ህዝብ መቀጠል አይቻልም። ኦነግን መደገፍ ሳይሆን የሰራቸውን ስራወች ማውገዝ ተገቢ ነው።ጡር ተፈጽሟል። የቤት እንሰሳዎች ሳይቀሩ ቤት ውስጥ ተቃጥለዋል። በጥይት ተረሽነዋል። ታዲያ ይህን ጡር እንደት ነው ማርከስ የሚቻለው? ጡሩን ጡር በማለት ብቻ ነው እንጅ አታንሱብኝ አይበላም። ንስሃ መግባት ያስፈልጋል ለህሌና፤ ለአምላክ ለተበደለ ህዝብ። ከንስሃ መልስ ጉማ/ካሳ/ ያስፈልጋል።
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
እንደዚህ ያሉ ክፍት አፎችም አሉ።
-
- Senior Member
- Posts: 12203
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
Selam,Selam/ wrote: ↑28 Apr 2023, 17:46የተገደሉትና የተፈናቀሉት ሰዎች (የማንም ዘር ይሁኑ) ልብህን ከነኩት ታዲያ ምነው እስከ አሁን ፍርድ ያለማግኘታቸው ዕንቅልፍ አልነሳህም? እኔ ሰላም እኮ አይደለሁም ሀገሪቷን የማስተዳድረው። 70 ሺህ ህዝቦች በሚያሳዝን መጠለያ ውስጥ ታሽገው ሲተራመሱ፣ እንዴት የኦነግ-ሸኔው መሪ ሄዶ አለመጎብኘቱና ስለወደፊት ዕጣቸው ዴንታ አለመስጠቱ አያሳዝንህም? ወደሉን ጌታቸው ረዳን የሰላም ሜዳሊያ ከሚሸልም፣ ሰላም ያጡትን ህዝቦች ለምን አያስታውሳቸውም? ግብዝነት፣ ጡረኛነትና ጨቡኛነት ማለት እኮ ይኸ ነው። ንፁህ የሆነ ሰው እንደዚህ አይዘባርቅም። አቋሙ ሁሌም አንድ ዓይነት ነው።
Let me offer you one more advice, politely, if you are someone who can listen. The problem with you is that you lack the power to grasp things in their right context, if that is out of a free will or an inadvertent cause, I can't say.
No one should be insensitive let alone be fond of a plight of a fellow human being, let alone that of innocent citizens of one's own country, at least if one loves one's country.
If a problem arise, then you deal with the problem with a most efficient way of getting rid of the problem. To get rid of a problem, you have to remove the root cause of that problem, so that the problem may not appear again and again or even get more challenging if allowed to persist.
Unless you have a short memory or something beyond that many people, from all directions, were putting their finger on TPLF as the cause of the diverse problems in the country. It was the root cause, well even if you may consider not the sole root cause, it is/was generally assumed that it was one of the major root causes of the ills in the country.
So, if those charged to deal with the problem are also allowed to remove the problem in an efficient way, then they must try to get rid of the root cause. This alone should tell you why those who are in charge of administering the affairs of the nation have decided to make a compromise and settle the problem with TPLF. That compromise is also allevating the plight of those who are currently facing the problem acutely, like those in camps you are talking about and potentially also others who could end up in the same situation in the future.
Government officials have a duty to cater to all the needs of many different interest groups, those who are trying to unseat them are also exhausting every ditch of the possibilities they may consider could help them score some points towards their goal.
In this situation if you care about the lives of the innocent people on the ground, then the best thing you can do is try to bring foreward a proposal that could lead to a (lasting) solution and curb the problem. If you can't, then the next possible thing you could do is remain impartial to the narratives of all sides, for the sake of not adding an insult to a sustained injury of the victims.
Instead you are engaged in a malicious campaign of trying to depict those in power as somebody with a mission to destroy those they are supposed to take care of their safety. The problem with that predisposition is that the facts on the ground don't support it. Nor you are helping the victims, because you create a hinderance to alleviating the problems.
Finally, when I say this I don't mean those in power today, tomorrow, or yesterday, are/will be/were perfect. There are shortcomings, while there are also positive developments and we the rest must be prepared to make a compromise and hope and thrive for a better tomorrow.
Only that can bring us foreward, the rest is just a kind of ዉሃ ቅዳ፣ ዉሃ መልስ, perpetually.
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
ወዳጄ - ቀላል ጥያቄ እኮ ነው የጠየኩህ። ለሚፈናቀሉትና ለሚገደሉት ንፁሃን ህዝቦች ምነው የኦነግ ሸኔው መንግስትና እናንተ ካድሬዎቹ ልባችሁ ደነደነ ነው ያልኩት። ለዚህ ልብ ወለድ መፃፍ አያስፈልግህም ወይንም ታንዛንያ አስታራቂ ፍለጋ መሄድ አያስፈልግም። እራስህን ለማታለል “ቅድሚያ ለወያኔ ነው መሰጠት ያለበት” ያልከውን እሺ እውነት ነው እንበል። ግን ይኸ እኮ ለሚገደሉትና ለሚፈናቀሉት እርዳታ ማቅረብንና የወደፊት እጣቸው ምን እንደሚሆን እቅድ ማውጣትና ለተጎዱት ምስኪን ህዝቦች ተስፋ መስጠትን አይከለክልም። ቅድሚያ ለዚህ ነው ወይንም ለዛ ነው የምንሰጠው፣ የህዝቦች መፈናቀል መንስኤው ወያኔ ብቻ ነው ስንባል እኮ 4 ዓመት አለፈን።
እንክርዳድ የምታክል ቅንነት ካለህ እኔን አንዱን ግለሰብ መፍትሄ አምጣ ብለህ ከምትጠይቅ፣ ጥቁር መነፅር አድርጎ፣ እስከፍንጫው ታጥቆና በልበ-ደንዳና ካድሬዎች ተከቦ ወደላይና ወደታች የሚያውደለድለውን አሸባሪውን መንግስትህን ለምን አትጠይቀውም? እንደተገነዘብኩት አንተ ተራ ካድሬ ስለሆንክ ለመከላከል ያህል በስሜት ትርክት እየፈጠርክ እንጂ የምትቦጫጭረው፣ የአብይን አጀንዳ በደመነፍስ እንጂ በቅጡ አታውቀውም። የውስጥ አዋቂ ከሆንክ ደግሞ፣ ምን ያክል የኦነግ-ሸኔ መንግስት መሰረታዊ የማመዛዘን ችሎታ በተነፈጋቸው እኩዮች መሞላቱን ማሳያ ነህ።
እደግመዋለሁ - መንግስትህ የዜጎችን ደህንነት ማስከበር እስካካልቻለ ድረስና ሲፈናቀሉና ሲገደሉ ጆሮ-ዳባ ልበስ እስካለ ድረስ ተቃውሞውና ነውጡ ይቀጥላል። የድሮውን ቄሮን ጠይቀው፣ ይኸ ተፈጥሮአዊ ህግ ነው። እኔ የመንግስትንም ሆነ የተቀናቃኞችን አሸባሪ ተግባር አልደግፍም በትጥቅ ትግልም አላምንም እፀየፋለሁም (ማቴዎስ 5:19)፣ ነገሮች ሁሉ በሰላም እንዲፈቱ እሻለሁ (ሮማውያን 12:18)። ግን ሰዎች ለመብታቸው መከበር የሚያደርጉት ትግል ምድራዊ ብቻ ሳይሆን መለኮታዊ ድጋፍም ስለአለው (ዘፍጥረት 14 & 22:2; ማቴዎስ 24:6-9; ሉቃስ 22:36-38) እንዳንተ በግብዝነት እራሴን እያታለልኩ እንደአጋስስ ዝም ብዬ ብኖር ህሊናዬ እረፍት አይሰጠኝም። ሌሎችም ህሊናቸው የሚወቅሳቸው ጤነኛ ሰዎች የሚችሉትን ሁሉ ያደርጋሉ።

DefendTheTruth wrote: ↑29 Apr 2023, 09:28Selam,Selam/ wrote: ↑28 Apr 2023, 17:46የተገደሉትና የተፈናቀሉት ሰዎች (የማንም ዘር ይሁኑ) ልብህን ከነኩት ታዲያ ምነው እስከ አሁን ፍርድ ያለማግኘታቸው ዕንቅልፍ አልነሳህም? እኔ ሰላም እኮ አይደለሁም ሀገሪቷን የማስተዳድረው። 70 ሺህ ህዝቦች በሚያሳዝን መጠለያ ውስጥ ታሽገው ሲተራመሱ፣ እንዴት የኦነግ-ሸኔው መሪ ሄዶ አለመጎብኘቱና ስለወደፊት ዕጣቸው ዴንታ አለመስጠቱ አያሳዝንህም? ወደሉን ጌታቸው ረዳን የሰላም ሜዳሊያ ከሚሸልም፣ ሰላም ያጡትን ህዝቦች ለምን አያስታውሳቸውም? ግብዝነት፣ ጡረኛነትና ጨቡኛነት ማለት እኮ ይኸ ነው። ንፁህ የሆነ ሰው እንደዚህ አይዘባርቅም። አቋሙ ሁሌም አንድ ዓይነት ነው።
Let me offer you one more advice, politely, if you are someone who can listen. The problem with you is that you lack the power to grasp things in their right context, if that is out of a free will or an inadvertent cause, I can't say.
No one should be insensitive let alone be fond of a plight of a fellow human being, let alone that of innocent citizens of one's own country, at least if one loves one's country.
If a problem arise, then you deal with the problem with a most efficient way of getting rid of the problem. To get rid of a problem, you have to remove the root cause of that problem, so that the problem may not appear again and again or even get more challenging if allowed to persist.
Unless you have a short memory or something beyond that many people, from all directions, were putting their finger on TPLF as the cause of the diverse problems in the country. It was the root cause, well even if you may consider not the sole root cause, it is/was generally assumed that it was one of the major root causes of the ills in the country.
So, if those charged to deal with the problem are also allowed to remove the problem in an efficient way, then they must try to get rid of the root cause. This alone should tell you why those who are in charge of administering the affairs of the nation have decided to make a compromise and settle the problem with TPLF. That compromise is also allevating the plight of those who are currently facing the problem acutely, like those in camps you are talking about and potentially also others who could end up in the same situation in the future.
Government officials have a duty to cater to all the needs of many different interest groups, those who are trying to unseat them are also exhausting every ditch of the possibilities they may consider could help them score some points towards their goal.
In this situation if you care about the lives of the innocent people on the ground, then the best thing you can do is try to bring foreward a proposal that could lead to a (lasting) solution and curb the problem. If you can't, then the next possible thing you could do is remain impartial to the narratives of all sides, for the sake of not adding an insult to a sustained injury of the victims.
Instead you are engaged in a malicious campaign of trying to depict those in power as somebody with a mission to destroy those they are supposed to take care of their safety. The problem with that predisposition is that the facts on the ground don't support it. Nor you are helping the victims, because you create a hinderance to alleviating the problems.
Finally, when I say this I don't mean those in power today, tomorrow, or yesterday, are/will be/were perfect. There are shortcomings, while there are also positive developments and we the rest must be prepared to make a compromise and hope and thrive for a better tomorrow.
Only that can bring us foreward, the rest is just a kind of ዉሃ ቅዳ፣ ዉሃ መልስ, perpetually.
Re: ግርማ የሺጥላ የአማራ ጠላት ማነው ብሎ ያምን ነበር?
This is what you call Karma ጡር!